@dagmawid: አፍሪካዊያን እንደ ሰው በማይታዩበት በዚያ አሜሪካንን ሲጎበኙ ነጫጭ አሜሪካዊያን እጃቸውን ለመዳበስ የዋሽንግተን ጎዳናዎች ላይ የተጋፉላቸው! አለም በገዢና ተገዢ መንፈስ ሲናወጥ... ጥቁሮች በገመድ ታስረው ሲጎተቱ በተደላደለው መንበራቸው ላይ ሆነው ለኢትዮጵያዊያን በዘመኑ ተወዳዳሪ የሌለውን የትምህርት ፖሊሲ የቀረፁት! በአፍሪካ ተወዳዳሪ የሌለውን የኢትዮጵያን አየር መንገድ በመመስረት የኢትዮጵያ ስም በአለም ላይ እንዲታወቅ ያደረጉት! ከ28 በላይ ከሆኑ አለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች የክብር ዶክትሬት የተበረከተላቸው! በሺ የሚቆጠሩ ኪሎ ሜትሮችን አቋርጠው በቅኝ ግዛት ቀንበር ስር ለወደቁ የአፍሪካ እና የእስያ ክፍለ ሀገራት በአለም መሪዎች ፊት ቆመው የተሟገቱትና አፍሪካዊያን ለነፃነታቸው እንዲታገሉ አፍሪካዊያንን በአፍሪካ አንድነት ድርጅት ስር የያሰባሰቡት! ኔልሰን ማንዴላን አሰልጥነው ያስታጠቁት… የራስ ተፈሪያን ነብይ... የኢትዮጵያዊያን ንጉስ... የአፍሪካዊያን አባት የዲፕሎማሲ መሀንዲስ… ግርማዊ ጃንሆይ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ከ133 አመት በፊት ልክ በዛሬዋ እለት ተወለዱ! መልካም ልደት ግርማዊነትዎ 👑
Dagmawi
Region: ET
Wednesday 23 July 2025 07:53:41 GMT
Music
Download
Comments
carter :
his grace was unparalleled!The whole world listening him when he speaks!Remember his prophecy in 1935 that was logical prediction!
2025-07-27 18:12:58
0
dawit :
his majesty🥰🥰🥰🥰
2025-07-26 17:41:58
2
መኃልዬ መኃልይ :
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏 እናመሰግናለን፡፡
2025-07-23 09:31:14
6
Adam :
ጃ💚💛❤
2025-07-25 15:22:45
1
eliyas :
ግሩምነው።
2025-07-26 08:51:30
1
abela :
ጃ ኖ🥰🥰🥰
2025-07-24 16:04:53
1
user5543678657197 :
ኢትዮጵያ ክብሩዋ ያኔ ነበር አሁን ምን ያደርጋል 🥺🥺🥺🥺🥺
2025-07-24 09:18:02
1
carter :
John F.Kennedy and Jacqueline Kennedy with His imperial majesty
2025-07-25 03:54:49
4
ኑሮ በዘዴ :
ጃ
2025-07-23 08:20:44
1
zech'a 👑 :
ጃ😍😍😍
2025-07-24 20:21:44
1
Global 🌎 :
👍👍👍
2025-07-24 10:39:32
1
Ragner :
😁😁😁
2025-07-25 17:03:43
0
, :
❤❤❤
2025-07-25 15:01:22
0
breath98 :
😳😳😳
2025-07-24 22:43:18
0
To see more videos from user @dagmawid, please go to the Tikwm
homepage.