@teddy.zeleke: ✍️አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ የወርቃማው ዘመን ወርቃማ ደራሲ፣ መናኝ፣ ጻድቅ፣ ሊቅ፣ የሕዝብ መምህር እና የሥነ ምሕንድስና ባለሙያ...

ዘማርያም ዘለቀ
ዘማርያም ዘለቀ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 22 July 2025 10:19:32 GMT
66411
11213
273
7214

Music

Download

Comments

gobiyano
Gobeeyo :
እንደዚህ ፓለቲካውን እየሰራ ቤተክርስቲያንን ካላጠለሸ ሚስቱን ምን ሰርቶ ሊያበላት ነው ታዲያ
2025-07-22 11:08:09
327
eyuab_fikrem
eyuab :
ዘማርያም የከሀዲው ሜሎስ መድሀኒት --- እናመስግና ።
2025-07-22 11:06:29
167
user6759620806580
ሰላም(ወለተ ሰማዕት) :
የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይደርብን🥰🥰🥰
2025-07-23 08:55:19
64
agapeeri
AGAPE ERI :
ልክ ነህ በኤርትራ ቅዱስ ሲኖዶስ የተወገዙና የተለዩ ናቸዉ ኣናቃቸዉም።
2025-07-22 16:54:31
42
bayebanker
Baye🙏-Banke'ሩ ነኝ✅ :
ተባረክ ወንድማለም🥰🥰🥰🙏
2025-07-30 09:40:15
0
menilikism1888
ምኒልክ :
ጥንቅቅ ያለች ቤተክርስቲያን እኮ ነው ያለችን 🥰🥰🥰🙏
2025-07-22 10:52:22
54
ashta1888
ጸባዖት፳፩ :
እንደ ሜሎስ ግን እፍረት ልብሱ አለ ግን
2025-07-22 11:00:39
178
user8147616021344
user8147616021344 :
አሜን ካስመሳይ ይጠብቀን🥰🥰🥰
2025-07-30 12:57:08
0
girmay.roman
Girmay roman :
ሁሌም የሜሎስ እራስምታት እንደሆን ቀጥልልን ዲያቆንየ እንወድሀለን
2025-07-22 13:13:17
36
tsega.zeab12
Hani የድንግል ልጅ :
አሜን ያባታችን ያአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸዉ ፀሎት ልመናቸዉ ይደርብኝ😭
2025-07-23 04:14:15
11
42realme
Him :
ዘማርያም ትልቅ ሰው ነህ ግን coptic ያላቸው ለምንድነው ታዲያ
2025-07-22 21:26:51
5
wegewubishet1
wege ዘ ገነተ ጽጌ :
የኛ አገር ጴንጤ ከኦርቶዶክስ ጀርባ ላይ ተለጥፈው ለመተቸት ይሮጣሉ ግን እውቀት የላቸውም
2025-07-22 17:57:12
10
psalm5_7
ፊልተር - Filter 😀 :
ሜሎስ የሚያመለከው ሀሰተኛውን ዲያብሎስን እነደሆነ ካረጋገጥኩ ቆየሁ። ለዚህ ማረጋገጫዬ ልጁ አንድም ቀን እውነት ሲናገር ሰምቼው ስለማላውቅ ነው። 🥰🥰🥰🥰
2025-07-22 11:37:44
54
amdatsion
ገብረ መስቀል☦️ :
የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ፀጋና በረከታቸው ይደርብን🥰🥰🥰
2025-07-24 18:32:22
2
3_g_cross28
ተemu_ የሩፋኤል🙏 :
ተባረክ እንደዚህ በመረጃ ሁሉም ነገር ሲተነተን እንዴት ደስ ይላል🙏🙏🙏ልጁን የእውቀት ማነስ ያሳያል🙏🙏🙏
2025-07-27 15:42:55
1
yaredzethio
yared :
መምህራችን🙏 እድሜ ከጤና ከፀጋ ጋር ያድልልን
2025-07-23 18:12:15
5
user1564904830814
Gerom T :
አሚንንንንን
2025-07-29 22:50:08
0
eliassadar
ELIAS :
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን፡እንዲህ ይህ መናፍቃንን ማጋለጥ ለሚስተዋለው ማወናበድ ጥሩ ማስረጃ ነው፡፡
2025-07-22 11:02:06
5
shwit7
shweti :
ዳቆን ዘማርያም እግርበግር እየተከተልክ መልስ ስለመሰጥ እናመሰግናለን
2025-07-27 03:23:32
1
kidistkkidist
kidist :
አሜን ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ረድኤት በረከታቸው አይለየን🥰🥰🥰🥰
2025-07-24 14:24:19
0
naninanmekuria
Rose 🌹🌹🌹 :
የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ረድዔት በረከታቸው ይደርብን አሜን🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-23 00:09:05
37
user9617437418546
ሐብታሙ የበላይነሽ ላሮሮ ልጅ ፳ ኤል :
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን🥰🥰🥰
2025-07-23 19:27:52
2
mulukendesalegn31
mulukendesalegn31 :
አቦ ተባረክልን መምህር...እንዲህ እየተከተልክ ቅንጥ ቅንጡን በልልን😁
2025-07-27 12:51:37
2
tewahedo4me
አብሪ ኮከብ :
ፕሮቴስታንቶች spacaly ሜሎ፡፦ ሁሌም ውሸትን እንደ መረጃ ያቀርባሉ ! ዲያቆን ቃለ ህይይወት ያሰማልን
2025-07-26 07:33:04
1
To see more videos from user @teddy.zeleke, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About