@ethiopiawitwa: ወንዶችዬ#ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #videoviral #ethio_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viral

ቅንነት💕 🇪🇹🇨🇦
ቅንነት💕 🇪🇹🇨🇦
Open In TikTok:
Region: KE
Wednesday 23 July 2025 09:14:02 GMT
337998
25108
784
2353

Music

Download

Comments

alemari90
alemari :
ወንድ ልጅ ሴትን ልጅ ፊት ለፊት ቀርቦ አልፈልግሽም ቢላት ያኔ ሴቷ ላይ የሚያየውን ሐዘን መቋቋም እና መጨከን ስለማይችል ዝም ብሎ መሄዴን ይመርጣል
2025-07-23 09:56:06
104
remu5556
🔸R²emu | ቀይስ🤠 :
ትጎዳለች የምንፈራው ማውራቱን ሳይሆን የሷን ልብ ላለመስበር ነው🤷‍♂️
2025-07-23 11:37:59
60
adina_channel
Adina Channel :
ወንድ ስለሆነ
2025-08-01 08:43:59
0
123emu54
Emu :
የኔ እህት ከአጉል ተስፋ በጊዜ እውንቱን ማወቅ ይሻላል ባይ ነኝ
2025-07-26 21:38:41
3
user56029826067713
ህንደኬ :
አልፈልግሽም አይልም ትጎዳለች ብሎ አይደለም በሶ መወደዱ በሁሉም ሰው እንደሚፈለግ ማረጋገጫ ያገኘ ይመስለዋል ሚገርምሽ እሶ በሁኔታው ተረድታ ቀድማ የራቀችው ለት ብትፈልገውም ....ያን ጊዜ የኔያላት ሳይሳካለት ሲቀር ወደሶ ይመጣል አማራጭ አድርጎ ሊያስቀምጥ ሲፈልግ በሌላ ተመርጣ ስታሸበርቅ በቁጭት ይንገበገባል...አልፈልግማ አይልም ደጋግማም ብትጠይቀው ምክንያት ይደረድራል ፈሪና ጠንካራ አይደለም
2025-07-23 11:06:12
127
sara.semey
sari yewa :
ቁርጡን ያወቀ ምርጫ ይኖረዋል👈💔💔🥹
2025-07-25 09:24:27
6
user9615316972293
𝕖𝕝𝕕𝕦 :
እውነት ነው እሱን በአካል ለማግኘት 600km ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ትርፉ💔
2025-07-31 21:01:57
2
official_burak21
Bųraķ Yøung Jr.🔞 :
betam new mikebden alakm Bicha ee
2025-07-25 08:14:50
2
genete.tekola
የነገን ማን ያውቃል :
ትክክል ነሽ እህቴ🥰♥
2025-08-01 19:33:25
0
abdumatama
Abdu mohamed :
ምክኒያቱን ክተናገርን የባሰ ትጎዳለች ብለን ስለምናስብ ነዉ
2025-07-23 09:33:44
64
haymi.1225
Haymi Kasa :
ከመናገራቸው በፊት እኛ ይገባናል ምንም መናገር አይጠበቅባቸውም😏
2025-07-23 20:52:53
16
user8161576004295
Ras Aimro :
yesew lib yiseberal eko
2025-08-01 10:23:01
0
amannewhageru1
Aman new Hegeru :
አይከብድም እህቴ እሱዋን በደምብ እየገመገመ ነው እንጂ ሁሉም ነገር ለማወቅ ልቡዋ እውነት ትዎዳለች ዎይስ ገንዘብ ፈልጋ ነው ዎይስ አለባበስ ስላማረ ነው ሌሎች ነገሮቹን አይታ ነው እኔጋ የመጣች ብሎ እያየ ነው እንጂ ታማኝ ሰዉ እዚ ምድር ላይ የለም እሺ ታማኝ ሰማይ እና ምድሩን የፍጠር እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው 🙏🙏🙏
2025-07-31 12:05:20
0
soto4033
sebahnur sied :
አማራጭ ለመጠቀም ነው Noማለት የሚፈሩት
2025-07-23 11:38:45
291
user7862451361362
ቦቸራ :
አረ ባክሽ እርግጠኛነሽ
2025-07-30 22:40:45
1
user196577650
sami 💚💛❤️ :
እረ እነግራታለሁ🥰🥰
2025-08-01 04:12:38
0
rehiabdu
rehi abdu :
የሚጎዱን ስለሚመስላቸው ነው ብዬ አስብ ነበር አሁን ዬተረዳሁት ግን አማራጭ ላለማጣት ነው የሚፈልጉትን ማግኘት ካልቻሉ በምትፈልጋቸው ሴት ተደብቀው ማለፍ ስለሚፈለጉ ነው።
2025-07-24 16:15:48
3
agerselam0
Agreselam mnwuyete :
ባጣ ቆይ ስሚያደረጋት ነው እንጅ ለመናገር ፈረቶ አይደለም
2025-07-23 17:09:34
20
afiyatube5
Afiya AR❤💪 :
በፊት ብዙ ቀባጥሮ ለምኖ ስላገኛት ዉሸቱ ስለሚያሳፍረዉ እና እሱን እያሰበች እንድትኖር ካልተመቸዉ ደግሞ ተመልሶ ለመምጣት ባጭሩ ባጣቆይኝ ለማድረግ ነዉ
2025-07-26 11:33:01
1
afiwollo4427
Afi wollo :
ለማታለል ግን አይደለም ከፊቷ መቆም እግሯ ላይ ይወድቃል😢😢😢
2025-07-24 20:32:26
4
meti.161
meti 16🙏🙏 :
አረ አትሳሳቺ በጭራሽ ማለት አይከብዳቸውም
2025-07-28 10:38:24
1
dag3248
dag :
ስለምንፈራ አይደለም ለሴት ልጅ ስሜት ስለምንጠነቀቅ ነው
2025-07-25 19:02:26
1
jotaw85
➡Ⓨⓞⓢⓔⓟⓗ ✝️ :
ሴት ልጅ አልፈልግሽም ስትባል የምትሰበረው መቸም ነው የማይድነው ።
2025-07-26 21:42:23
4
user78330870481695
ነኝ እድለ ቢሱ :
ውይ ነግግርሽን ስወደው የመችሺ 🥰
2025-07-28 08:27:20
4
aurapassion1
marmoush :
ብትጎዳስ ብትሰበርስ እንጅማ አልፈልጋትም 💪
2025-07-23 19:30:26
3
To see more videos from user @ethiopiawitwa, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About