@rahelyablen: Replying to @lilimamo239 ቀጣይ R ነው☕

Rahel 🍫
Rahel 🍫
Open In TikTok:
Region: LB
Wednesday 23 July 2025 09:50:01 GMT
218623
7003
1595
2269

Music

Download

Comments

shan02847
↪ፀይሟ♨ነኝ የቮረናዋ🔐 :
ትገደል የምትሉ🥺
2025-07-24 05:01:41
26
aele847
Don’t Waste Your Life :
😂😂😂ባለፈው የጣም ጥሩ የዋህ ናቹህ ብለሽ ነበር እኮ እረሳሽው ላስታውስሽ ብየነው😂😂😂
2025-07-23 12:17:46
49
user34697613691
ሸቃሊት ነኝ የመዳም ታክሲ😁💃🚓 :
ዛሬ ደሞ ሚዶ አድርጋለች አሜን የሚል አይጠፋም 🤣🤣🤣🤣
2025-07-25 22:06:31
0
aminaabedella1
amina abdella :
A ነኝ ግን አልቀናም እደውም ሠወች ያሠቃዬኛል
2025-07-23 11:09:17
119
abushblue
🅐︎🅑︎🅤︎ሽ ድሬ 💚💛❤️ 🇺🇬 🇨🇦 :
ሲኒሽን ነው የምሰብርብሽ
2025-07-23 10:39:14
127
addes4893
addes :
እኔ A ነኝ ግን ምቀኛ ቅናተኛ አይደለዉም በብዛት ተጎጂ ነኝ በሰዉ
2025-07-24 09:03:09
8
zu1616a
ze1616A :
ንቀት ነው መጋረጃ የሌለው
2025-07-23 14:03:33
61
user6971634545875
ዝምታ ውስጤ ነው➣ :
ትገደል እምትሉ
2025-07-26 06:54:42
0
user55532303759670
࿐ልጅ መዲ የናቷ❦ :
ውጭ ምትመስላለች አሏህ ብቻነው አዋቂው
2025-07-25 18:26:14
0
bbbrandbonda
Dawit Getachew Desta :
@Dawit Getachew Desta:ጌታ እየሱስ ይወድሻል እህቴ ሴጣን ውለታ አያቅም ክፍ ነው ንቄ 1ቀን አስታውሺ ይቺን ቀን ጌታ እንዲረዳሽ እፀልይልሻለሁ ክፍ አይንካሽ እህቴ
2025-07-26 11:02:00
2
lij_alex
Lij🫴🏼Alex🫶🏼 🕊️ :
በእርሶ መጀን 🤣🤣🤣🤣
2025-07-23 10:18:22
11
user6002874545751
እንደ~ታሪክ~🦋 :
አትዳነዥብኝ🙄 የሰው መውደድ ሞልቶኛን ቀንቸም አላቅም በራሴ አለም ነው የምኖረው ለሰው ክፉ አስቤ አላቅም ሀዘንሽን ለራስሽ ስሚው የማናት ሀጠራው🙄🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-07-25 19:04:18
0
zainat9298
ሢትራ ሚፍታህ :
😂😂😂በሢኒዉነበር አናትሽን ማለት
2025-07-23 14:34:18
1
asu4zyrlhu
A ነኝ ዝምተኛዋ :
🤣🤣🤣ዝበይ ደስታፍ ለራሤ ሰው ነውያሥቸገረኝ እኳን ልቀና
2025-07-23 18:43:58
3
nuhamin039
nuhamin :
ልክ ነው እሚል እኮ አይጠፋም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
2025-07-23 10:12:50
58
mari211339
ሀኒ 💋👌 :
ፈጣሪዬ ሆይ ትክክል🤣🤣🤣🤣🤣
2025-07-23 10:25:37
3
senimr2
Seni 🇪🇹 :
ምቀኞቼ ሁሉ A ናቸው በተለይ የሆነ ልጅ😂😂😂 አድርሱልኝ
2025-07-25 10:05:33
2
suzanna5752
Suzanna :
T
2025-07-23 15:44:41
1
magaalleemucatisa
A̤l̤h̤a̤m̤d̤ṳl̤i̤l̤l̤a̤h̤ 🕌 :
በ ኤ እሚጀምር ሰው እምጠይው እዳለሽ እዛው ንገሪው ጭራሽ ዝም ብላ ትፈላሰፈለች እንዴ ተከሲስ 🙄😳😂😂
2025-07-23 10:23:57
13
rahmat.rahmat7533
ወሎየዋ :
እውነት ነው🙄🙄🙄🙄🙄የምር
2025-07-23 10:37:59
4
mesi.love10
ሲገባህ ይረፍዳል😍 :
ምነው Mን ተውሻት ሆሆ🙄🙄🙄
2025-07-23 15:04:39
1
eyeuus.tesfaye
ጎንደር ደሜ ነው 💪 :
እውነት ነው ልክ ነች የምር
2025-07-23 12:52:59
5
user6530492625258
ዝምታ ውስጤ ነው""💓""✍️ :
አኡዙቢላ የሚያምንሸኮ አይጠፋም😂😂😂😂😂
2025-07-23 20:11:31
1
ager.desalegn.des
Ager desalegn Desalegn :
ኧረ አታስቄኝ ማርያም እኔ አልቀናም ክፋትም የለኝም እራሴንም ከማንም ጋር አወዳዲሬ አላቅም እንዳውም ሰው ይቀናብኛል 🤔🤔😋🤪😜
2025-07-25 12:30:27
0
user8491923956136
Zuzuነኝ የጎጃሟ ንስር :
እውነት እምትሉ ላይክ ወጋሁት በ zzzz ስሪልኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-23 10:11:13
26
To see more videos from user @rahelyablen, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About