@e88695: #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏

አምላኬ ሆይ አንተ አበርታኝ🙏ሽዋ ልጅ 🇶🇦
አምላኬ ሆይ አንተ አበርታኝ🙏ሽዋ ልጅ 🇶🇦
Open In TikTok:
Region: QA
Tuesday 22 July 2025 16:51:45 GMT
562287
133077
4727
15915

Music

Download

Comments

susunati
Sadorina💜 :
የኔ እናት ለኔስ መጣሽልኝ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን ከሚገባኝ በላይ ሰጠሽኝ ምን ብዬ ላመስግንሽ💜💜💜💜
2025-07-23 03:35:56
412
sis.16.19
Sis 16 19 :
ልመሰክር ሰለ ኪዳና ምህረት በጎ ህክምና ገብቼ ደም ካንሰር ተባልኩ ጦርነት ተጀመረ መንገድ ተዘጋ ጨነቀኝ የኪዳና ምህረት ጠበል ታጠብኩ ጦርኖቱ ሲቆም ህክምና ሄድኩ ነፃ ተባልኩ በሰም ኪዳናምህረት እሰከኣሁን ኣለሁ ሰለሁሉም ነገር ተመሠገን እናቴ ቃልሽ ለዘልኣለም ይኖራል🥰🥰
2025-07-23 18:21:24
40
user348088297
ሐበሻዊት👸🦋 :
ልመሰክር ሰለ ኪዳና ምህረት በጎ ህክምና ገብቼ ደም ካንሰር ተባልኩ ጦርነት ተጀመረ መንገድ ተዘጋ ጨነቀኝ የኪዳና ምህረት ጠበል ታጠብኩ ጦርኖቱ ሲቆም ህክምና ሄድኩ ነፃ ተባልኩ በሰም ኪዳናምህረት እሰከኣሁን ኣለሁ ሰለሁሉም ነገር ተመሠገን እናቴ ቃልሽ ለዘልኣለም ይኖራል🥰🥰
2025-07-24 18:35:38
0
samrawitalemayeh0
samrawit alemayehu :
እናቴ ኪዳነምህረት ፀሎቴን ሰምተሽ እነበዬን አብሰሻል ህይወቴን ቀይረሽልኛል እናቴ አሁንም የጎደለኝን ታውቂያለሽ ላንቺ ትቼዋለሁ እኔን የሰማች እናቴ ኪዳነምህረት ሁላችንንም ትስማን
2025-07-23 07:28:12
94
shebelaw33
Shebelaw :
ኪዳነምህረት እናቴ አንች እኮ ባትኖሪልኝ ሂወቴ ባዶ ነበር ሲርበኝ እናቴ እራበኝ ስላት ታጠግበኛለች ሲቸግርኝ እናቴ ቸገረኝ ስላት ትሰጠኛለች አንች ሂወቴ ውስጥ ባትኖሪ በግሬ ቁሜ መሄድ አልችልም ነበር አሁንም በሚስጥር የነገርኩሽን በሚስጥር ፍችልኝ እናቴ
2025-07-23 08:36:27
30
mariyamenat213
@Adaye abeba :
እናቴ ኪዳነምህረት ፀሎቴን ሰምተሽ እነበዬን አብሰሻል ህይወቴን ቀይረሽልኛል እናቴ አሁንም የጎደለኝን ታውቂያለሽ ላንቺ ትቼዋለሁ ከስንቱ ነገር እንዳወጣሺኝ እኔን የሰማች እናቴ ኪዳነምህረት ሁላችንንም ትስማን🥰🥰🥰🥰
2025-07-23 12:48:56
55
azmiragiltigeriye
የተሻለ ነገር ኣለ"❥✟❤️‍🩹 :
ኣዎ ትመጣለች ኣንድ ቀን ከዛ ጭንቄቴ ታወጠኛለች🙏🥺
2025-07-23 00:01:15
143
misre.fikadu
misre fikadu :
ኪዳነ ምህረት እናቴ ጨንቆኛል መሄጃ አጥቻለሁ የነካሁት ሁሉ ይክደኛል እናቴ ኪዳነ ምህረት እርጅኝ ጠርቼሽ አጥቼ አላቅም አቅም ሁኚኝ ጉልበት ሁኚኝ ደክሞኛል ሚርዳኝ አጥቻለሁ ጸልዩልኝ
2025-07-23 12:07:56
12
mastwelgatsew
kidane entey :
