@awtarposts: 🔺 ኢትዮ ቴሌኮም የ2017 ዓ.ም በጀት አመት መጠናቀቁን ተከትሎ ለደንበኞቹ 1 ጂቢ ነጻ የኢንተርኔት አገልግሎት እንደሚያቀርብ አስታውቋል። [ Awtar post ፎሎ ያድርጉ ] ከሐምሌ 17 ምሽት 7፡00 ጀምሮ እስከ ሐምሌ 20 ጠዋት 12፡00 ድረስ በየቀኑ 5 ደቂቃ የድምጽ፣ 341 ሜባ የኢንተርኔት እና 8 የኤስኤምኤስ አገልግሎት በነጻ ለደንበኞች እንደሚሰጡ ተናግረዋል ። ላልተገደበ ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች 10 ደቂቃ አለም አቀፍ ጥሪ፣ ለቴሌ ብር ሱፐር አፕ ተጠቃሚዎች ደግሞ ተጨማሪ 1 ጂቢ ነጻ ኢንተርኔት እንደሚያቀርቡ ገልፀዋል [ Awtar post ፎሎ ያድርጉ ]. #Awtar #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiotelecome #freeinternet

Awtar - Post
Awtar - Post
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 July 2025 14:23:03 GMT
837
18
1
2

Music

Download

Comments

90s..music
90s music lyrics :
ይህች ምን ታደርጋለች አሁኑኑ ይወስዱት የለ
2025-07-24 15:49:24
0
To see more videos from user @awtarposts, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About