@ztruth1015: #duet #foryouu #creatorsearchinsights #foruyou #foryoupge #foryoupage❤️❤️ #promomakanliburan #foryoupage #fyp #CapCut

The Truth
The Truth
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 22 July 2025 09:13:09 GMT
332162
44571
730
1811

Music

Download

Comments

blackokm
ryan :
እነሱ ወንበር ላይ ሊቀመጡ እኛ ዊልቸር ላይ አንቀመጥም✌
2025-07-27 12:19:33
1220
marufe117021
🅼🅰🆁🆄🅵 :
ፍትህ ለትግራይ እና ለአማራ ወገኖቻችን ጦርነት ይብቃቸው
2025-07-27 16:10:39
824
habtish95
abuu.. :
አምላክ ሆይ የእናቶቻችንን እንባ አንተ አብስልን። ጦርነት ይብቃ።
2025-07-29 02:52:30
1
dandan87190
@Dan✝️✝️✝️ :
ለትግራይ ወጣት ደምፅ እንሁን stop war እስኪ በlike 🙏🙏🙏
2025-07-27 09:53:49
359
amharawit04
🥇𝓖𝓸𝓵𝓭𝓮𝓷 𝓰𝓲𝓻𝓵🥇 :
ፍትህ ለትግራይ ሕዝብ እና ለአማራ ሕዝብ STOP WAR IN TIGRAY & AMHARA😔😔😔
2025-07-27 18:01:54
88
abiyssina2014n
YeBabi :
ጦርነት የስንቱን ቤት ባዶ አደረገ😢 ትግራይ እና አማራ በቃን ይበል ለፖለቲከኞች መማገድ🙏
2025-07-28 07:28:52
12
mesfin1922110167
@WZ Mesfin_2D :
ይህ ዘፈን ስሰማ የትግራይ እናቶች እምባ ትዝ ይለኛል 😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤
2025-07-25 09:01:56
246
kifle.fikadu.asef
KF @ Electrical Engineer :
ጦርነት ይብቃ ...ሰላም ለሀገራችን
2025-07-24 06:18:20
511
user9740867639878
zedo musician 🎶🎶🎶 :
Stop war please
2025-07-29 03:02:18
0
m.d3637
ዘይኑዲን ሒላል ነኝ ከስልጤ ሳንኩራ :
ምን ሆኖ ነው🤣🤣
2025-07-24 12:20:23
3
abdurezak135
Abdu rezak :
አንዋጋም በቃ አንፈልግም።
2025-07-27 12:55:28
15
meyekasa2
ኮንሲስተንሲ :
እነሱ ወንበር ላይ ሊቀመጡ እኛ ዊልቸር ላይ አንቀመጥም
2025-07-28 09:13:03
20
tadeal3
Tadi Tadi :
እማይተዋወቁ የአንድ ሀገር ልጆችን ማጋደል ይብቃ
2025-07-28 08:39:56
6
orthodox600
@የመድዬ ልጅ ነኝ21 :
ፍትህ ለአማራ ና ለትግራይ ህዝቦች ጦርነት ይቁም😢
2025-07-28 10:09:06
20
bethelfikru
Bethel Lehem Fikru :
ፍትህ ለትግራይ እና ለአማራ ወገኖቻችን ጦርነት ይብቃቸው
2025-07-28 08:47:02
8
selamshalomshalom
Selam shalom :
ፈጣሪየ ሆይ በቃ በለን
2025-07-27 11:38:02
28
kedrya34
Designer kedriya :
ትርጉሙ ሳይገባኝ የሚያሳዝኑኝ ነገር..🥺🥺 አሏህ ሰላሙን ያምጣሉቹ🥰🥰
2025-07-27 09:26:02
9
anewar28
anwar28 :
እባካችሁ ጦርነት ይብቃ😭😭ሰላም ለሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃቹ
2025-07-27 20:30:03
3
user3095679432243
ፒያሳ ኤልሳ ደሴ ቦንዳ መጋረጃ ሲቲ ፓርክ :
እረ ሰላም ነዉ የምንፈልገዉ
2025-07-28 09:23:18
20
kenasa_bedo
Kenasa💙❤️ :
oromo negn , please stop the war ይብቃን 🙅
2025-07-27 08:25:13
64
motibest1
Moti :
We Need Peace Stop War 🙅‍♂️🙅‍♂️
2025-07-25 08:55:59
100
mikiyaswoldesenbet
Abu :
የፖለቲከኞች መጫወቻ እየሆንን መኖር እንዴት ያማል ። ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏
2025-07-27 10:44:44
7
wizyonioro6
John :
stop war ✋️🥺
2025-07-25 09:21:18
20
muba_mubesha0307
∞§µ¤¢MUBA :
ፍትህ ለታፈነው ለመላው ኢትዮጵያውያን ጦርነት ይበቃን
2025-07-28 09:09:10
4
zakkibrom
🥷Azmarino🇪🇷🇪🇹 :
ፍትህ ለትግራይ እና ለአማራ ወገኖቻችን ጦርነት ይብቃቸው
2025-07-28 08:58:06
6
To see more videos from user @ztruth1015, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About