@jokerpro272_: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #sad#viral_video

JOKER EDITZ 🧊
JOKER EDITZ 🧊
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 July 2025 09:06:25 GMT
908316
58387
1934
8915

Music

Download

Comments

leamrote28
የኪዳኗ ፍሬ 16✨ :
የእናትም ያው ነው ባክህ ባጠቃላይ ዘመድ የተባለ ላንተ ቦታ ሚኖራቸው በቤተሰቦችህ ሀብት መጠን ነው 🤷‍♀️
2025-07-25 03:38:27
4752
eleni.elu55
♑ÊLŪ🧚Habesha :
በዛ ላይ አባትህ ካጣኸው ቡሃላ😥
2025-07-25 04:35:28
2205
stainlesssteelethiopian
caku Stainless steel0962032841 :
የአባትም የእናትም ወፍ እግዚአብሔር ነው ዘመዴም ስጋዬም አምላኬም🙏🙏🙏🙏
2025-07-24 22:01:53
733
adonay_209
ÅDU⚔️LÓRD ♉ :
ማነው እንደኔ የኣባቱ ዘመዶች ዘመድ እማይመስሉት
2025-07-26 08:06:07
417
ayub.tsehaye
ayu cr7 :
ለኔ ግን የአባቴ ቤተሰቤ በጣም ምርጥ ናቸዉ
2025-07-25 07:43:54
205
hewanfoz8
ሒዊ foz :
የአባት የእናት የሚባል ነገር የለም እድለኛ ካልሆንክ እንኳን ዘመድ የእናትህ ልጅም ክፋታቸው ሊያስደምሙህ ይችላሉ ።
2025-07-25 08:13:28
172
tsion.tsi26
🌺Tsion Tsi🥀♊️ :
አባታችንን ስናጣ የደረሰብንን የምናውቀው የደረሰብን ብቻ ነን😭
2025-07-25 17:32:10
161
firaol_manche
fira the red’s🇵🇹 :
የ ደረሰበት ብቻ ነዉ ሚያቀው
2025-07-25 08:08:23
120
dag..wi
Dag..wi :
bro የኔ ብለህ ብታወራ ጥሩ ነው ሁሉም ጋ አይደለም
2025-07-25 05:27:24
104
kedutube
@Kedu Ethiopia💚💛💖 :
እንኳን ዘመዶቹ አባትየውም ምንም አይጠቅምም😔😔
2025-07-25 21:36:16
86
henok6176
ሔnoክ☦️ :
ኧረ በማርያም 🤔🤔ሁላችንም ጋር ነው እንዴ 🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
2025-07-24 22:45:41
79
the.son.of.his.mot
The son of his mother :
ይመችህ አቦ እውነት ነው
2025-07-24 18:26:32
44
kalegezhage536
kalegezhage536 :
እዉነት ነው አይረቡም😂😂😂
2025-07-25 04:37:20
42
ahlina039
ahlina039 :
cheers🥂የአባታችንን ቤተሰቦች እጅግ ለምንወድው🥰
2025-07-27 09:12:57
34
sisayabera64
Sisco :
በተለይ አበሰትህ ከሞተ ቡሃላ
2025-07-25 04:16:09
33
alex625918
Alex@ :
ስማ አንተም ነገ አባት እንደምትሆን አትርሳ አንተም ያኔ የማጠቅም ትባላለህ።
2025-07-25 05:00:13
30
andyof1
@andy :
የ አባቴንስ አላውቃቸውም የእናቴ ግን ይብሳሉ
2025-07-25 05:11:26
27
mamichyasin10
𝐦𝐚𝐦𝐞🧊 :
welahi tkkl new
2025-07-24 12:36:08
23
washege
washege :
በጣም ትክክል ትንሽ ቆይተህ የእናትንም ዘመዶች ጨምርበት
2025-07-25 05:44:11
23
menjunior_7
ባሮክ 🌎🇪🇹 :
ሁሉም ያው ናቸው ባክህ ብቻ እናት ና አባቴ ይኑሩልኝ ሌላው ትርፍ 🤜
2025-07-25 06:13:10
17
ruhishop1
Rma1234 :
የአባቴም የእናቴም ቤተሰብ አይጠቅሙም።
2025-07-25 06:29:14
17
mercyfele
mercyna37 :
ማርያምን እኔ ግን የአባቴ ቤተሰቦች ይሞቱልናል 🥰🥰
2025-07-25 15:13:21
17
merdonpapa0
😛₩MERDON¥PAPA#😇 :
እኔ በበኩሌ ኢሄ ንግግር 100% ልክ ነው 👍
2025-07-26 20:19:53
15
meluuu070
ቤልሲማ_🦅 :
እናቶቻችን ማቃጠል ነው ሚያቁት🙌
2025-07-25 12:33:41
14
kaca_143
ꨄ :
የ እናት ቤተሰብ ናቸው ማይጠቅሙት 🙌
2025-07-25 18:34:59
14
To see more videos from user @jokerpro272_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About