@worshipzonenews:

Worship Zone💎
Worship Zone💎
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 22 July 2025 16:02:28 GMT
29791
586
85
88

Music

Download

Comments

tesfa757hh
Tesfa :
የጎረምሳ መጫወቻ ሆንን እኮ ወገን 😭
2025-07-22 16:19:25
17
hormat8040
ኤሎሂም :
ለስነስራአት ከኦርቶዶክስ መማር አለብን
2025-07-23 10:42:16
3
user8787believer
የክርስቶስ እጅ ስራ ( A believer) :
ጌታ ቢቀበል ደስ ይለኛል የእውነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-22 16:51:06
5
user3844026759600
Tedo Na :
የወንበዴ ዋሻ እራሱ ካውንስሉ ነው።
2025-07-24 00:17:09
2
arefa.mekonnen
Arefa mekonnen :
ተባረክ ወንድሜ
2025-07-23 00:09:43
1
user78842388702252
tinatinu :
ኧረ የትርጉም ያለህ ምን እያለነው አማርኛን ወደ አማርኛ የሚተሮግምልኝ!!!
2025-07-23 02:53:10
1
abayneh657
I Belong To Jesus :
ለዚ ሰው አንድ ወንጌል ሚመሰክርለት ይጥፋ
2025-07-23 12:01:29
1
user5814979974116
ካህኔ :
ከትልቅ ሰው የምጠበቅ ተግባር ነው
2025-07-23 19:21:52
1
user8246295800353
ኢትዮጵያ ሐገሬ :
ተቀብለናል
2025-07-22 16:20:53
2
adu04442553
Die2Live :
የፍቅር መንገድ የተወደደ ነው
2025-07-23 13:01:43
1
daniel_nyat
Daniel Tekie Tekle :
አወይ ማጭበርበር
2025-07-22 17:04:59
1
derejesusab
ደrejesus :
ይዤ መጥቼዋለው ይላል ይዘኸው ሂድ
2025-07-23 07:15:19
1
solomgon7za
solomon® :
ፀጉር ቁረጥህ ውስጥህ እንደተለወጠ አይነገርም
2025-07-23 07:09:11
1
tesfu_esrael
Tesfu Esrael :
ለምን ዜና አንባብነቱን ለጋዘጠኛ አይሰጠውም? የግድ ማነኘውም መግለጫ ከእሱ መሆን አለበት እንዴ?
2025-07-22 16:50:54
1
fikrea12
ፍቅሬ አየለ :
ደስ የሚል ከፊተኞች የሚጠበቅ ተግባር እንወዳችኋለን
2025-07-22 18:27:44
1
abemelekermias3996
🅰︎🅱︎🅴︎🅼︎🅴︎🅻︎🅴︎🅺︎ :
ቆይ ምን እያለ ነው 😂😂😂😂🤔
2025-07-22 21:23:20
1
canaboko
cana boko :
🏧 company
2025-07-22 19:39:46
1
www.tiktokyero7
ፓስተር ታጠቅ :
ምንም አቅምና ንግግር ሳትችሉ ትናገሩና ይቅርታ ትላላችሁ
2025-07-24 15:20:53
0
firaol418
firaol418 :
ይቅርታ ትለቃነት new 🙏🙏🙏
2025-07-24 13:38:24
0
gaaroo3
Garuma Tesema :
Amazing
2025-07-24 12:27:11
0
biruk0770
Biruk Ayele :
ከአንተ አይደለም ችግሩ አንተን ከሚከተሉ እና ከሚሰሙ ሰዎች እንጂ አንተማ ደግ አደረክ ምንም ጥፈት የለብህም ጎረምሳው
2025-07-23 20:07:42
0
user7254686103354
ሞቴ የትቅይርልኝ :
ብራቸን እንዴት ይሁን ??????????
2025-07-24 08:03:20
0
girmateferi469
girmateferi469 :
ሰዉ ይሳሳታል ከዚህ በፊት እኮ የወንጌል እማኞች ህብረት ዉስጥም የነበረ ብዙ ስህተቶች ነበሩ ለምሳሌ የመንፈስ ቅዱስ እንቅስቃሴዎችን አጥብቆ የሚቃወሙና የሚከለክሉ ቤተክርስቲያን ነበሩ ይህ የቅርብ ጊዜ ትዊስታ ነበረ ግን በሂደት ሂሉም በሚል ደረጃ እየተለወጡ መተዋል ይሁንና እነዚህ ደግሞ ከእዉቀትም ከብስለትም ማነስ የተነሳ ብዙ ስህተት ፈፅመዋል ጥሩ ነገሩ በይቅርታ መታረማቸዉ ነዉ ።
2025-07-23 06:51:23
0
gimbivictory
Gimbivictory :
ለንስሓ የሚገባ ፍሬ አፍሩ፤ ማቴዎስ 3:8
2025-07-23 19:04:20
0
micaelalemyouh
Micael Alemayouh :
እረ እኛን አትወኩሉም🙏🙏
2025-07-23 12:09:09
0
To see more videos from user @worshipzonenews, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About