@yeab12t: ክፍል 2 ሰሚት ጊዮርጊስ

Yeab12t
Yeab12t
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 22 July 2025 20:57:34 GMT
471487
16492
539
5475

Music

Download

Comments

user7756290322240
user7756290322240 :
2ተኛ ቤ/ክርስቲያን ድርሽ አልልም
2025-07-23 07:03:27
11
samrwitisa1
samrawiti sa🧿 :
እንኳን በሲጋራ አለፈሎት እንጂ እኚ ችቦ ያስጨሳሉ!!
2025-07-23 07:34:40
127
gechow34gmail.com0
gechow0 :
እውነት
2025-07-25 14:05:06
0
merkeb325
merkebe :
የአአ ምዕመን አስራታችሁን ለገጠር ቤተክርስትያን ብትሰጡስ
2025-07-23 04:09:49
285
zmart68
zmart :
እባካቹ የአ አ ምእመን አስራት በኩራታችሁን ለገጠር ስጡ እባካቹ እንዚህ በጣም ጠግበዋል
2025-07-23 05:45:55
54
user7458810262563
birru garri :
ያለ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ የሰው የሞባይል ንግግር በሚዲያ ማቅረብ እንዴት ይታያል.....
2025-07-23 14:23:10
2
hayilie.adu
hayilie adu :
የባንክ ቤት ሰራተኛው በወንጀል መጠየቅ አለበት የደንበኛን ሚስጢር ማውጣት የለበትም ሌላው ደግሞ ጋዜጠኛው ከሴራ ፖለቲካ መውጣት አለበት
2025-07-23 06:28:36
2
babi18664
babi :
ምን መኪና ገዙ?😂😂😂 ..Guys አንደኛዬን ፔንጤ ልሁን
2025-07-23 04:16:24
43
ewunetawun
ewunetawun :
ያውነው ጴንጠምጋር ይኖራል ሙስልምጋር ይኖራል ግን እንደዝ ማጋለጥ ጥሩ ነው
2025-07-23 05:04:49
22
user952737000642
user952737000642 :
የኔአባት ከምኑ ሆዳም አስተዳዳሪጋ ትንቅንቅ ገቡ
2025-07-22 21:14:30
109
amsalukindie
amsalukindie :
እኔ በጣም አፈርኩ አንገት ያስደፋል እንደዚህ ማነጋገሩ ጥሩ ሁኖ ሳለ በሚዲያ መልቀቁ ለሌላው ኢ አማኒ ሲሰማው ሲያየው ምን ሊፈጠር እንደሚችል ይታወቃል መተላለፍ አልነበረበትም ለጋዜጠኛው ክብር አለኝ 🙏 በግሌ ግን አፈርኩ
2025-07-23 03:15:52
11
ahemedebayane
Ahemede Bayane :
አባታችንንጠብቁልንን አደራ አደራ
2025-07-23 21:52:47
1
mesab227
MesAb@22 :
1.አባይ ባንክ ራሱ አስተዳዳሪዎችን በብድር እያማለለ ወደ ዘረፋ የሚስገባቸው እራሱ ነው። 2. የደንበኛን ምሥጢር ቀርጾ ወደ አደባባይ ማውጣት ራሱ በሕግ ያስቀጣል
2025-07-23 04:24:29
6
user3742446069240
mark yesineh :
ቆይ እስቲ ምኑ ነው ማስረጃው ጋዜጠኛው በጣም ችግር አለበት
2025-07-22 22:59:38
6
getu27_mebon
Getu Tolosa ጌቱ ቶሎሳ :
መፅሐፍ ቅዱስ ማንበቢያ ጊዜ የሚያጡት ብር ሲያሳድዱ እኮ ነው 😂😂😂😂😂
2025-07-23 02:36:26
51
user29130627435950
user29130627435950 :
የአለም ጋዜጠኛ ቢዘግብ ምንም አይመጣም እንዳወራህ ትቀራለህ
2025-07-23 06:26:49
1
abiy1260
abiy :
እሄማ ወንበዴ ነው ንግግሩ እራሱ የዘረፋ እቅድ አውጪ ነው በፍጥነት ከደብሩ መነሳት አለበት🙄🙄
2025-07-22 23:20:53
66
zematube12
@zema tube19 :
አሁን ይሄ የሃማኖት አባት ነው ወይስ ነገዴ ?😂
2025-07-23 17:52:06
22
quaqura.gem.expor
quaqura Gem :
እግዚአብሔር ይስጣችሁ የሚያሸልም ስራ ነው ፣ይህ ስራ ሁሉም ቦታ ይድረስ እናት ቤ/ክርስትያን ፣የሌቦችና የቀማኞች ቤት ከሆነች ቆየች::
2025-07-23 16:13:07
11
ahk06_04_2016
Paulo Escobar :
በሚዲያ ሳይሆን ችግርም ካለ በውስጥ ብትፈቱት አይሻልም ጥቂት ሰውች ባጠፉት ጥፍት ቤተክርስቲያን ለምን ትሰደባለች
2025-07-23 08:11:29
3
eyob_dawit02
አክሊለ ፅጌ ማርያም :
ምነው ይህን ያህል ከሰዉዪዉ ጋር የግል ፀብ አላችሁ እንዴ ?አዋከባችሁት
2025-07-23 06:58:13
2
biruk.burka2
biruk burka :
ምፈልገውን አገልግሎት ከላገኙ የባንኩን ደንበኝነት ብያቋርጡ የተሻለበት ብሄዱ ምን ችግር አለው? besides it was polite communication. what's the problem?
2025-07-23 18:41:47
1
sifanf21
Nafyad🇺🇸 :
ene Liselim nw hulachum Islam hunu yishalachuwal
2025-07-24 10:03:12
4
merkeb325
merkebe :
ፈጣሪ እንዴት ይታረቀን?በቤቱ በመቅደሱ ሆነው😢ጌታ ሆይ ቤትህን አፅዳልን አደራህን
2025-07-23 04:05:59
18
kat122r
Boom :
ይሄ የአንዱ ደብር ታሪክ ብቻ አይደለም ይሄታሪክ ሁሉም ደብር ቢፈተሽ በዉስጡ ያለ መጥፌ አሰራር ነዉ ሁልጊዜ የግለሰባች ጥቅም መስኬጃ ስትሆን ቤቴክርስቲያን ማየት እዉነት ያማል
2025-07-23 06:33:39
9
To see more videos from user @yeab12t, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About