@tsinukal15: ሰው እውነቱን እንዲያውቅ ነው ትግሉ💙 #interview #copylink #viraltiktok #viralvideo #fypシ

ፅኑkal💙
ፅኑkal💙
Open In TikTok:
Region: BH
Wednesday 23 July 2025 13:40:39 GMT
64320
7617
224
1572

Music

Download

Comments

kokiy_moke
Koki Moke :
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የነብይ ጥሌን ት/ት እከታተላለሁኝ። ክርስቶስን ቢቻ ነው የሚሰብከው
2025-07-23 18:28:29
221
kingdevid31
diev :
የዚ ሰው ስብከት በጣም ሲበዛ ኣደምጣለው ነበር ኣሁን ግን family በጣም ደበራቸው እና ኣሁን ተደብቄ እሰማለው ,እስኪ ኣማክሩኝ from mekkele
2025-07-24 06:56:13
66
puravida604
ፑራቪዳ :
ወላሂ እኔም በጣም ነው የምሰማው በጣምም ነው ምወደው አላህ ይጠብቅህ ጥላሁን ፀጋየ 🥰
2025-07-30 00:11:53
3
new_joy7
new_Joy :
የኔንስ መች ጨረስኩ?! 😍 That's the whole point 🔥💯
2025-07-23 20:16:01
100
yordanos.abraham0
Yordanos Abraham :
አኔ ኦርቶዶክሰ ነኝ ግን በጣም ነው የምከታተለው ምክንያቱም እውነት ብቻ ነው የሚያሰተምረው እግዚአብሔር ይባርከው
2025-07-24 14:56:00
16
liz__653
Liz ✝️ :
I disagree coz you have to tell the other wrong beliefs that they are on the wrong rode.
2025-07-26 05:52:01
0
desalegnlawcorner4
desalegnlawcorner4 :
አኔ በ ጥሌ ምክናት getan አገኛዉ 🙏🙏🙏
2025-07-28 13:43:23
3
rdi888
Selam :
እኔ ግን ስከራከር ነው ጌታን ያገኘሁት ወንድም ጥሌ እውነትን መግለፅ ውሸትን ውሸት እያሉም ነው🙏🏾🥰
2025-07-23 18:26:16
14
elsichefk
elsichefk :
ተባረክ
2025-07-30 13:43:50
0
user242087630
rita💜♈ :
ኢሄ ነዉ ክርስትና 🥰 ብትችሉስ ከሁሉም ጋር በፍቅር ኑሩ ነዉ የሚለዉ ቃሉ
2025-07-23 16:20:42
53
medafeta
𝕄𝕖𝕕𝕒 🎯 :
ማርያምን 𝟏 ቀን እመጣለው ለዛ ያብቃኝ
2025-07-25 04:56:46
7
resurrection321
CJ :
ጥሌን በጣም ነው ምወድህ ሙሉ video የት ማግኘት እችላለሁ
2025-07-24 12:47:55
5
tigrayadey007
Tigrayadey💊💊💊 :
ከብዙ አመታት በኃላ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳስብ ያረገኝ ሰው እሄ ሰው ነው።
2025-07-23 21:22:51
40
merryyebelay
merry❤ :
ይህ መልክት አሁን ላይ ክርስትናን መበሻሸቅያ ላረጉት ለእኛው ልጆች አድርሱላቸው
2025-07-23 19:29:53
25
syeebirr
እኛ :
🙏🙏🙏 እኔም የማምነው እንዲህ ነው ስለ ብርሃን ስታወራ ጨለማው ይገለጣል። ወንጌሉ ብቻውን በሌሎች ላይ ጥያቄ ይፈጥራል
2025-07-23 14:32:59
35
lijtemu19
Temu :
እኔን ወደጌታ የመጣኝ ጥልዬ ተባረክ
2025-07-24 05:00:19
42
meseret.fikre5
Meseret Fikre :
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የሱ ትምህርት ሱስ ሆኖብኛል ስለ ሰማይና ክርስቶስን የሚሰብክ ደስ የሚል ስብና ያለው እግዚአብሔር ከነ መላው ቤተሰብእ ይባርክህ ።
2025-07-26 12:18:34
3
yoyalove816
Yoni Menen :
ጥሌ ተባረክ አሁንም አምላክ ይጠብቅህ እጅግ ድንቅ ነህ ትምህርቶችህን ሁሌም እከታተላለው ስለድንግል ማርያም እንኳን ያስተማርከው ትምህርት በቂ ነው ፀጋውን ያብዛልህ አሁንም 💖🥰💖🥰💖
2025-07-23 16:44:33
7
beba070161
Beba🤙 አንትዬ :
ለዚ እኮ ነው ጥሌ ሚመቸኝ✌
2025-07-23 15:42:40
86
biniyam.69
ምናልባት ከምንመኛው ነገር ሞት ይቀድመን ይሁናል :
አዎ ክፍልሐገር የምኖር የኦርቶዶክስ ተከታዪ ነኚ ግን በጥሌ አፍ ወንጌልን መስማት ይስደስተኛል ብዙ ጓደኞቼ ነገሪይቸው ሁሉም ሰብሰብም ብለን እሰማዋለን ጥሌ በርታልን
2025-07-23 19:34:09
17
fenan5
hana shewangezaw :
🥰እምወድህ በ ምክንያት  ነው ክርስትና ህይወት ነው ሚመሰክረው ።ወንጌልን በገባክ  ማስተማርክ መለወጥ ያለበትን ህይወት ይለውጣል!የ ዘመናችን ጳውሎስ ነክ እ/ር ዘመንክን ይባርክ ከ እዚ በላይ እድታገለግለው ይረዳክ!!!😍🙏🙏🙏🙏🤚
2025-07-25 18:12:34
3
emanualgas
emanual :
የኔንስ መች ጨረስኩ!!!! ትልቅ አባባል ነው።
2025-07-23 17:16:39
7
dawittafese980baby
Dav :
ጥሌ የተባረከ ሰባኪ መንፈስ ገባብኝ ብሎ በማናውቀው ጩኸት አስተምሮ አያቅም ስለዚህ ከልቤ አዳምጠዋለሁ
2025-07-27 18:36:19
2
.brand67
አልሚ 💎 Brand🇪🇹🇪🇹 :
እምወድክ በምክንያት ነው🥰🥰ፀጋ ይብዛልክ
2025-07-28 11:00:27
1
user12ert432165u4
እየመጣው ነው :
ዘመን ይባረክ ፀጋው ይብዛል ። ወንጌል ፍቅር በፍቅር የሚሰበክ ነው ። ጌታም ወንጌልን በፍቅር ነው የሰበከው እስከ መስቀል ሞት ድረስ 🙏🙏🥰🥰🥰
2025-07-24 05:03:41
4
To see more videos from user @tsinukal15, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About