@selsm21: #habeshantiktok #viraltiktok #entertainment

selam21-Entertaimet🦋💫🦋
selam21-Entertaimet🦋💫🦋
Open In TikTok:
Region: AE
Tuesday 22 July 2025 17:36:13 GMT
45944
3141
110
85

Music

Download

Comments

royal.bon
Royal Bon :
ወንድ ከሆንክ ከዚች ትዕቢተኛ ሴት ራቅ👌
2025-07-22 19:28:21
21
dagi3698
ዳጊ. ( ደግ ሰው)፡ :
የራስክ ጥፋት ነው እውነት እሷ ልክ ናት
2025-07-23 05:11:39
23
user111112389
fifi :
ስህተትህን ተቀበል ምነዉ የሶን አገነንክ
2025-07-23 16:09:05
0
melamw126
فضصث :
አርሰናል አቃጥሎት እሷ አቃጥላው አይችልም ልጅ😁😁😁
2025-07-23 04:11:32
7
hayatmohammed244
ፍጡም :
ወድምናእህት እሚመስሉኝ እኔን ብቻነው
2025-07-22 21:06:32
1
user59933015757197
kalkal :
ራስህ ላይ ሲደርስህ ያማል እሳዋም እንደዚህ ነው የተሰማት
2025-07-23 10:28:10
1
worksew.abebaw
የኪድየ ልጅ :
እረ ያንተ ሲሆን ፅርቅ የሷ ሲሆን ሀጢያት
2025-07-23 09:53:59
2
keyo457
keyo :
ድሮም ሚዲያ ላይ የወጣ ፍቅር
2025-07-23 03:19:09
3
tigist.tigi59
Tigist Tigi :
እሳንምእንደዝህነበርያናድካትየራሳችሲሆንእንደወትትገነፍላላችሁ
2025-07-23 14:55:23
0
user5420313748204
user5420313748204 :
የራስህ ችግር ነው
2025-07-23 05:25:09
2
dannytafsse
dannytafsse :
በል ታረቁ እና ፍራንክ የሚባል ነገር ይቅርባችሁ
2025-07-23 05:51:55
2
ermiasalemu659
Ermias@ :
አመረራችው እንዴ
2025-07-23 04:14:25
2
user42952398639588
aynalem fentaw :
ኸረ ታረቁ ታርቃችሁ ማየት እፈልጋለሁ
2025-07-22 18:14:36
4
hellenmarkos0
user3026987041771 :
ሰው ላይ ምናደርገው ነገር በኛ ስሆን ምን ያህል ከባድ እንደምሆን እዩ
2025-07-23 06:06:31
1
no.name81892
ማሜላ@ :
ያንተም ፕራንክ ጥሩ አልነበረም ያው ግን ፕራንካቹን ሙድ ብትቀይሩለት አሪፍ ይሆናል
2025-07-23 06:33:35
1
user7461595903306
ራህሚይ :
ነገም በሌላ ወንድ ትበቀልሀለች so
2025-07-22 21:46:55
2
seyakiya1
ⓈⒺⓎⒶ ⓀⒾⓎⒶ 🇮🇷 :
:ምነኛ የተረገመ ግዜ ነው High School የተማርኩበት ግዜ ከአንድ ልጅ ፍቅር ይዞኝ ይሄው 10 አመት አለፈው እስካሁን ትናፍቀኛለች አስባታለሁ ግን በዚክ 10 አመት ውስጥ ትምህርት ጨርሸ አግብቼ ሁለት አመት ከባለቤቴ ጋር ተቀምጨ ነበር እና ተለያየሁ ግን ከባለቤቴ ጋር መፋታቴ ሳይሆን የሚቆጨኝ ከ ምውዳት አብረን አንድ ትምህርት ቤት የተማርኮት ልጅ ነበረች ትናፍቀኝ ነበር ሁሌም አስባት ነው እስካሁን አላገባችም የት እንዳለሁ ትጠይቅ ነበር የሆነ ግዜም በትምህርት ላይ በነበርኩበት ግዜ ትደውል ነበር አገባ መባልን ስትሰማ ነበር ስለ እኔ መጠየቅ ያቆመቸሸው እና እኔም እባታቸው ሂጀ ነበር ከ 5 አመት በኋላ እና እናቷን ጠየኩ እናም Entrance ቀርቶባት ኮሌጅ እየተማረች እንደሆነ ነገሩኝ እሽ ብዬ መጣሁ ልደውል ስሞክር ስልኮ አይሰራም ነበር ቤተሰብ አግባ እያለኝ ስለነበር ዝም ብዬ አገባሁ ትዳሩም አልሆነም ምክንያቱም በጣም እወዳት ስለነበር ከሚልን ከፈታሁ በኋላ እቤታቸው ሂጅ እናቷን ማናገር እንዳለብኝ ወስኘ ነበር እቤታቸውም ስሄድ ቤቱን ሽጠው ሌላ ቦታ እንደገቡ ሰማሁ እና እናቷን እንደማላገኛት ተረዳሁ እና የሆነ ቀን አንድ አብራት የተማረችውን ልጅ አገኘኋት እናም ጠየኮት ከሚል አልኮት የት ነች እሷም ቆየን ካወራን በጣም ቆየን ወደ አረብ ሀገር ሳትሄድ አቀርም ሂዳለች ምናምን እያሉ ነበር አለችኝ ስልክ ቁጥሯን ጠየኩ የለኝም ካወራን ቆየን አለችኝ እሽ በጣም አመሰግናለሁ ደህና ሁኝ ብያት ስሄድ ስማ በጣም ትወድክ ነበር በአንተ መቸኮል ምክንያት ነው አብራችሁ ያልሆናችሁት አለችኝ እኔ በሰአቱ 11 ነበር የምማረው እሷ ደግሞ 10 እና ስለሁለታችን ለማስረዳት በመጻፍ አይታሰብም በጣም ጎበዝ ነበረች በእስልምና ትምሀርት እኔም መጥፏ አልነበርኩም እናም ለትምህርት ግዜን በደንብ ነበር የምሰጠው እና የት ነው እያለች ስጠይቅ እንደነበር እና ትምህርት ላይ እንደ ነበርክ ታውቅ ነበር በድንገት አግብቷን የሚባለውን ነገር ስትሰማ ነው ማውራት መጠየቅ ስላንተ ጉዳይ የተወችው ግን አሁንም ቢሆን ልታገባት ከፈለክ ቁጥሯን ፈልገክ አናግራት አለችኝ 1 አመት ፈለኩ አላገኘኋት ምን አልባት ይሄን ካነበብሽው ብዬ ነው የጻፍኩት 2012 ነበር 11ኛ ክፍል ምስራቅ ወለጋ አንገር ጉትን ትምህርት ቤት የተማርነው ስሟም ከሚል ነበር የት እንዳለች የምታውቁ በአላህ ንገሩኝ 🙏
2025-07-23 14:53:03
0
user11469161778758
ሙና ጀማል :
እዉነተኝ ፋቅር ላይ ብራክ ብሎ የለም
2025-07-23 14:52:05
0
user54321076885311
አርሴማ እናቴ :
ታረቁ
2025-07-23 15:59:53
0
evaeva6491
evaeva6491 :
ነገር ማክረር ለማንም ሲጠቅ አላየንም ነገር ንቀ h ልማድረግ ነው ግኑኝነታች ቀጥሉ ሳቃችሁና ፈቀኝ
2025-07-23 13:19:31
0
dilnessa.ayenew
DA.tube :
እች አሁንስ🤔
2025-07-23 10:20:08
0
beanchiy
Banchayu @ :
በጌታ ታረቁ
2025-07-23 10:21:17
0
docmimu
mimu👩‍⚕️🦫 :
ገና ያልጠነከረ ግንኙነት ታድያ ለምን media ላይ ትወጣላችሁ 🙄🙄
2025-07-23 07:50:19
0
user331871775161
የማርያምልጅ :
እኛይቅርየምንላችሁ ተስማምታችሁቅረቡልን አታስደብሩን 😔😔😔😔😔😥😥😥😥
2025-07-23 06:10:31
0
kidest8854275280119
@kidest :
የራስህ ጥፋትነው ይቅርታ ከሁሉም ይበልጣልና ይቅር ተባባሉና ታረቁ💪
2025-07-23 05:56:08
0
To see more videos from user @selsm21, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About