@yettifinancial: #awareness #yettifinancial #yettifinancialrecognizedcompany

YettiFinancial
YettiFinancial
Open In TikTok:
Region: US
Wednesday 23 July 2025 14:45:02 GMT
153337
3740
207
5591

Music

Download

Comments

prima_donna13
prima donna :
በእርግጠኝነት ጫት ይዞ ነው ሲጀምር ሳይመረምር እንዴት ዲፖርት አረጉት
2025-07-23 22:36:31
35
husseintaha8393
husseintaha8393 :
ዳማከሴ ከአገር ቤት ማምጣት አሰፈላጊ አይደለምደ እዚሁ አለ በበጋው ወራት ችግኝ መሸጫ ጣቢያወች Oregon ተብሎ ይጠራል። mwxicn,Italian greek oregon ተብሎ ይጠራል ቸግኙን ገዝቶ መትከል ይቻላልደ
2025-07-25 19:00:18
4
sadasada9211
ILove🥰 you🥰 Mama 🥰 :
እኔ በጣም ብዙ ይዠ መጥቻለሁ ምንም አላሉኝም ምናልባት የሱ ጫት አቃላቅሎ እንዳይሆን🤔
2025-07-23 19:11:40
68
dr.abiy000
ዶ/ር አብይ የጅማው :
እኔ የገረመኝ አፍሬካ ነው ሐገሩ ??ወንጀል እንኳን ቢሆን በጥፋቱ ከተቀጣ በዋላ ነው ሚባረረው
2025-07-26 12:58:56
0
tseghegirmay
tseghe girmay :
አረ እኔ እስከ ስሩ ይዤ መጥቻለሁ
2025-07-24 08:28:16
5
sintayehu.merawi
sintayehu merawi :
ውሸት ነው አላምንም
2025-07-24 20:34:49
0
newpearl2
New Pearl ❤️ :
ምክንያቱን አልነገርሽንም ምን እንዳሉት??ዳማከሴ ስሙ በእንግሊዘኛ ምንድነው ???
2025-07-24 00:05:17
0
hemone1919
Miracle :
Last 2 years I brought with me. But It’s dry . I still thought I would come back in 2 months thank you Yetti 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-25 02:04:03
0
lilytilahun92
lily tilahun :
እንዴ እንዴት ምንም ሳይመረመር ተወንጅሎ ዲፖርት ይደረጋል ? ህጉን ማወቅ እና ማክበር ግድ ነው ግን ጫት ሳይዝ ጫት ይዘሀል መባል እራሱ ወንጀል ነው ልጁ የያዘው ጫት ካልሆነ እና እንደተባለው ደማከሴ ከሆነ አሁንም ቢሆን ከሶ መመለስ ይችላል ባይመለስ እንኳን ስሙን ያጥራ። ደሞ ልጁ በዚህ ከተከሰሰ የትም EU መግባት አይችልም ወደፊት ስለዚህ ስህተት ከሆንነ እራሱን ነጻ ማውጣት አለበት ይህን ግንዛቤ ለሰው መሰጠት አለበት ጣልያን ጫት ይዟል ካሉት በቃ አለቀለት መላው EU ተመዝግቧል ስለዚህ ነጻ መሆን አለበት
2025-07-26 05:26:42
0
wendsen162
@beza :
Candan ይዤ መጥቻለው ፌሰታል ሙሉ ማንም አልጠየቀኝም
2025-07-24 12:49:41
1
user62100937
Eden :
እኔ ጎረቤት አዝማሪኖ ወይም የስጋ መጥበሻ የተፈጨ ይዛ መታ ዳላስ ኤርፖርት ብዙ አጉላልተዋትበመጨረሻም ጥለው አሳልፈዋታል በተለይ አሁን ላይ ችግር ነው
2025-07-24 01:00:48
0
selamzeleke1985gmail.com
selam 🇪🇹🇺🇸 :
እኔ ባህር ዛፍ ይዤ መጥቻለሁ በእርግጠኝነት ጫት ቀላቅሎ ይዞ ነው
2025-07-25 16:01:53
0
emutikoo
Biftu :
You can find it on Amazon
2025-07-25 01:06:42
0
asnawb2
asnawb2 :
እረ እኔ ይዤ መጥቻለሁ ማንም የጠየቀኝ የለም
2025-07-23 21:40:13
9
user3267814610844
አዲስ አለም :
እኔ አንዴ አርቲ ነቅየ ከነስሯ የጂ ስመጣ ሻንጣ ውስጥ በኮቢተር አይተው ከዚያው ከኢት እርቦርት አስጥለውኛል
2025-07-24 05:34:42
2
negussieabebe3
negussieabebe3 :
Thankyou
2025-07-28 08:35:36
0
woinshetashine6
woinshetashine6 :
Thank you for sharing
2025-07-28 04:11:02
1
call911xp
ኤሎሄ :
አሜሪካ አሁን ቆሽሻለች we don’t need USA anymore bye bye
2025-07-26 04:16:51
0
afeworkdesta36
afeworkdesta36 :
good to know mom tnx
2025-07-28 00:26:28
0
mike_utd
mike_utd :
ጥሩ ነው። ግን አማርኛው ተጠረዘ ነው የሚባል “ተደረገ” አይባልም🤣 ነውር ነው 😅
2025-07-25 11:04:56
1
xenat.south.east
xenat.south.east :
Why don’t you tell if it’s illegal to bring damakesie
2025-07-25 05:38:20
0
samykiya0
SUMMER :
so what kind of spice not allowed to take to usa
2025-07-25 09:47:39
1
benji6087
Benji :
Why is it illegal? Can you explain it for us?
2025-07-24 20:25:14
0
wwfetiya7514
🦋FETIYA🦋 :
በጣም አመሰገናለወ እህቴ አደ የማላቀወ ሰወ airport አጊቶኝ ዳማካሴ አምጪልኝ በሎኝ ነበር ከጉደ አወጣሸኝ አመሰገናለወ በጣም
2025-07-24 04:22:03
0
To see more videos from user @yettifinancial, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About