@micki_aweke2: #addisababaflood #flood #qatoloil @qatolethiopia

Micki Aweke
Micki Aweke
Open In TikTok:
Region: ET
Wednesday 23 July 2025 22:20:04 GMT
510250
29486
503
9233

Music

Download

Comments

05rtgf
dave :
እሩዝ ውስጥ ቢከቱትስ?🤔
2025-07-24 04:36:19
1096
mechal0002
ካዎ 🈵🈲🈵🈹🈲🈵🈲🈲🈵🈴 :
በተፈጥሮ አደጋ ኢንሹራንስ ሀላፊነት ይወስዳል እንዴ
2025-07-23 23:28:47
88
mulugetamebratu96
መጽሐፈ :
አይተርፍም ዳይሜጅ ነዉየሚሆነዉ
2025-07-31 17:58:12
0
thomila3
thomila :
በመቶ ሺዎች የማይሸጥ ምክር ነው 👌 እናመሰግናለን ሚኪ 🙏
2025-07-23 22:36:38
757
user50855718695734marey
ሰርቸ ለቤት ኪራይ :
እኔ መኪና ሳይኖረኝ የማደምጠው ነገርስ 😁😁😁
2025-07-24 05:50:27
292
geni_makeup
Geni1223🦋🌸 :
ቆይ እኔ ለምንድነው እስከ መጨረሻ ያዳመጥኩት😂
2025-07-24 13:09:09
28
mesfin.mesfin
Mesfin Mesfin :
የተፈጥሮ አደጋ ኢንሹራንስ ዋስትና አይሰጥም አትድከሙ እኔ ደርሶብኝ እስከ ፍርድ ቤት ከስሼ ውሉ የተፈጥሮ አደጋ እንደማይሸፍን ውሉ ይናገራል ስለዚ የኢንሹራስ ሽፍን አይሰጥም ተብሎ ተወሰነብኘ መረጃ ለሚፈልግ 0944119090 ይደውልልኝ አመሰግናለሁ ።
2025-07-24 03:38:54
26
user9086827681176
qeduse :
byd እንዴት ሆነች አረ ንገረን
2025-07-26 09:46:36
1
ebtd97
Abeni :
መኪና የለኝም ግን ለምን ቪድዮውን ጨርሼ እንዳየሁ አልገባኝም 🤔
2025-07-24 09:34:37
12
user1942616586650
user1942616586650 :
እኔ ሙሉ በሙሉ ሰምጬ አልፊያለሁ ምንም አልሆነም
2025-07-24 03:51:23
5
aklilu.habte6
Aklilu Habte :
በኤሌክትሪክና በነዳጅ የ በሚሰሩ መኪኖች መካከል ልዩነት ይኖረው ይሆን ?
2025-07-24 04:58:09
6
j8897738
j :
ኢንሹራንስ እኮ በተፈጥሮ በተፈጠረ ክስተት አደጋ ከደረሰ ሀላፊነት አይወስድም አጣራ በደንብ
2025-07-24 03:17:17
12
diamond4carpaint
ሀደስ Hadess Trading PLC :
ዘግይቶ ነው የገባህ about EV
2025-07-23 22:24:38
7
user8154968693919
user8154968693919 :
ይሄ እኮ የተፈጥሮ አደጋ አይደለም የብልጽግና ጉድ ነው አትሳሳት!
2025-07-24 02:42:01
213
user30249151831704
ስምኦን :
ሚኪ ስሙን በውስጥ የምጠቅስልክ ድርጅት መኪና በብድር አስመጣለሁ ብሎን ግማሽ ክፍያ ከፍለን ይሔው 7 ወር ሆነን።አስመጥቶ ሰጠ ሲባል የሚገኙ ባለስልጣናት የእኛን ችግር አይሰሙንም አረ ድምፅ ሁነን ሌሎችም እንዳይሸወዱ ሐሳብ ስጥበት
2025-07-24 03:18:10
5
damavideoproduction
Dawit Hagos :
ኢንሹራንስ የተፈጥሮ አደጋ አይከፍልም
2025-07-24 01:04:33
15
yo_dael
.yo.. :
What about ev cars
2025-07-24 04:57:35
3
birukengineering
BIRUK ENGINEERING :
Is electrical vehicle 100% water proofed?
2025-07-24 03:37:25
5
user6641891057031
user6641891057031 :
insuranc አይከፍልም በተፈጥሮ አደጋ ።
2025-07-24 02:43:14
1
drdabessa
Dr Dhabessa :
Thank you for your good advice 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-24 03:07:15
6
30katim
30katim :
በተፈጥሮ አደጋ ኢንሹራንስ ከቨር ያረጋል እንዴ?
2025-07-24 08:21:08
4
yared.tibebu77
ሰው መሆን :
ሰላም እኔ ሁለት መቶ ሺህ ብር ነበረኝ እና ተጨማሪ ተበድሬ መኪና ገዝቼ ራይድ ለመስራት አስቤያለው ምን ትመክረኛለህ እባክህ እንዳታልፈኝ
2025-07-24 01:10:27
5
omygod12345
ውጋት :
ሩዝ ውስጥ ቢከተት ይስተካከል ይሆን ባሻዬ
2025-07-24 04:12:27
8
naomiyeman
Naomi Yeman :
እሽ ወንድሜ መኪና ሳይኖረኝ ግን ሁሌም እስከ ጥግ የምሰማህ ነገርስ😅☺️
2025-07-24 10:51:49
6
maiikseid
maiik maiik :
መኪና ስታቆሙ ኮሪደር ያልተስራበት ቦታ መሆኑን ማጣራት alebachu
2025-07-26 13:08:59
3
To see more videos from user @micki_aweke2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About