@margaritaa890: @🇪🇹 ኡስማን ሙሀመድ ኢብራሒም 🇮🇱 @Muhammad Abebaw Hamza @abdulfetana_yibqa @abdu seid @sofii jesus @Melos @አጋቦስ @Abdo Jaro Missionary @selam Ashuro @selame @seade ziyad

ماراناتة
ماراناتة
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 23 July 2025 21:30:39 GMT
372121
41643
3418
13862

Music

Download

Comments

kiya.abi
kiуα :
❤️❤️❤️በዚህ አጋጣሚ አንድ የሆነ እውነት ልንገራችሁ . . . “የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” — ሮሜ 8፥34❤️
2025-07-24 18:46:15
434
birhanepawlos2
pawloss :
በደንብ አንብቢ አንድ ቀን ኦርቶዶክስ ትሆኛለሽ
2025-07-25 09:52:36
604
1biruke
Bura :
geta ybarksh and pls do more of this
2025-07-29 03:41:08
0
umchuman
Chu42 :
እየሱስ የዘላለም ረፍት ነው ተባረኪ 🙏
2025-07-24 04:21:14
1576
user8751438177504
Abdulfeata Nasero :
እየሱስ እኔ አምላክ ነኝ አምልኩኝ ያለበትን አንድ ጥቅስ??
2025-07-24 08:11:22
16
melekukusha
አኪያ :
እኔ ክርስትያኑ ያንቺን ያህል መረዳት የለኝም አይገርምም
2025-07-24 06:56:29
790
mejediyousuf
Mejedi Yousuf :
እየሱስ ሰው እና ነብይ ነው:: የሚበላ የሚጠጣ የሚራብ በዚች ጠፊ አለም በግልጽ የሚታይ ፍጡር ፈጽሞ ፈጣሪ መሆን አይችልም::
2025-07-24 06:13:38
6
real_meme23
sad :
እህቴ ወደ ክርስትና ሀይማኖት መምጣትሽ ደስ ይላል ግን ትክክለኛው መንገድ ኦርቶዶክስ ናት አረጋግጥልኝ ካልሽ አባ ግርም ብለሽ ዩቲዩብ ሰርች አርጊ ወይም በርሚሉ ጊዮርጊስ ከሄድሽ ቅዱስ ጊዮርጊ ይነግርሻል እመኝኝ በእናቴ እምልልሻለሁ
2025-07-24 11:00:36
73
natnaell.27
Natnaell :
ፊሊጲ 4:13 ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ🙏 የተዋህዶ ልጆች ጌታችን አይተወንም❤
2025-07-26 20:49:28
20
user7940293154048
Nuhamin ✝️ :
ላንቺ የበራልሽ እውነት ሌሎች ወገኖቻችን ይድረስላቸው
2025-07-24 08:01:30
362
ble21471
𝖆𝖉𝖆𝖓𝖊 :
ተባረኪ ። አለባበስሽን ኢየሱስ ይወደዋል እንዳትገላለጪ እሺ
2025-07-25 22:11:58
22
birhanekahsay01
brhane kahsay :
አህ ውስጤ በመንፈስቅዱስ ደስ አለው።ተባረኪ የወንጌል አርበኛ።
2025-07-24 05:04:07
454
user5781202982192
@meri deg12 :
ብንፀድቅም ባንፀደቅም ኦርቶዶክስ ነን ⛪️⛪️
2025-07-27 13:23:16
9
user7545374059708
Henok Amsalu :
የኔ ውድ እህት መፃሀፍ ቅዱስ በደንብ አንቢቢ መጨርሻም ኦርቶዶክስ ሁነሽ እራሽን ታገኝዋለሽ ቀሪ ሒሆትሽንም ፈጣሪ ይባርክልሽ አሜን(3)
2025-07-25 19:07:23
24
efrata.zine.new
efrata :
ጀዝባ ሁላ እያሾፈች እኮ ነው የእግዚያብሔር ልጅ ከሆንክ,የእግዚያብሔር ልጅ ከሆንክ, እያለች ፈጣሪ አለመሆኑን ለማሳሰብ እየፈለገች ነው ከዛ ቀጥሎ የተናገረችው እውነታ ግን አዳኝ ፈዋሽ እንደሆነ ቁራአናቸው ስለሚያምን መካድ አልፈለገችም
2025-07-27 17:00:29
2
woldeaman
STW :
መስተካከል ያለበት አረዳድ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ስንል እኛ የእግዚአብሄር ልጅ ነን እንደምንለው አይደለም
2025-07-24 18:34:26
32
zmaryam21
fish 😎 :
እውነት ነው እህቴ ጌታችን እንዳለ በዓለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ ነገር ግን አይዙአችሁ እኔ አለምን ድል አድርጌዋለሁእና 🥰 በምድር ምንም አይነት መከራ ብንቀበል ዘላለማዊ ደስታ ተዘጋቶልናል ቅዱስ ዳዊት እንዳለ እኛ በዚህ ዓለም እንግዳ ነን ሀገራችን በሰማይ ነው ከቅዱሳን መላእክቱ እና ወዳጆቹ ጋር ከእመቤታችን ድንግል ማርያም ጋር የማይቁአረጥ ምስጋና ባለበት ከአምላካችን ሥላሴ ጋር ለዛ ክብር በቸርነቱ ያብቃን 🥰🥰🥰
2025-07-24 16:50:26
13
nonem772
No Name :
የተረዳሽበት መንገድ የሚገርም ነዉ አስዠተማርሽኝ ማርያምን።
2025-07-28 19:09:19
4
abdu1aj
♤ :
በፈጠረው ፍጥረት ፈጣሪ ተፈተነ ሪሊ ቀልድ ነው እንዴ የያዛቹት
2025-07-26 20:12:02
2
munit381
munit :
ka Allha wicii memalak amlak yelem🥰🥰🥰
2025-07-26 17:16:48
5
amy111212
amy amy :
ክርስቶስ ለሚፈልጉት ቅርብ ነው እውነቱን ይግለፅልሽ🙏🙏🙏🙏
2025-07-25 15:52:53
314
mekdelawitmariam
መቅደላዊት ማርያም G❤️23 :
አሜንንን🙏 ተባረኪ ፀጋው ይብዛልሽ 🥰
2025-07-28 13:59:40
4
amezing52
ousman :
እየሱስ ነብይ እንጅ ሌላ አይደለም
2025-07-26 09:15:58
2
yabulewabyo
Tesfa@Abayo :
ዋው አንደኛ ጥሩ አረዳድ ነው።አስተማርሽኝ።ተባረኪ ኢየሱስ ከሞት ያድናል ከዘለዓለም ሞት።
2025-07-28 19:49:25
2
sam.sanchez74
Sam Sanchez :
እየሱስ ይባረክሺ
2025-07-24 15:56:30
18
To see more videos from user @margaritaa890, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About