@mymaya1621: የእናንተ ጥንካሬ ማን ነው

sun🌺
sun🌺
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 23 July 2025 19:25:36 GMT
221687
15706
548
1586

Music

Download

Comments

kiyalukas
Kiya🌸👦🎁 :
እኔማ ጭራሽ ልጅ ሲኖረኝ እራሴን "እድሜና ጤና ስጠኝ🤲" ብዬ መርቄያለሁ😂መሞት ፈራሁ😥ማርያምን
2025-07-26 22:11:37
236
khaledhusan.husan
khaledhusan husan :
ልጄ አንጀቴ ልጄ ድንበሬ ልጄ ጓደኛዬ ልጄ የተፈተንኩብህ ወርቄ ልጄ መከታዬ ላንተ ምንም እሆናለው ❤❤❤❤❤
2025-07-29 18:39:50
3
zadumukerem
Zad :
enate lije wendeme🥰
2025-08-01 19:54:16
0
afomi59
Afomi@59♋ :
ባሌ🤴
2025-07-30 05:00:37
7
berry.2119
betesha fantu2119 :
እናቴ💯
2025-08-01 18:39:48
1
blackmemer66
🦋ωσи∂єя ωσмєи🦋🍫🍫 :
ቤተሰቤ ብቻ ፈጣሪ ጠብቆ ያኑርልኝ🙏🥀
2025-07-26 19:37:23
51
misgu027
misgu💞 :
እናቴ እሱአ ለኔ የከፈለቹን መሰዋትነት ሳስበው ከሚባለው በላይ ጠነክራለው😔
2025-08-01 16:17:01
3
radeat4412
meti :
ልጄ አለሜ
2025-07-29 04:00:25
1
afnaan856
𝖘𝖊𝖑𝖎𝖓𝖆🦋 :
look who reposted🥺🥰
2025-07-28 16:51:37
1
medonkiru5
Ms :
family
2025-07-28 19:40:30
1
user2462630116236
ፍፁም የገብርኤል ልጅ :
ልጆች ሲኖሩን መታመመን እንፈራለን ሞትን እንፈራለን መቸገርን እንፈራለን ልክ እንደኔ የሁሌ ጸሎቴ አደራህን ፈጣሪዬ ልጆቼን ልክ ሳላደርስ እንዳጠራኝ ሆኗል የለት ከለት ጸሎቴ ልጆቼ አለሞቼ ህይወቶቼ በጣም ናፍቃችሁኛል ስደት አራራቀን 😭
2025-07-27 00:19:04
45
liil0901
LILI BRAND STOR :
egziabher
2025-07-28 17:06:20
1
mekdes.ye.maryam
mekdes ye maryam :
ነገ ተክልዬ ናቸው ተክልዬ ይድረሱልን አሜን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
2025-07-30 11:12:48
5
mahita1111
mahita1111 :
ልጄ አንጀቴ ልጄ ድንበሬ ልጄ ጓደኛዬ ልጄ የተፈተንኩብህ ወርቄ ልጄ መከታዬ ላንተ ምንም እሆናለው ❤❤❤❤❤
2025-07-25 23:48:08
55
roll7678
roll :
ምንም የለኝም አሉ ግን የሉም ህይወት ከብዶኛል🥺
2025-07-27 20:45:13
3
tare044
ታሬሬሬሬሬ :
እናቴ አባቴ አሉልኝ እግዚአብሔር ይመስገን
2025-07-29 15:14:14
1
morinayemesti
morinayemesti 16 🙏 :
እናቴ አለሜ 🥰🥰🥰🥰
2025-07-27 12:21:43
24
hani68997
Hani one :
ማንም
2025-07-27 17:07:43
10
ruhimom4
ruhimom4 :
እናቴ አባቴ እህቶቼ ወንድሜ ባለቤቴ ልጆቼ 💚😥 አልሃምዱሊላህ 🤲🤲
2025-07-26 22:19:06
23
user2164129672132
yoni gunies :
ቤተሰቦቼ ሚስቴ ልጄ አንድ እራሴስ
2025-07-30 21:27:28
2
drobsen21
Drobsen21 :
እናቴን ብዬ ብዙ ጣርኩኝ ግን እግዚአብሔር ይመስገን የማትፈርስ ጠንካራ ልጁ አድርጎኛል ማርያምን🥰
2025-07-30 19:22:54
3
hlifte12
hilu🫶💊💊 :
ኪዳነ ምህረት እናቴ ❤️‍🩹
2025-07-30 10:35:10
12
makitaye1
Meron :
Enate❤
2025-07-30 18:51:12
1
hermelaabebe1996
hermi :
አምኘው ወልጄለት ተወኝ 😞አሁን ለልጄ ስል እጠነክራለው 🥰
2025-07-28 12:13:11
2
ferdosgetas
Firdous Get-As Real Estate :
እናት እና አባቴ
2025-07-29 20:42:53
1
To see more videos from user @mymaya1621, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About