@baladeraw: የኔ አባት ማመን አቃታቸው ደስታቸውን ተመልከቱ 🥰 #አምላክ_ኢትዮጵያን_እና_ህዝቦቾን_ይባርክ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ባለአደራው #baladeraw #fyp #ኢትዮጵያ #ethiopian_tik_tok #የእናንተገፅ #kindness #gift #surprise #አባት #father

Baladeraw
Baladeraw
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 22 July 2025 09:12:04 GMT
2140832
137024
4988
37710

Music

Download

Comments

endalkelilpop88
Endalkelilpop88 :
እስት ባላደራውን የምትወዱት
2025-07-22 09:41:50
4042
aseman33
ጃጓር :
ጋይስ እስቲ ባላደራው ከሰጣቸው 15 ሺ 90ሺውን ሞልተን ወዳገራቸው እንላካቸው የምትሉ እስቲ
2025-07-22 18:43:40
608
hmoges23
ተዘከረኒ እግዚኦ :
አብቁተ በአማራ ሕዝብ ሥም የተመሰረተ ግን የሕዝብ ጠላት እና ሕዝቡ ላይ እንደ መዥገር ተጣብቆ ከሚሰሩት በላይ ወለድ እያስከፈለ ሕዝብን የሚያቆረቁዝ ክፉ ተቃም ነው
2025-07-27 13:22:06
0
yebeeminetabat
Fitsum Yosif :
እባካችሁን ወገኖቼ ከተወለደች ጀምሮ ስትወለድ በመታፈኗ ምክንያት በስቃይ 6 አመት ሙሉ በህመምና ስቃይ ላይ ያለች ህፃን ሴት ልጅ አለችኝ ። ይሄን መልእክት የምታነቡ ሁሉ ለህክምናዋ ወይም ለመድሃኒቶቿ ወይም ለዳይፐር በተቻላችሁ በአቅማችሁ እንድትተባበሩኝ እማፀናለሁ ። ያለችበትን የጤና ሁኔታ በቀጥታ በስልክም ወይም በቪድዮም ወይም ከፕሮፋይልም ልታዩዋት ትችላላችሁ 🙏
2025-07-22 11:53:22
89
yohannesunique1627
yohannes unique :
እረ ግን በ 100 ብር ቻለንጅ እዳቸውን እንክፈልላቸው
2025-07-22 11:04:08
1533
user609170467750
orthodox mezmur :
ባላደራውን የሚወድ ላይክ ያድርግ እስኪ🥰🥰🥰
2025-07-22 14:28:25
90
shimelis43440144
ጎጃሜዉ 🇨🇬 :
የኔንም እድሜ ይስጥህ
2025-07-27 11:51:44
1
danidesta4
orthodox miracles ✝️✝️✝️ :
የ100 ብር ቻሌንጅ እንጀምርላቸዉ ወገን ቢያንስ ዕዳቸዉን እንክፈልላቸዉ
2025-07-22 18:21:41
58
binibana2017
Biniam.Y :
አብቁተ የሚባል የአማራ ህዝብ አሳዳጅ 😭😭😭😭😭 በህዝብ ስም ተቋቁሞ ህዝብን የሚዘርፍ የሚያፈናቅል እና የሚያሳድድ
2025-07-22 10:26:00
389
abdisabulto
abdisabulto :
እኔ የሚገርመኝ በወሳኝ ሰዓት ለወሳኝ ሰው ምትደርሰው ነገር
2025-07-23 06:14:27
93
serkalemwollo
serkalem wollo :
ባለ አደራው በየሄድክበት ፈጣሪ ይከተልህ እድሜህን ያርዝምልን
2025-07-22 12:24:09
14
user4539548705249
Fozi :
እኔ ብቻ ነኝ ያለቀስኩ
2025-07-22 10:31:30
137
12rome3
@12Rome3 :
በእናታችሁ እዳቸውን እንክፈልላቸው በማርያም 🙏
2025-07-22 17:01:46
201
lijalem1995
lijalem1995 :
ይሄንን ልጅ መንግስት ይሸልመዉ የምትሉ be like
2025-07-22 18:18:21
113
ledet21_19
ledet_21 :
ባላደራዉ የነገዋ እናቴ ኪዳነምህረት እቅፍ ድግፍ አርጋ ትጠብቅ🥰
2025-07-22 10:34:26
1338
easyenglishwithmulle
Mulugeta Ejigu :
90 hulu yikefel mitilu. plz challenge enjemir
2025-07-22 12:10:08
87
weldegebrealhay49491215h
ወልደ ገብርኤል ሀይማኖት :
ምርቃታቸው ደስ ሲል እኔም ልመርቅህ እንደ ሰማይ ከዋከበብት እንደምድር አሸዋ በረከት ይሙላልህ
2025-07-22 11:25:39
304
556566selame
ሰላም ቆንጆ :
የኔ አባት ድካማቸዉ ከድምጻቸዉ ያስታዉቃል አተ ግን የማያልቅ እጀራ ይስጥህ🥰
2025-07-22 09:42:36
89
frehiywot.habte
Frehiywot Habte :
ባላደራዉ ኮመንቴን እዳታልፈዉ አርሲ ነገሌ የስድስት ልጆች እናት የቤት ክራይ የምትከፍለዉ አጥታ ተቸግራለች በዛላይ ወደናዝሬት ልጆቿን ይዛ መሄድ ትፈልጋለች የትምህርት ቤት መልቀቂያ በጊዜ አስተካክላ መሄድ ትፈልጋለች ግን በቲክቶክ አግዙኝ እያለች አጋዣ አጣች እባከህን የኔ ልጅ አግዛት
2025-07-22 09:55:40
23
usher2884
Liam mulu :
እግዚአብሔር አለ ምትሉ ሰዎች እግዚአብሔር እነዚህን ማዬት እንዴት ተሳነዉ???
2025-07-22 09:42:24
31
ayinuahimed
ayinuahimed :
አንተን ወልደው ያሳደጉ ቤተሰብ ዘራቸው ሁሉ ይባረክ🙏
2025-07-22 18:18:23
58
hope.koore
Hope Koore :
ባለአደራው የነገው ገብርኤል በክንፋ ሸፍኖ ይጠብቅህ 🙏 እንኳን ለአመቱ ገብርኤል በሰላም አደረሳችሁ 19
2025-07-25 20:20:23
8
user2318144237781
Koki Asefa :
እግዚአብሔር የባርክ የኔ ወድም
2025-07-25 17:46:27
2
user65253936034386
mhret berhe :
ባለ አደራእድመ እና ጤና ይስጥህ
2025-07-27 12:08:09
1
eami251
Eami 30 :
ዉይ የኔ አባት🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-27 13:22:54
0
To see more videos from user @baladeraw, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About