😂😂😂😂😂😂አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
2025-07-24 18:33:12
0
user237313127109
የነገን ማን ያውቃል😌❤🙏 :
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አባታችን😌🙏🙏🙏
2025-07-22 20:19:26
97
user754138816147
user754138816147 :
ኪዳንምረት እናቴ ለኔ ደርሳልኛ ለች ንሮየ ትዳሬ ቤቴ ፈራረሶሳ ሳለ እናቴ ኪዳንምርት ለምኝ አላሳ ፈረችኝም ለእኔ የደረሰች ለናንም ተድርሰላችሁ
2025-07-23 09:37:48
12
yetanawaferet
yetanawa feret :
አሜን
2025-07-24 18:45:48
1
emaaaaa318
ema :
ኪዳነ ምህረት እናቴ ፀሎቴን ስሚኝ 😭😭😭 አድኝኝ
2025-07-23 05:09:06
56
user5440769548448
@maki :
እናቴ ፈጥኖ ደራሼ ከስንቱ መከራ ከውጥተሽኝ እዚህ አደረሽኝ እናቴ ተመስገን@🙏🙏🙏🙏
2025-07-24 13:00:18
2
meski.fantye
Meski Fantye :
አሜንአሜንአሜን
2025-07-24 18:52:33
1
emebet.mequant
Emebet mequant :
Amennnnnnnnnnnn🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-23 05:19:30
4
yemareyam22
@Yemareyam#1 :
ለኔስ መታልኛለች የስደት ስንቄ አንገትዋ እናቴ ወለላይቱ ለናንተም ትድረስላችሁ እህት ወንድሞቼ
2025-07-23 04:35:51
10
yafet7102
@yafet :
እናቴ ኪዳነምህረት ለነም የተዘጋውን በር ክፈችልኝ
2025-07-23 12:54:43
11
tesfu.3t
Tesfu 3T :
አሜን እናቴ🥰🥰🥰🥰
2025-07-23 04:56:14
8
tsegie71
tsegie :
አሜን አሜን አሜን ትምጣ አለን ቅድስት ኪዳነምህረት እናቴ
2025-07-22 20:04:43
19
haben2124
hab :
ዛሬ የተወሳሰበ ጭንቄን ህመሜንም ከላዬ እንዳልነበረ ኣድርጋ ኣነሳችልኝ እንቤንም ኣበሰችልኝ ኣመስግኑልኝ የኔ እናት በጣም ደስስስስስስስስስስስስ ብሎኛል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🥰
2025-07-23 10:12:23
17
melesech07
Mነኝ ዳውንቴዋ :
አሜን አሜን አሜን
2025-07-23 04:12:58
22
m152sapv1
አንበሴ🦁🦁🦁 :
እናቴ ኪዳነ ምህረት ጤናዮን ስጪኝ፣ጎዶሎዬን ሙይልኝ ቤተሰቤን ጠብቂልኝ ቋጠሮውን ፍቺ፣ሀገራችንና ቤተክርስቲያናችንን ሰላም ስጪን😭
2025-07-24 01:07:40
3
2121abcd89
2121abcd@ :
@agerie kenaw:አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
2025-07-23 10:45:06
6
ytt.hyt
🌷📖🌷Ⓜ👸🤲👏 :
ኪዳኔ ምህረት የኔ እናት🥰🙏
2025-07-23 01:58:33
23
To see more videos from user @e88695, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About