@luley.291: #ወትሩ_ሃገረይ🇪🇷♥️💪🏽 #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷 #ethiopian_tik_tok #ፋኖ #tigraytiktok

BALANCE⚖️
BALANCE⚖️
Open In TikTok:
Region: SE
Tuesday 22 July 2025 00:58:01 GMT
189595
6336
947
6737

Music

Download

Comments

user348093526
#@ nurhamza@ :
እሱ ባግባቡ ነው የሰረቀው ልጁ ግን ያለ አግባብ ነው ያለቀሰው 😏 አይ የልጅ ነገር
2025-07-22 12:53:38
347
feloki1
feloki :
ከኢሳያስ ይሻላል አትገልፍጪ
2025-07-22 13:49:08
13
tsigegirmaytessema
Rose 🌹 Girmaይ :
ዋእ ያለ አግባብ ማለት ይብራራልን 🤔 የዚህ ሰውዬ ታሪክ ያልተነገረ እንጂ ያላረገው የለም
2025-07-23 02:37:08
1
habtshman86
ያልተፈተነ አያልፍም💚💛❤ :
ለካ በዚህ ሰአት ተባሮ ነው ሳይማር የቀረው
2025-07-22 14:01:24
285
kibromabraham5
ማዘንጊያው🤞🇪🇷✌️🇬🇧 :
ያላግባብ ምትለው ነገር ተመችታኛለች😂😂😂
2025-07-22 10:00:21
72
ephtah_lisanework11
ኤፍታህ ልሳነወርቅ(ሃብቴ) :
ያለ አግባብ ጮኾ አለቀሰ 😂😂😂😂
2025-07-22 15:44:25
25
iiini.biy8
gy :
አንተ ነህ ታዲያ አንድ ብር አልሠርቅም ያልከን
2025-07-22 16:44:38
103
mesfin.tibebe
Mesfin Tibebe :
አረ ይሄን ታሪክ ሌላ ቦታ አቀዋለሁ
2025-07-22 15:50:43
93
yonas4437
@Yonas44 :
የተሠረቀው ሲለቅስ ደግሞ ያላግባብ ነው ያለቀሰው😁😁😁😁😁😁
2025-07-22 06:11:15
73
brhanubelay
brhanubelay :
ግን ቀይ ባህርንም መስረቃቺን አይቀርም ሳቅሽ ደግሞ ያለአግባብ ለቅሶን ያስከትላል 🤣🤣🤣🤣🤣
2025-07-22 21:01:43
5
alemmesele7
🥰🥰🥰 :
😅😅😅😅😅እስከ መቼ ነው ግን የምንዋረደው 😂😂😂😂😂
2025-07-22 14:01:06
44
kokikifle2
y :
ሰንተኛ ክፍል የትትምርትቤት ቅናቱም ምቀኝነቱም ሌብነቱም እዛው ነው የለመደው
2025-07-23 09:50:55
6
ephremshewit27
unique :
ጭራሽ ልጅ ሆነን አባቶች ለተግሳፅ የሚጠቀሙበትን ተረተረት ይነግረል😂😂😂😂😂
2025-07-22 06:00:28
5
jerykidane3gmail.c
jery k raga#&& :
ኧረ ወገን ይሄ ታሪክ የሱ አደለም ሰአት አደለም ታሪክ ነው የሰረቀው ስለወደድኩት ወይም ስላስገረመኝ ብሎ መናገር ይቻል ነበር እኮ ምናይነት ሰው ነው😡😡😡😡
2025-07-22 17:29:07
5
eyoba365
Eyoba :
rip biyeshalew
2025-07-22 22:49:30
1
chiban.furniture
chiban furniture :
ልምድ እኮ ይጠቅማል
2025-07-22 14:11:37
24
graceeeyh
YH🌹 :
አሁን ይመለስለት
2025-07-22 09:57:03
11
daniel_050506
ኤርትራዉነት መንነት ኩቡር መንነት4። :
የለኣግባብ ኣለቀሰ 🤣🤣🤣በኣግባብ የሚላቅስ ኣለ ማለቱ ነው 🤣🤣🤣🤣
2025-07-22 04:02:41
1
genet2257
Genet :
ቅናትማ ከድሮ ታናሽ እያለ ነዉ አየ ማሙሽየ
2025-07-22 07:53:51
3
user2994651814179
user2994651814179 :
እዉነት ለመናገር አሰብን እንወስደዋለን እመኝኝ !!! ግን አሁን ከአብይና ከአሰብ ብትይኝ አብይን ማዉረድ ይቀለኛል ይሔንን ስልሽ አሰብን አንፈልግም ማለት አይደለም
2025-07-22 20:13:57
2
dagi89186
Dagi ቆምጨው :
ሲጀመር ተሰርቋል እኮ እዴት ያላግባብ አለቀስ ይባላል ይገርማል
2025-07-22 09:21:45
33
.tame.yeshewawu
tamrat የኒ ዜማ :
አይ አንተ ለካ ከና ከልጅነትትህ ነው የተፀናወተህ አንተ አንድቀን ስታድር እኛ አስር ቀን እየሞትነው
2025-07-23 16:15:54
1
nteye1
@nteye :
በእንቁላሉ ግዜ በቀጣሽኝ አለ ልጁ እናቱን በሬ ሲሰርቅ ተይዞ ሲለጠለጥ😂😂😂😂😂
2025-07-23 11:50:20
4
bdeu657
menilik :
ከዚያስ በዛው አደገብህ
2025-07-22 13:08:04
3
yadateshomeaweke
Yada Teshome Aweke :
ከቀይ ባህር ኢትዬጲያውያ ሀቅ አላት
2025-07-23 04:33:10
2
To see more videos from user @luley.291, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About