@alivepodcast_:

Alive Podcast
Alive Podcast
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 23 July 2025 04:00:00 GMT
198588
10886
175
503

Music

Download

Comments

surafeltadesse668
Surafel Tadesse Arsenal :
እቺ ልጅ የደበረችኝ ከዚ podcast interview ቡሃላ ነዉ
2025-07-23 10:50:17
100
mimi07368
mimi :
እሱን ማፍቀር ግዴታ የለብሽም ግን ስታወሪ ትንሽ ሃዘን አልተሰማሽም so sad 😭😭😭
2025-07-23 11:08:29
103
birara67
Birara :
ስው ገድለሽ ትስቂ ኣለሽ እንዴ????
2025-07-23 15:10:31
31
seble.belayneh6
Seble belayneh :
ፊልም አደለም ሲላት ነው አለች እኮ!!! ፊልም መሰለኝ የምታወራው
2025-07-24 01:03:57
8
bunna2705
Coffee with Demiss :
እሱን መወደድ ወይም ማፍቀር ግዴታሽ አይሆን ይሆናል ግን ኖርማል ጓደኛሽ ከሆነ እንዳይጎዳና ራሱን እንደዚህ አይነት ውስጥ ማለትም ወደ ሞት እንዳይሄድ ማገዝ ትችይ ነበር😢 ግን ትልቅ መጥፎ ጠባሳም ነው የሰው ህይወት ነውና የጠፋው
2025-07-23 07:54:24
21
user582299813149523
Bani wonde :
ደግ አረግሽ
2025-07-23 11:46:59
3
milka8049
Milka :
እኔም እደዚ አይነት አፍቃሪዎች መተውብ ነበር ካጣውሸ ሞታለው የሚሉኝ ሰቃየኔ አብልተውኛል ግን በጣም ምወደው ወንድም ሰላለኝ ሁሉንም ቀሰ በቀሰ ከሂወቴ አሶጥቻቸዋለው አሰታውሳለው አደኛው መርዝ ጥቶ ነበር ግን አልሞተም እና ተጸኖ ፍጥሮብኛል
2025-07-23 14:22:08
2
benjamintafa
ቤንጃሚን :
አንቺን ማጣቱ ሳይሆን የገደለው ራሱን መጥላቱ ነው ሰዎች ምንም ቢሆን እራሳችንን እንዉደድ ደስታችንን ሰው ላይ ሳይሆን እግዚአብሔር ላይ እናድርግ
2025-07-25 14:58:54
3
wegenekulich
wegu....❤❤❤❤❤😍😍😍....!!! :
እውደሽ ነበር ግን በቃ ምሩ አላቅም ብቻ ደበረሺኝ ጌዜ ደኛ መሆኑ ነው ማለት ነው ...!!!!መለስ ፈልጋለው
2025-07-23 21:48:19
4
kalm.1988
Kal :
ለዚህ ነው ሴትን ልጅ የማላምነው
2025-07-24 08:35:40
6
zemaridndanibirega0
zemari dani birega media :
ምን ያስቃል ታዲያ ቢያንስ ምታቀርቡት ነገር እንኳ አትለዩም
2025-07-25 06:17:41
5
selamu.shiferawu
Selamu Shiferawu :
በምትሰሪዉ ነገር አስተዋይ ትመስይኝ ነበር ግን ከእንተርቪዉ በኋላ ግን እውነት ነው ለዝህ ነው ህይወትን ማላምናት😅😅😅😂😂
2025-07-30 19:06:18
1
siyapro5
smuni :
ለዚ ነው ሂወት የማላምናት🥺🥺
2025-07-24 05:20:26
14
anley_atlabachw
አንለይ አጥላባቸው :
እየሳቀች ነው እኮ የምታወራው🤔🤔🤔🤔
2025-07-23 05:40:20
11
teshometejitu
Tesh@Tejitu :
የሆነ ወንድ ነበረ...ወይ ድምፅ ትንሽ የሀዘን ድምፅ የለም
2025-07-24 17:55:35
7
abselam43
Abselam :
እና ምንም ነው ማይመስልሽ ማለት ነው
2025-07-24 19:38:43
3
user34012500193885
maakiya :
እሱስ አንደኛውን ተገላግሏል! በዚህ ምክንያት ስንቱ ቆሞ ሞቷል።
2025-07-23 14:47:38
5
behailu2721
Beya man :
የሞተ ተጎዳ ያሉት እኮ አባቶቻችን በምክንያት ነዉ
2025-07-23 12:30:07
4
evamaki2
Eva :
ኮሜንታተሮች ግን ትግስት የላቹም እስከ መጨረሻዉ ለመስማት
2025-07-25 07:51:50
2
abduabate463gmil
Abduabate463gmil.com :
ህይወትሸን ይጠቅሸ በሱ የድረሰው ይደረሰ እሸ
2025-07-31 05:41:34
1
zeri.zala
Zaza :
ነውር በኩራት የሚነገርበት ደረጃ ደርሰናል
2025-07-24 04:12:29
4
selinayeenatewalej
Selina Ye Enatewa Lej :
እደኔ ግራ የገባው ፊልም ነው ወይስ የውነት ታሪክ ነው በዚልክ የሚያስቃት እደ ልጅ ተረተረት ያወራችው ይቅርታ ስላልገባኝ ነው ቆይ ሞታል እዴ
2025-07-23 12:23:33
2
josytom77
Yoseph Temesgen :
አነጋገርሽ ግን ወንድ ነው
2025-07-25 03:54:13
2
rahelmengistu11
Rich :
አሁን ከአምስቱም ተረኛው ማነው?
2025-07-23 18:35:00
2
abdela.muhammed4
Abdela Muhammed :
እኔ በዚህ ጉዳይ ይቺ ልጅ የአነጋገር ሁኔታዎ ያስፈራራል የማትጸልገው ልጅ ወዶት ነብሱን አጥቶ እሷ ብስጭትም አይታይበትም እረ የአነጋገር ድፍረት
2025-07-23 14:03:04
1
To see more videos from user @alivepodcast_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About