@mamarublayi: #የዓይነ_ጥላ ተንኮል #የትዳር_መገርገር እና #ስንፈተ ወሲብ 👉 ይህ ርኩስ መንፈስ የሰውን ስጋዊና መንፈሳዊ እድል ይዘጋል። 👉 መንፈሳዊነት ሲሸሽ ርኩስ መንፈስ አእምሮን እና የደም ስሮችን ይቆጣጠሩታል። የሰው ልጅ የአጋንንት ማከማቻ ቀፎ ሆኗል። የሰው ልጅ ተራብቶ የአምላክን ህግ እንዳይተገብር #ትዳርን ይገረግራል #ስንፈተ ወሲብ ያመጣል። በተፈጥሮ ያገኘኸውን ወንድነትን የሚቀማ ክፉ መንፈስ። 👉 በስንፈተ ወሲብ በርካታ ትዳር ፈርሷል። ልጆች ተበትነዋል። ስንፈተ ወሲብ ዓይነቱ ብዙ ነው። ✔የሴቷ ጭን ላይ እንደ ደረሰ የተዘጋጀውን ዘር ያስፈስሳል ✔አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ያልፈሰፍሳል ✔አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ይገላል ✔የትዳር አካል አንድ ስሜት እንደጎደለው ይሰማዋል ✔በውሀ ቀጠነ ጠብ ይጀመራል። ✔ያለፈው ታሪክ ይረሳል ✔ፍቺ ይመጣል ✔አዳማዊ ሄዋናዊ ቃልኪዳን ይፈርሳል ✔ሚስት ከሌላ ወንድ ታመነዝራለች ✔ማመንዘር እጅግ የከፋ ሀጢያት ነው በመጨረሻም የጥልቁ መንፈስ እቅድ ይሳካል። ⏩ በበረሀ ከሚኖሩት ከበቁት አባቶች በስተቀር ሁሉንም የአዳም ዘር ርኩሳን መናፍስት ይጫወቱበታል። በእያንዳንዱ የሰውነት ብልቶች ላይ የአጋንንት መንፈስ አሉ። ↪ፀጉር ላይ ↪ግንባር ላይ ↪የዓይን ቅንድብ ላይ ↪አፍንጫ ላይ ↪ከንፈር ላይ ↪ጥርስ ላይ ↪ሆድ ላይ ↪ልብ ላይ... ጋኔን መጠለያ አድርጎ ተቀምጧል። 👉 እንደሚከተለው በዝርዝር እንመልከታቸው ➡#ግንባር ላይ ያለው ጋኔን #እድልን ይዘጋል #በሰው ዘንድ እንድትጠላ ያደርጋል #ትዳር ይከለክላል #የተጋባውን ያፋታል #ገዳም የገባውን ያወጣል #የቆረበውን ያስፈርሳል #አስገኝቶ ያሳጣል #ሐፍታም አድርጎ ያስደኸኛል ➡ ጸጉር ላይ የሰፈረው ጋኔን #የዝሙት መስተፋቅር ሆኖ እያዞመተ ይኖራል። ዘፋኞች " ጎፈሬው... ጸጉራሟ ... " እያሉ የሚዘፍኑት በዝሙት መንፈስ ተጽዕኖ ነው። ➡ከንፈር ላይ ጋኔን - ከበድ ይላል። #ሰውን በቃላት ያቆሽሻል #ለሰው ተንኮል ያስመክራል #ጥላቻን ያዋራል #ሰውን ይተቻል #ሰውን አውሬ ያደርጋል #ከሰው ዘሎ ፈጣሪውን ያማል። ➡ጥርስ ላይ ያለው ጋኔን #ያለምክንያት ያስገለፍጣል #ያስቃል፣ ያሳስቃል #የሚሰለች ሳቅ ያስቃል። ➡ሆድ ላይ ያለው ጋኔን #በጾም ጊዜ ያስርባል #ጾምን ያሽራል #ገንዘብህን ፣ እንጀራህን ፣ ልብስህን፣ እንዳትመጸውት ስስት ያሳድርብሀል። ስስት ይሰድብሀል። ➡ልብ ላይ ያለው ጋኔን #ክፉ ያሳስባል #መልካሙን ሃሳብ ገደል አሳክሎ ያሳያል #ሃሳብህን ያጨልማል #ሀሳብህ የተሳሳተ አድርጎ ያሳምንሃል። ለዚህ ሁሉ መፍቴ አለ ! በውጭ አገር ለምትኖሩ ባላቹህበት ሁኖቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ በቅንነት ሼር ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ 📞📞 09,26,47,06,88,

09,26,47,06,88,,
09,26,47,06,88,,
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 23 July 2025 17:43:35 GMT
78236
1553
20
680

Music

Download

Comments

abebeloveandpeace12
Jordan Peace :
ምን ሞኝ በጥቅምት አንድ አጥንት ይባል የለ ታዲያ ጌታ እያለ እርኩስ መንፈስ ምናባቱ
2025-07-24 11:58:25
2
e.t1278
Eyayu Teklay :
አትሹ መንፈስ የሚል የለም
2025-07-28 18:34:18
0
wasihun.birhane
Wasihun Birhane :
?????አልገባኝም
2025-07-29 03:49:20
0
burte86
Burte :
አወሳሰዱ እንዴት ነው
2025-07-26 14:53:40
0
anbesa410
Anbesa :
መጠኑ ምን ያህል ነው?መቼ መቼ ነው የሚወሰደው
2025-07-24 11:28:02
0
addisu.belay6
አዳ የስላሴ ልጅ :
ምን ሰአት ነዉ እሚወሰድ
2025-07-24 11:06:51
0
hashikhussen
ሀሺቅ ሁሴን :
እንዴት ነዉ ሚደረገዉ ?
2025-07-24 15:51:52
0
mesi54450
mesi :
ተበልቶነው ሳይበላ ነው
2025-07-24 04:11:49
0
user5313088253100
dani :
wow
2025-07-25 17:57:18
0
user4968354968003
fike@yenatu :
leba hula...
2025-07-24 10:22:09
0
yenu.yenu1
yenu yenu :
thanks
2025-07-24 05:32:27
0
nigest2857
Nigest :
Thanks 💕
2025-07-24 08:50:54
0
user1420959617458
አባቴ :
💙💙💙
2025-07-24 12:39:39
1
jihadist13
jihadist :
🥰🥰🥰
2025-07-28 21:17:52
0
tayechala13
Taye :
🥰🥰🥰
2025-07-25 13:04:30
0
teju0378
teju :
🥰🥰🥰
2025-07-25 02:43:44
0
kebreyesfaw2
Kebreyesfaw :
🥰
2025-07-24 15:07:53
0
user207227483
selam tnure :
🥰🥰🥰
2025-07-24 11:21:38
0
ganti408
Ganti :
batikili
2025-07-28 15:26:25
0
To see more videos from user @mamarublayi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About