@abdisheakib: #ethiopian_tik_tok #oromotiktok #DIY #fffffffffffyyyyyyyyyyypppppppppppp #c #peace #no #goviral #comedia #comedia #bdtiktokofficial #fppppppppppppppppppp #allah #viralvideos #video #al #i #instagram #onemillionaudition #dubai #jumuamubarak #america #trend
Abdi
Region: ET
Tuesday 22 July 2025 08:18:51 GMT
Music
Download
Comments
Andualem Chekol :
ምናለ አሜሪካ ሔጄ የፈለኩትን ኮሜንት በፃፍኩ
2025-07-22 11:05:47
1318
Birtukan Tsegaye :
ፋኖ ይችላል ድል ለአማራ ፋኖ ድል ድል 💪💪💪💪💪አንተን ከፋኖ እጂ ገብተህ ያሳየኝ 😁
2025-07-22 13:15:42
358
kb hustle :
ኢትዮጵያ ሆኜ ነዉ ምኮምተው ይሄ ሰውዬ ያኔም ሲሰክስ ነበር
2025-07-23 09:31:12
1
hemen :
በጣም ልቤን የነካው ኮሜንት @Andualem Chekol:ምናለ አሜሪካ ሔጄ የፈለኩትን ኮሜንት በፃፍኩ
2025-07-22 14:39:25
272
𝑜𝑛𝑒 𝑔𝑜𝑑 !! :
- እንደነፋለን
- አተለምነን
- ሰላም ፈላጊ ነበርን
- ማርከን ታጥቀናል ተደራጅተናል
- አንመለስም
- ድል ለፋኖ ።
2025-07-22 13:11:51
265
@ Alem Alem :
እስኪ ማነው እንደኔ የዘመነን መልስ በጉጉት የሚጠብቅ
2025-07-22 17:18:59
70
Kibkab Mesfin :
የምን አካባቢ ጫትነው የቃመው
2025-07-22 09:32:15
1227
mahi sweet :
ከአንድ ወታደር መሪ ቃላት እንኳን የማይመርጥ
2025-07-22 13:27:55
55
petermm :
:ጀግናው ፋኖ በልልኝማ አቦ
2025-07-23 09:35:51
1
የሺ ጎንደሬዋ ✅🦅የወገራዋ ✊🥰 :
ስድቡ ከፊት ልመናው ከኋላ🥺
2025-07-22 13:06:24
381
Hawi Booru :
ምንም ማንም ብልም "ክብር ለመካለከያ ሠራዊታችን" ሁሌም ጀግኖች ናችሁ
2025-07-22 11:50:16
35
I am Muhammed :
ስድብ + ዛቻ +ልምና +ምክር =ያልገባኝ ንግግር
2025-07-22 18:07:39
64
Michael David :
ምን አይነት የቦርኮ አወራር ነው😂
2025-07-22 13:39:35
204
bin Hussein :
ፋኖ ሸኔ ወያኔን ከሀገራችን ጠራርገን ማስወጣት ነው
ድል ለመከለካከያ ሀይላችን ።
2025-07-22 13:30:50
44
Abdella :
ይችላል አብይ ይችላል መከላከያ ጀግና
2025-07-23 10:28:09
2
ephi legend :
ኧረ ጉድ ሰሞኑን እያለቀ ያለውን መከላከያ አይቶታል ግን
2025-07-22 11:00:26
257
Aziz :
ባበላሁበት እጄን ተነከስኩ ይሄን መከላከያ በህወሓት ሲደበደብ የደረሰለት ፋኖ እኮ ነው
2025-07-23 09:55:04
2
ፋኖ ሻለቃ ሙላት :
😁😁😁😁😁የመጨረሻዋ ጊዜ ማስታወሻ መሆኗ ነው
2025-07-22 14:36:16
52
Lij Aman 👑 :
ቆይ ይሄ ሰውዬ በአሞሌ ጨው ነውዴ የሚቅመው 😁😁😁
2025-07-22 11:19:36
213
የኔ ሀብት ማሚ ነች❤12 :
አከርካሪውን መታነው ካለ ቡሀላ ኑ ወደሰላም ብሎ መለመን አይከብድም ፋዘር
2025-07-22 11:08:24
163
ዘ_ ጎጃም💯💚💛🧡 :
እናቴ ትሙት ወሬ😂😂😂
2025-07-22 11:05:13
245
BelayDKassa [Digital FANO] :
ይኸ አከርካሪ ግን ስንት ጊዜ ነው የሚሰበር ?
2025-07-22 12:58:29
71
💪💪💪💪 :
መሳቅ ይቻላል 😅😅😅😅
2025-07-22 09:41:42
267
ገብረ ኢየሱስ :
አይ ወይኔ ይህንም ዘመን ቆሜ አይውት
2025-07-22 11:11:15
36
Ermi man :
መልኩ አያምር ንግግሩ አያምር ምን አይነት ጉድ እደሆነ😁😁
2025-07-22 15:14:53
153
To see more videos from user @abdisheakib, please go to the Tikwm
homepage.