@tsegazewude519: #creatorsearchinsights #ስደተኘዋ💔 neg

Balck haert🖤 riyalit life💔
Balck haert🖤 riyalit life💔
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 22 July 2025 19:55:08 GMT
93839
7173
755
1029

Music

Download

Comments

richlove245
rahel :
ሁሌ ማታ ማታ 😭😭😭😭😭😭 ቀን ቀን ግን ስቃለው 🥺🥺 ለሰው ደስተኛ ነው ምመስለው 😭😭😭ግን ክላሴ ገብቼ በየቀኑ አለቅሳለው😭😭😭😭😭
2025-07-22 21:20:33
307
liyu1728
selam🌺 :
አሁን ለራሱ ከፍቶኝ እያለቀስኩ ነው ያየሁት
2025-07-24 13:37:48
68
akiz413
Akiz :
ሁሉም ሰዉ ተመሳሳይ ህይወት ነዉ እየኖረ ያሌዉ አይዞሽ እሽ እሄም ያልፋል🥺🥺🥺
2025-07-25 19:16:48
5
rimeyyosi6
Rimey yosi :
ሁሌ ነዋ የቀን ጀግና የለሊት ሙርከኛ
2025-07-24 18:06:40
49
user1363971888186
user1363971888186 :
ጥርሴ መች ቸገረው ለሁሉም ይስቃል የልቤን መከፋት ልቦናዬ ያውቃል😭😭😭
2025-07-24 11:47:51
14
menore38
Menore Fetene :
ሁልጊዜ🥺🥺😔😔😭😭 ሲጀመር ከልቡ የሚስቅ ሰው አለ እንዴ 😏😏
2025-07-23 14:53:21
27
sifen832
sifen 😍🥰🥰 :
ቆየው ወራት አለፉኝ እንዲ ካለቅስኩ እግዚአብሔር ይመስገን 😌😌😌😌☺️☺️☺️
2025-07-24 20:14:39
7
anitad136
Ani tad🦋 :
ወንድሜ በረሃ ሄዶ ድምፁ የጠፉ ቀን ግን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በሰላም ተመለሰ🙏
2025-07-24 19:17:18
4
user385402742615
lina Queen :
ወንዶች ታድለው አያለቅሱም
2025-07-26 18:46:35
1
user8581933838192
Eden :
ሁሌ ማታማታ ምክንያቱ ግን አይገባኝም😭😭😭😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2025-07-24 01:32:04
5
user3214520505772
marcywa :
ፈጣሪ ምትፈልጉትን ሳይሆን ሚያስፈልጋችሁን ይስጣችሁ 🥰🥰🥰
2025-07-24 22:36:40
7
user7856152904954
ፍፄ የእናቷ ናፋቂ :
እእእ ሳቅ በሞላበት ስፍራ የአስመሳይ ሳቅ እስቃለውኝ ግን ውስጤ እንደ ጭድ እየነደደ ላዬን አሳምራለውኝ ግን መቼ ይሁን ማልመለስበት የምሄደው ያ ቀን ናፈቀኝ የእውነት 🥲🥲🥹🥹
2025-07-24 19:53:47
4
minalbat_negn
🎀ምናልባት ነኝ 🎀ዲምፕላሟ🐻 :
ሁሌ🥺🥺
2025-07-25 10:15:32
6
user5397517705162denat
Lisa2930 :
በ 11 ዓመቴ ኣባቴ 68 ዓመቱ ነበር የሆነ ቀን ታሞ ለ በሶ የሚሆን ገንዘብ ቤተሰብ ለምነን 15 ብር ነበር የለንም ብለው እህ እያለ እየሰማውት ምንም ማድረግ ሳልችል የተኛውበት ቀን ያን ቀን ያለቀስኩት የልጅነት እምባ መቼም ኣረሳውም😣
2025-07-24 19:40:32
6
abel.m54
Abel mulugeta :
የማላለቅስበት ቀን የለም ሁሌ ነው ለኔ
2025-07-26 07:14:47
4
sadiya192425
śãďĭ :
hidar abaten sataw😭😭😭😭😭
2025-07-24 04:02:48
4
dangerr516
cool :
አምና ዘንድሮ ባለፈ ወር ባለፈ ሳምንት ትላንት ዛሬ ነገ ከነገ ወዲያ ብቻ ሁሌም ካሁን ቡሀላ gin ያልፍልኝ ይሁን?😞😞😞😞😞😞😖😖😖😣😣😣😫😩
2025-07-24 15:36:12
14
brktinega
ብትዘገይም የሚቀድምህ የለም🙏 :
ይገርማል🤔ብቻየ መስሎኝ ነበር ማታ ማታ ሂወቴን ሳስባት የማለቅሰው ....
2025-07-25 21:55:23
4
usertsinat8140811515995
TISNAT :
ሁሌ ማታ ማታ ማንም እንዳይሰማው ጓሮ መኝታቤቴ ብዙ ጊዜ😭😭😭😭😔😔😔😔😞😞😞😣😖
2025-07-26 11:47:34
4
sebleyirgalem
Afom :
አሁን በአሁን ሰአት😓😓😓😓
2025-07-23 22:45:24
3
sosi.mulugeta
🦋 SOSI 🍫 :
Hulem🥺
2025-07-24 13:19:51
13
user6000546934907
Mekide yemaryam lej :
ቀን ስስቅ እውላለሁ ማታ ማታ ሁሌ ነው እማለቅስ😭😭😭😭😭
2025-07-24 07:22:52
7
blue.light525
blue light :
ሁሌ ሁሉም ከተኛ በዃላ🥺🥺
2025-07-23 16:11:48
5
mariyam.awit
mariyam awit :
wede ayezoshe 🥰 endezhe mehon yelebenm
2025-07-27 19:59:03
1
kedii021
kedii :
ማታ ማታ ሁሌም አላቅሳለው አሁን አሁን እማ ሱስ ሁኖብኛል አይዞን ያልፋል
2025-07-26 12:44:59
2
To see more videos from user @tsegazewude519, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About