@agazitub: ተአምር ካልመጣ ጦርነቱ የማይቀር ነው #iran #america #fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viralvideos #israel #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Agazi Tube
Agazi Tube
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 July 2025 15:00:27 GMT
329543
16785
335
1859

Music

Download

Comments

yo_yan1
Yo :
@Yo:@Yo:ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ ከትግራይ ክልል ዓዲጉደም ከተማ ነኝ የሆነ ነገር መናገር ፈልጌ ነበር የትግራይ ወጣቶች በጣም ጨንቆናል እባካቹ ድምፅ ሁኑን እዉነት ሞራላችንን ተነክቷል ከ2 አመት በፊት በነበረዉ የእርስበርስ ጦርነት ወንድሞቻችን ጓዶኞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም በዛ ላይ ትግራይ ዉስጥ ስራ የለም ወጥተን እንዳንሰራ እንኳን ገንዘብ የለንም ኣሁን ኣሁን በፖለቲካው ምክንያት መች ነዉ ሰላም የሚሆንልን እያልን ነዉ የምንዉለዉ ከ80%-90% የምንሆነው የትግራይ ወጣቶች ስራ የለንም በድህነት ውስጥ ነን ችግር የለውም ድህነቱን ከፈጣሪ ጋር ሰርተን እንለወጣለን ግን ጦርነቱን ድጋሜ እንዳይጀመር በጣም ፈርተን ነን ያለነው እኛ ድሆች ነን ምንም የምናውቀው ነገር የለንም ወንድሞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዘብ ድምፅ ሁኑን ሞራላችን ተሰብሯል እባካችሁ። ወጣቶች ሆነን ከሙሉ ኣቅማችን ጋር ሆነን በጦርነቱ ምክንያት እንኳን መስራት ቀርቶ ከርሃባችን ጋር እያደርን ነው የምንበላው ምግብ እንኳን አንዳንዴ እያጣን ፆማችን ነን የምናድረው እና የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን በጭንቀት ልናብድ ነዉ፡፡ ይሄንን መልእክት ስፅፍላቹ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት የሁላችን የትግራይ ወጣቶች መልእክት ነው ይህን መልእክት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንድታደርሱልኝ በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ። ፈጣሪ አገራችን እና መላው ኣለምን ሰላምና ምህረት ያውርድልን አሜን ። በዉስጥ የተላከልኝ ነዉ🥺🥺
2025-07-26 20:10:36
4
don79978
don :
ፋኖ ከጀመረ ትግራይ መድረበዳ መሆኗ ነው ያሳዘናል ፍትህ ለ ትግራይ ሕዝብ 😔😔😔
2025-07-24 17:20:44
14
guna_gdr
𝑦𝑜𝑚🦋⚡️ :
ትክክል ወያኔ ደጋግማ ትቀበራለች
2025-07-27 08:26:49
0
www.bleneyasu7
ብሌን እያሱ :
በፊት ስቀንልሃል አሁን ከትግራይ ጎን ነን
2025-07-24 19:20:04
73
achamyelehayele
achamyeleh ayele :
ወይ ኢትዮጵያ ምን ይሻላል
2025-07-24 16:05:51
57
user8503459291526
NickName :
ፋኖ በዚህ መሀል አይመለከተውም የራሱ ሌላ አላማ አለው
2025-07-24 18:46:29
11
user2147456198778
የማርያም :
እንደ ህዝብ ከሁሉም ወገን አንዋጋም ካለ ምን ይመጣል
2025-07-25 21:39:49
1
mamb6213
lula :
አላህ ያግዛቸው የሁላችንም ጠላት ብልፅግና ሚባል አራጁ አብይነው
2025-07-24 16:43:22
0
azanaw.12
Aza@Live :
በየት መጣህ?
2025-07-27 06:31:16
0
zm4260
Hnny Abere26 :
እንዳው ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ 🤲🤲🤲
2025-07-24 16:48:00
8
user181346008293
🤔cheru😍😍 :
ማሪያምን ጦርነት ይብቃ
2025-07-27 02:24:04
1
mamitte7
GOLD AYALEW :
ልክነህ
2025-07-25 17:27:35
1
user7612463336175
wedi mehandis(g/michael hailu) :
brother political bdenbi eyu tererdiaka eyu beka 100% thanks
2025-07-24 17:54:51
0
zebeba753
Zebeba :
FANDO CHAYEW WEY ASERKEBE
2025-07-24 15:48:59
0
bkit39
@bkit,,, :
ድሽቃና ታንክ አስረክበዋል አልተባለምደ በቃ ሁሉም ውሸት ነበር ነበር ማለት ነው
2025-07-24 17:26:01
11
yonatan_worku
📽yona🥇ta🎯n🧩 :
" 120,000 ሚሊየን ህዝብ ይለቅ ከአብይ ወንበር አይበልጥም '' የብልጽግና ማኒፌስቶ👆👆👆
2025-07-24 17:55:41
7
danigech203
danigech203 :
ኧረ የጌታ እጅ ጣልቃ ይግባ
2025-07-24 17:42:23
12
seid303045
seid :
ጦርነት ናፋቂ
2025-07-26 18:00:25
1
ebrahim.ahamed09
@Ebrahim Ahamed :
ትክክል ነህ እናመሰግናለን
2025-07-24 15:21:51
19
kidisthailu4
kidi :
ቀላል ማወናበድ
2025-07-26 14:37:02
1
abrish2229
abrish :
አይረቡም ደብረጺየንን መግደል አቅታቸው ወጣቱ አለቀ😭
2025-07-24 17:25:48
5
yenusmehammed0
alhamdulilah :
ችግሩ እኮ ሲመቱ ወደ ፕሪቶሪያ ነው ሚሮጡት
2025-07-24 18:22:05
5
zerayaekobberhanu3
zerayaekob :
ውስዋስ ነው ያለ ተመቸኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
2025-07-24 16:53:26
6
user9281776967800
user9281776967800 :
በድህነት ላይ ጦርነት ያሳዝናል አላህ ሰላሙን ያምጣልን ።
2025-07-24 19:40:37
5
a.b.k.king
A B K King👑 :
stop war
2025-07-25 12:57:15
3
To see more videos from user @agazitub, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About