@jafer_emamu: ሰላት ያለተህያቱ ተቀባይነት #copylink የለውም@ሀበሻዊ 👳‍♀️🧕👳‍♂️ #ሶላት . . .. . .. #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ሀበሻ🇪🇹🇪🇹🇪🇹tiktok #fyp #vairal #ጃaፋር #ኢስላም_ነው_ህይወቴ_አልሀምዱሊላህ🕌🕌🕌🕌🕋

ጃAፋር 👳‍♀️
ጃAፋር 👳‍♀️
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 23 July 2025 12:54:09 GMT
272877
47785
944
24511

Music

Download

Comments

madishaashee
𝕄𝕖𝕕𝕚 𝕊𝕙𝕒𝕤𝕙𝕖🧕🦋 :
አሏህ ሆይ ስላታችንን ተቀበለን🤲🤲🙏
2025-07-23 15:27:14
451
.r.ta.l.y.l
ቻ R ኩ Ta ይ 🇹🇷የኔ ሀገር🇹🇷 :
አተ ባልከው ሳይሆን አላህ ባለው ነው ደሞ ወላሂ አይቀበላቹም ብለህ ትምላለህ በምን አውክና ነው ብቻ አላህ ይቀበለን 😔
2025-07-23 19:21:24
285
eliyasebrahim0
Eliyas Ebrahim :
ይሰርዘዋል
2025-07-25 19:55:59
0
user5810350587192
mustafa. 1,5,36 :
masha allahi
2025-07-25 15:36:10
1
jemuye445
papi :
እኔሳለምቴ ነኝ አልችልም ውንድሜ እና አላሂ አይቃበለኝም ማለት ነው ???????????
2025-07-24 19:28:36
6
sumamiiiiiiiiii
sume :
wly mashallah ihen mikrihn allah be jennat yekyerlik🥺♥️
2025-07-23 17:52:42
6
islamic_video_makers
ሀበሻዊ 👳‍♀️🧕👳‍♂️ :
ማነው እስቲ ጃፋርን የሚወደው✌️
2025-07-23 13:10:26
160
e.k8113
@E.k :
selu alenebi selelahu aleyhi weselem 🥰
2025-07-25 19:28:55
0
m.al.amn
MÓĤ AL AMÏN :
ማሻ አላህ አላህ ይቀበለን
2025-07-25 19:43:15
0
mahi.mamalove1
mahiiiii :
ከቻልክ አትማል
2025-07-24 18:50:02
2
hhre.h
ቤስት H :
ተረጋጋ እጂ አዋቂው ደሞ ትምላለክ
2025-07-25 08:28:04
2
user1662536529698
ብቸኛዋ እርግብ🦜 :
ወላሂ እኔ ሁለተኛውን ብየው አላቅም 😔😔 ሶላቴን አልተቀበለኚም ማለት ነው 😭
2025-07-23 15:48:58
21
user7481850530656
አብዲ የቸሀው :
አላህ ጎዶሎዋችንን ሁሉ ይሙላልን ያረበልአለሚን
2025-07-25 18:12:20
2
abdu.seid350
abdi letelatum lewedajum fkr :
አረ በአላህ ምለህ አይቀበላችሁም አይባልም አላህንፍራ
2025-07-24 07:08:01
2
amir.seid949
amir king 👑 :
አታህያቱን ብቻ ብቀራ አይቀበለንም እደ 🙏🙏🙏
2025-07-24 03:42:29
1
safuabdulkerim
Safu Abdulkerim :
ሁለተኛዉ ተሸሁድ ላይ አላሁ መሰሊ ከሚለዉ ነዉ ሚጀመረዉ ወይስ አተሒየቱም ሚለዉ ይጨመራል
2025-07-23 17:07:42
6
editor9391
Call me bell 😈 :
@𝕄𝕖𝕕𝕚 𝕊𝕙𝕒𝕤𝕙𝕖🧕🦋: አሏህ ሆይ ስላታችንን ተቀበለን🤲🤲🙏
2025-07-25 08:41:07
1
e.s6553
E s :
ተቀባይነት አይኖረውም የሚለውን ሶሂህ ሀድስ ጠቅሰህ ብነግረን !!!
2025-07-25 20:07:28
0
hanijelale
Hani :
ላይቀበላቹ ይችላል ወይም ሰላታቹ አልተሞለም ነው ሚባለው አይቀበላቹም አይባልም
2025-07-24 13:14:06
5
user7846212157551
ከም ወሎየ የናቱ ልጅ :
ይቀበለን አይቀበለን አላህ ያቀዋል የልባችንን ወላሂ አይቀበላችሁም አትበል ወድሜ
2025-07-25 18:32:40
0
abubekerabdrahman
Abubeker Abdrahman :
ወላሂ ብለህ ትምላለህ እሱ አድዬ የሆነ ጌታ ነዉ የሚያቀዉ ወላሂ ብለህ መጀመር አልነበረብህም
2025-07-24 14:39:54
0
sameraaleefa8
Samera Aleefa8 :
አላህ ሁሉም አዋቂ ነው ደሞ ወላሂ አይቀበላቹም ለምን ትላለክ ? እስተፉርላህ
2025-07-25 10:55:48
2
sadikbasir1
sadik basir :
ጀዛከላህ
2025-07-25 12:13:59
1
firaa_3221
MUBAA 🤍 :
Maasha Allah Wendime ihe video Le bizu sew yastemiral biye asibalew
2025-07-23 19:13:49
3
hamza.man51
🔰H4mza📸🥷 :
ማሻ አልሀ
2025-07-24 03:51:50
1
To see more videos from user @jafer_emamu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About