@haymi235:

✞︎ሃይሚ ዘ-ክርስቶስ†🦅
✞︎ሃይሚ ዘ-ክርስቶስ†🦅
Open In TikTok:
Region: AE
Wednesday 23 July 2025 17:21:13 GMT
406802
63134
1490
18572

Music

Download

Comments

emahus28
Ema :
ኡፍፍፍ በዚ ጉዳይ ውስጤ እንዴት እንደሚቃጠል... እግዚአብሔር ይስጦት አባቴ አሳረፉኝ.... ቃለ ህይወትን ያሰማልን
2025-07-24 05:52:42
473
girmish915
girmish :
እንዲህ ነጭ ነጩን የሚነግሩንን የሚመክሩንን አባቶች ዕድሜያቸውን ያርዝምልን።
2025-07-24 05:10:57
271
tigistbelay975
Tigist Belay :
የኔ ወርቅ አባት🥰🥰በእድሜ በጤና ያቆይልን
2025-07-27 05:57:55
0
kidest.hager
Kidest Hager :
አአቦ ገና ፒያኖ ታስገባላችሁ አትመጻደቁ
2025-07-27 00:54:49
0
get.getgg7
@gech24 :
"ስርዓተ ቤተክርስቲያን" ድንቅ ጥዑም ትምህርት (ማስታወሻ) አባታችን በረከትዎ ይደርብን በእውነት! ቃለህይወትን ያሰማልን
2025-07-26 16:55:04
8
user7067622207402
daseman :
የሚመክር የሚቆረቁብ አባት አያሳጣን ቃለ ህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-23 18:20:24
722
abelyemariyamlige
Abel Ye Mariyam Lige :
"ይሔ ቤት ተራ ቤት አይደለም"!!!
2025-07-25 15:19:38
34
abelg777
Abel :
እኔማ የምዕመኑ ድፍረት ይገርመኛል ከታቦቱ ጋር እግር እግር እየተጋፋሁ ልሂድ የሚል ሳይ ያስደነግጠኛል በዛ ላይ ዞር በሉ መንገድ ልቀቁ ሲባል እሚሰማ የለም።መባረክ በቅርበት የሚመስላቸው ሰዎች ብዙናቸው እ/ር ልቦና ይስጠን
2025-07-24 05:53:01
61
user8534288182349
Genetu Addis mogesssss :
ሌላም መስተካከል ያለበት አለ አባታችን።ታቦታት ሲወጡ የሚነፋው መለከት እን ነጋሪት መመታቱ ትክክል ነው ወይ የሚያቅ ቢነግረኝ??
2025-07-27 06:02:44
0
serka212121
Sêrkē ዘ_ክርስቶስ :
የኔ አባት ስወዳቼው🥰
2025-07-23 17:41:30
110
elsisami3
elsi :
ኮመንት ባደረኩኝ ቁጥር ሁሌ እሰደብ ነበር። እግዚአብሔር ይስጦት አባቴ እንኳን ዝምታውን እርሶ ሰብረው አስተማሩልን። ሁሉም ሼር ሊያደርገው ይገባል
2025-07-24 07:41:02
48
weleteye
ልድያ✝️ :
የአብዛኞቻችን መዘምራን በሽታ!!
2025-07-24 16:43:20
43
tsehay.worku3
Tsehay Worku :
እኔ ደስ የማይለኝ ታቦት ወቶ የሚዘመረው መዝሙር ፍጥነት ምናለ ሁለት መዝሙር የተረጋጋ ቢዘመር ብዙ መዝሙር ይልቅ እላለሁ ተሳስቼ ከሆነ እታረማለሁ
2025-07-24 02:37:32
77
bezawit.lakew
Bezawit Lakew :
መምህር ተስፋዬ ያስተማርው ትምህረት ትዝ አለኝ የመምህር ተስፋዬ ተማሪዎች ካላችሁ ላይክ አድረጉኝ🤣 አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን😊😊😊
2025-07-24 12:04:38
16
bemnig12
Be'emnet Gezahegn🦋 :
''ይሄ ቤት ተራ ቤት አይደለም''🥰🥰
2025-07-24 17:31:51
18
melishew.muche
Meli love :
የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
2025-07-26 11:48:25
1
melakugebre563
melaku geberi :
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
2025-07-25 05:43:19
8
samrawitseyoum443
samrawitseyoum443 :
ጎሸ ነገሩልን ከአባታችን እግር ቁጭ ብለን እንማር
2025-07-24 11:01:38
30
oktagon80
Biruk 8 :
ምስጋናው ለፈጣሪ እንጂ ለህዝብ የሚቀርብ ሾዉ ወይም ኮንሰርት አይደለም
2025-07-24 04:17:42
16
megabehaymanottarekeng
TareTesfaye :
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን ትክክል ያሉት መስተካከል ያለበት ጉዳይ ነው
2025-07-23 18:58:36
51
neminart
ነአምን Art 🎨🖌️ :
እግዚአብሔር ይስጦት በረከታቹ ይደርብን ......ተው የሚል ጠፍቶ ነበር አባት አገኘን☦️🙏
2025-07-23 23:29:48
42
bethany.wondimene
Berhanu wondimeneh bekele :
እንዲህ ነጭ ነጩን የሚነግሩንን የሚመክሩንን አባቶች ዕድሜያቸውን ያርዝምልን
2025-07-26 14:33:22
3
kaletsidik27
Kaletsidik :
የእውነት ምስክር እውነተኛ ኣባት
2025-07-23 18:29:13
41
sinetsehay6
Sinetsehay :
ሰላም ላቱይሁን፣አባታችን፣ይቱኚ፣ይባኩኚ፣🥰🥰🥰🥰
2025-07-24 09:52:44
5
user1562226093493
user1562226093493 :
እውነት ነው አባታችን መካሪያችን እድሜ ከጤና ይስጥልን
2025-07-24 16:15:36
9
To see more videos from user @haymi235, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About