@fit_awrari_miky: @Fikir Samuel ፍቅር ሳሙኤል @FAYIDA ETHIOPIAN RESTAURANT @NASRI ANOLE @#Yabi Queen @Memar መማር @Santa 🦅 ሳንታ @Habu ሀቡ 🐝 @Queen👸sara♏️🏹 #please #repost #copylink

ፊት አውራሪ ሚኪ 🏹👑🏹
ፊት አውራሪ ሚኪ 🏹👑🏹
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 23 July 2025 08:12:31 GMT
2349851
275319
11846
279365

Music

Download

Comments

1.zelalem
ዘለአለም :
መዝረፍ በግፍ መቀማት ይችል ነበረ ግን በጨዋነት መጠየቁ ብቻ ብንረዳው ደስ ይለኛል
2025-07-23 08:44:26
5475
belaybelete
belaybelete :
እርግጠኛ ነኝ ዛሬ ኪዳነምህረት እዚህ ቤት ትገባለች እማምላክ ትዳብስልህ
2025-07-23 10:52:43
4010
ethiocpgsvci
🌎 :
ምናለበት ቢያንስ መንግስት ለልጆቻቸው ቢቆም
2025-07-25 11:48:31
2
user33104815280887
አሜን እየሱስሆ ይተሎና :
ሁላችንም እንረባረብ
2025-07-25 09:15:18
2
fikadu8744
እዝራ ❤ 🇪🇹 ወለዬው 🇪🇹 :
ቻሌጅ ይጀመርለት 🥰🥰🥰 ፈጣሪ ጨርሶ ይማርልህ🥰🥰🥰
2025-07-23 10:46:19
1337
deepthinking92
yaya :
የአማራ ህዝብ እንዲረዳህ ከፈለግህ ሚሊተሪውን አውልቀህ ተናገር
2025-07-23 16:42:34
110
kukuhermi
ኩኩሻ የሂዊ እናት 16 :
ኪዳነምረት እናቴ በለተቀኗ ትማርል
2025-07-23 09:29:40
322
kidu_amare.ag
Kidu_Amare AG :
ማየት ያለብን ልብሱን ወይ ማረጉን አይደለም ህፃኑ መዳን አለበት
2025-07-23 10:20:07
912
hanitefera21
Hanicho😜 :
እግዛብሔር ይማርልህ የእውነት
2025-07-25 12:22:21
0
silntu47
ᴅ ѕ 𝙪 🌂 :
የ 100 ብር ቻሌንጅ ይጀመር ምትሉ🥰
2025-07-23 20:30:21
36
tamme_sparta
sparta :
እስኪ ሚሊተሪ ለባሽ ሁላቹም repost🙏🙏🙏
2025-07-23 10:33:01
408
user4049905059052
user4049905059052 :
አካውቱን ላክል
2025-07-25 03:32:57
8
samu122482
samu1224@ :
አላህ ይርዳክ
2025-07-25 11:41:59
0
jemaika3
@ jemaika :
ወታደር ያገር ባለውለታ ነው ተራ እና ተረኜች በሚፈፅሙት በደል ወለታቸውን ባንረሣ ስንት ወታደሮች አሉ ለሀገር ዘብ የቆሙ እንርዳው እንርዳው ልጂ ያለው በልጂ አይጨክንም እና በቻልነው እንተባበረው
2025-07-23 09:06:34
341
temesgentemu04
freedom !!!!!! :
እናቴ ትሙት ማንም ሰው ክፉ አይንከው ፌደራል ግን በምድር ላይ ጥሩ/መልካም ነገር ሁሌም ክፉ አይግጠመው እወዳችኋሁ:በጣም የምወዳቸው የሚወዱኝ ብዙ የፌደራል ፖሊስ ጓደኞቼ ናቸው ሲበዛ ፍቅር ናቸው:የተማረ ፕሮፌሰር ሚባሉትን 100 እጥፍ ጊዜ ተራ ወታደር ይበልጣቸዋል በአመለካከት :: እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርላችሁ🥰🥰🥰😍😍
2025-07-23 11:37:20
62
melefedaw
MELE FEDAW :
እግዚያብሔር ይርዳህ ወንድሜ🙏🙏🙏
2025-07-23 19:28:21
30
user1762504606245
hasat :
አቅም ያለው ቢረዳው ጥሩ ነው እግዚሀቤር ይማረው
2025-07-25 11:42:54
1
ayalk072
elias341 :
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው።
2025-07-25 10:51:52
1
yenatua12
Medi የጁ :
አላህ በምትወዱት አይፈትናችሁ ያረብ😢😢😢
2025-07-23 09:27:35
187
gualweladita2127
ፍቕሪ ምስ ኩሉ(ትግራወይቲ)💊 :
የጭንቅ አማላጇ ትድረስልህ🙏
2025-07-23 09:18:19
213
amlala18
Aman1221⚔️💚💛❤️💪💪💪💪 :
ህጻኑን ፈጣሪ ይማረው ነገር ግን ህጻኑ እንዲረዳ ከተፈለገ ዩኒፎርሙን ቢያወልቀው መልካም ይመስለኛል ማለቴ አሁን ባለው ወቅታዊ ሁኔታ የፀጥታ አካላት በመላው በሚባል ደረጃ ከማህበረሰቡ ልብ የወጣ ስለመሠለኝ
2025-07-23 15:52:01
70
semenegnaw6
BEGEMIDIR :
1000056603593
2025-07-23 20:05:45
9
osmanmaintinans192
Canon maintinans192 :
ባልወልድም አዉቀዋለሁ! አብሺር
2025-07-25 11:40:01
0
gojjamakebetegni
Wubalem bantayehu 💚💛❤️💪💪💪 :
ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትጎብኝልህ🙏🙏🙏ወንድማለም ኪዳነ ምሕረት እናቴ የህፃኑን ህይወት ታደጊለት🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይማርላችሁ
2025-07-23 14:35:17
39
meseret.abera08
Meseret Abera :
ፈጣሪይማርልህ
2025-07-25 12:07:31
0
To see more videos from user @fit_awrari_miky, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About