@amharahq: እርግማ*** “አማራን አሳዱት  መዳረሻ አሳጡጥት።  አይርጋ ባለበት  ሾህ ሆናችሁ ውጉት”     “አይዝራ አዝመራውን      ነፍስ የሚያድነውን።      እንዳይወልድ አምክኑት      እንዳይተካ ህይወት” “ቤት እንዳያቀና አፍርሱት ሂዱና” ተብሎ በደቦ አማራ ተባሮ  በሚሰቃይበት በተፈረደበት እኔ ነኝ ወሎዬ  የምትል እዬዬ የድሆቹ ጌታ ደፍቶህ ይደር ማታ ጎንደሬ ነኝ ኩሩ የጠራው ከስሩ ብለህ የምታጓራ ስምክን ቄስ ይጥራ። እኔ ጎጃሜ ነኝ  እያልክ የምትሞኝ የድሆቹ ጌታ ደፍቶህ ይደር ማታ ሸዋዬ ነኝ እኔ ንጉስ ነው ወገኔ እያልክ የምትፎክር ቀንህ ይጠር ባጭር አማራ ተብሎ ሞት ሲፈረድበት ጎጠኛ ሚያደግህ ምንድን ነው ያንት እውነት። ህጻን ሽማግሌው ወጣት አዛውንቱን አማራ ነህ ብለው ሲያሳጡት ህይወቱን ያንተ በጎጥ መግባት በዘመድ መደበቅ  ከቶ ምን ሊሉት ነው ይንገሩን እንወቅ። አማራ ነህ ብለው ካጠቁህ እንዳማራ እንደ እንትና ሁነህ መዳን የለምና። መሰንበት ከፈለክ እንዳማራ ጽና አለያይትው ማጥቃት ተክነዋል እና። መውጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው።💚💛❤ #ሥርዓትነቀልለውጥ #ስርነቀልለውጥ #AmharaResistance #AmharaGenocide

AmharaHQ
AmharaHQ
Open In TikTok:
Region: US
Monday 21 July 2025 19:20:39 GMT
698
27
3
16

Music

Download

Comments

liyu_fkir
Liyu _Fkir :
ምርጥ መልእክት ..🙏👌🥰
2025-07-21 20:50:05
2
user2625018007197
ማዬት❤️👌 :
💯💯💯♥️♥️♥️
2025-07-21 21:49:06
2
abebamengesha
abebamengesha :
የእኛ 3ሺ -3ሺ ነው ። አልሰራንማ ? ቀለድን ? ተጫወትን ? በሰለጠነው ዘመን እንኳን abusing አለ ። ሰው እንዳይንቀሳቀስ ዙሪያውን ግጥም አድርጋችሁ ቆልፋችሁ ግማሹ ይሰራል ግማሹ ታስሯል። ይገርማልኮ አሁንም መከፋፈል አረ ያስጠላል። ተው ግፍ ፍሩ ነገ እየተነሳህ አፈር መግባት አይቀርም። የህሌና ቀስል ነው እድል የተሰጠው ለዘራፊ ሙሰኛና ቀማኛ ተኝቶ የዛቀውን ይዞ እያባላ እየገዛ አየሸጠ እያሰደደ አሁን ደግሞ የያዝከውን ይዘህ ተሰደድ እየተባለ ሌላ ዙር ስደት እየተሰራ ነው። እረ በፈጣሪ ስትሉ ይህን ያህል የገለማ ግፍ ያስጠላል። ወይም ቀኑ ያለፈበትን ምርጫ ቶሎ ቶሎ በሉና ገልግሉን። እሺ ህዝቡ ምን ይሁንላችሁ ????? ግፍ አትፈሩም ?? ነ ው ር ነው። Ethiopia Africa
2025-07-22 04:07:10
0
To see more videos from user @amharahq, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About