@bado_egir_media_official:

ዘመነ የአሳምነው ግርፍ
ዘመነ የአሳምነው ግርፍ
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 22 July 2025 00:33:42 GMT
251218
6037
280
2201

Music

Download

Comments

danielberhanu996
yes :
ፈጠን ፈጠን ብለህ ተናገር ስትጎተት ማንም አይሠማህም
2025-07-22 06:56:18
47
getachewmekuria
Getachew Mekuria yadesa :
እኔ ቀድሜ በፍቃዴ ለቀኩት አይነፋም።😊
2025-07-22 08:41:01
14
nebeyaet
Nebeyaet29 :
አስቀድመህ ተናግረህ ነበር
2025-07-22 01:47:12
11
mennen21
mennen21 :
እረ በናትህ አትዋሽ መደብ ሲታጠፍ ሰራተኛ አይባረርም ምሳሌ ከዚህ በፊት ጤና / ጽ/ቤት ታጥፎ ነበር ግን ሰራተኛ አልተበተነም
2025-07-22 19:31:22
9
zolazelalemz
zola zelalem :
ይሄ ተቁዋም ስንት ደሀ በአገልግሎት አሰጣጥ መከራ ሲያበሉ በጉቦ ተተብትቦ መከራ ሲያሳዪ የት ነበርክ???
2025-07-22 13:21:55
9
mekditerefeo
Mekdi Terefe :
እውነት ብለሃል ወንድማችን ሰዉ ፈዟል
2025-07-22 10:19:48
12
user1366258547094
user1366258547094 :
የመንግስት ሰራተኛ ቁጭ ብሎ ጌም አይደል የሚጫወተው
2025-07-22 10:13:44
6
dinesur2
DINUSORE :
ማንም ሰራተኛ አልተባረረም ተቋማቸው ላይ እንድመደቡ ነው መረጃ አጣሩና አቅርቡ እምነተ ቢስ ትሆናላቸው
2025-07-22 09:14:30
5
user9683080810317
Esekalem :
አዎ በዚህ ዘመን የማይሰራ የግፍ ግፍ የለም የፍረሃት ቆፈን ጠምዝዞ የዞናል
2025-07-22 03:00:46
5
amanabe8
Aman Abe :
ዎንድ የጄግና ልጅ ነክ 100%
2025-07-22 11:34:39
4
user70330973934411
user70330973934411jone :
በአቅም እማ ቢሆን አዳነች አበቤ ነችየምትቦረር
2025-07-22 11:18:39
4
desasha7
Des Asha :
በእውነቱ 15 እና 20 ዓመት ቢሮ ቁጭ ብለው መፃፍና ማንበብ የማይችሉ ሰነፍ ሠራተኞች እጅግ ብዙ ናቸው ።ሥሙን በትክክል መፃፍ የማይችል ምላሱ ግን ረጅም ሰራተኛ ብዙ ነው ።
2025-07-23 02:28:54
3
sbekele104gmil0
me :
ያባራቸው ለህዝብ አልጠቀሙም በሙሰና ህዝብአሰቃይተዋል
2025-07-22 14:48:41
4
yonastesfayetesfaye
ኮስትሬ :
በአረቄ ፍብረካ ውስጥም 20 ዓመት የስራ ሰራተኛ እንደ አለቀ እቃ በመቁጠር ከዜሮ ዓመት ስራልምድ ጀምሮ ዘመድ አዝማድን ፣ካድሬው ጋር ደረጃ ና ደሞዙን 400% በመጨመር እኩል አድርጎታል ሞራልህን ይነካ እና ለቀህ ትሄዳለህ
2025-07-22 06:42:03
3
molaabebe1
molaabebe206 :
አዚም ተጭኖት እይ መነሳት !!!
2025-07-22 05:16:45
3
user76099137454542
ሳተላይት 🛰️ :
ብሮ ካላወቅሽ ጠይቂ የሚታጠፉት ቢሮዎች ለሙስና የተጋለጡ ነበሩ ለምሳሌ ብጠቅስልህ ቤቶች የቀበሌ ቤት የሚነገድበት ቦታ ነበር እና ይሄ ቦታ ታጠፈ ብሎ እዬዬ ማለት ለሌባ እንደሚተባበር ይቆጠራል
2025-07-22 21:17:14
2
abenezee4
abenezee45 :
አረ አላበረረም ቢሮቹ ሲታጠፉ ሰራተኞች ይሸጋሸጋሉ እንጂ መባረር የሚባል ነገር የለም
2025-07-22 19:16:08
2
bitirkenu_23
user4149470639296 :
እግዚአብሔር ይነሳልናል መለስን ያስወገደ አምላክ አብይንም ይነቅልልናል ዝም ያልነው ለፈጣሪ ሰጥተን ነዉ።
2025-07-22 12:15:49
3
useralibirhanuabebe1
Ali Birhanu :
ከሞተ በሗላ ነው የሚነሳው
2025-07-22 11:39:39
2
user1366258547094
user1366258547094 :
ወንድሜ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚነሳው ዘሩ (ብሄሩ) ሲነካ
2025-07-22 10:15:11
2
wwwibra29
IBRAHIM :
ያባሩን እንደውም ለኛ ጥሩ ነው ስራ አለን ብለን ከመኖር የቀረ ይሻላል ተሸክመን ብንኖር ይሻላል
2025-07-22 09:35:20
2
mahiletmelkamu471
ትህትና :
ቆዬ ኮ
2025-07-22 06:53:25
2
helen_2216
Konjit579 :
Exactly true amazing advice 🌹🌹🌹❤️❤️❤️
2025-07-22 02:53:26
2
hailuwossenbekele
hailuwossen bekele :
የተንዛዛ መዋቅር ታጠፈ እንጂ መቼ ሰራተኛ እንደተቀነሠ ተገለጸ? መዋቅር ማሻሻያ ከንጉሱ ዘመን ጀምሮ ነበረ ይቀጥላልም። በተለዋዋጭ አለም ቆሞ የሚቀር መዋቅር የለም።
2025-07-24 08:12:53
1
user7941260932696
user7941260932696 :
የጴንጤ አዚም ተረጭቶበታል ህዝቡ ዝም በል ጭጭ አፍዝ አደንዝዝ😳😳😳
2025-07-23 18:26:23
1
To see more videos from user @bado_egir_media_official, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About