@habnatanim: ለተጠቀምኩት ቃላት ይቅርታ🙏( መጣበስ )😂 @abenezertesfayeofficial @yeabsira teshome #ortodoxtewahdomezemur #fyp #habnatanim

ሀብ_ናታኒም (habnatanim)
ሀብ_ናታኒም (habnatanim)
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 July 2025 15:09:37 GMT
80519
11492
288
3247

Music

Download

Comments

alador1627
አላዶር(አንተነህ) :
በቤተክርስትያናችን ስርዓት ግን በአንድ ጉባኤ የተማሩ መጋባት ይችላሉን?
2025-07-25 03:31:32
68
redina148
redina148 :
ይቅርታ ግን ሚዲያ ላይ በዚ ልክ ስለ ሀይማኖት ከማውራታችን በፊት አባቶችን እንጠይቅ
2025-07-26 22:20:39
8
user36581454776554
የሥላሴ ልጅ7 :
ማግባት ይቻላል
2025-07-30 19:36:05
0
peacemarkcool
🥰ሶልያና የማርያም ልጅ 🥰 :
እኔ ግን ድሮ ስማር ሰንበት ተማሪ ያለን ሁላችንም መንፈሳዊ ወንድምና እህት ናቹ ተብለን ነው የተማርነው 🙏
2025-07-29 18:41:46
1
meron___5
Merry☦️ :
እኔ ግን ከዲያቆናት ውስጥ አንዱን ነው ማገባው🫣
2025-07-24 18:14:14
193
redeat.zerihun
Redeat Zerihun :
እኔ ዲያቆን ነው የማገባው እግዚአብሔር ከፈቀደ
2025-07-25 18:25:09
6
hibist18
hibist Amanuel :
ተጣበሱ ተብለን ከሰንበት ትምርህት ቤት የተባረርን 😥
2025-07-25 04:18:02
185
elionia2116
Askale AA :
ግን አይፈቀድም ሰንበት ተማሪ ስትሆን አህትና ወንድም ነን
2025-07-26 14:28:49
6
use_rkalabe
12345678 :
ጥሩነው
2025-07-26 16:16:48
0
mesay070
mesi :
እና አላማዊ ላግባ ተመስገን 🙏ፍቅረኛም ባልም ያገኘሁት ሰንበት ትምህርት ቤት ነው ማለቴ ፍቅረኛዬን ስላገባሁት🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-27 02:56:40
2
enayemaryamlj
kiyu balemahteba :
ዳቆኔ አንተን ባየየ አይኔ ሊላ ለምኔ ዳቆን ነው የማገባው🥰
2025-07-26 14:12:37
3
estif.h
Estif reposte :
ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ግንኙነት ከሆነ ጥሩ ነው ግን ደሞ ቤተክርስቲያን በሚያዋርድ መንገድ ነው እየሆነ ያለው ስለዚህ መጀመሪያ ቃላትን ምረጥ ይቅርታ ስላልክ ልክ ነክ ማለት አይደለም እዪኝ እዪኝ የበዛበት ፍቅር ደብቁኝ ደብቁኝ ያመጣል ስለዚህ የእግዚአብሔር ቤት ውስጥ መደረግ የሌለባቸውን ነገሮች አሉ አስቡበት
2025-07-28 17:36:54
1
emuti160
Emuti❤ :
ንገርልኝ እንዲ ሰው ውሎውን ነው የህይወት አጋሩ የሚያገኛው ሀጥያት ነው እያሉ ግራ አጋብን እኮ ሆሆሆ
2025-07-25 11:17:14
9
netsiiiiiiiii21
netsi :
እግዚአብሔር ይስጥህ ንገርልንማ ኡፍ
2025-07-26 19:22:43
3
yeabsra043
etyo ያብ :
ይመች ብርዝና😁😁🥰
2025-07-28 04:48:51
0
anchor_mel
anchor_mel ⚓ :
things're their own time that's it
2025-07-26 19:05:53
0
andi8886t
Andi :
ይሔ ሃሳብ ለወጣት ክፍል ነዋ ሀብትሿ😂
2025-07-24 15:20:29
56
user6748376561547
Eyobaw :
በፍጹም አይቻልም
2025-07-30 12:24:50
0
etsegenet89
tsedi :
ትክክል አይደለም ምክንያቱም መማርህ አንድ ነብስ መታደግ አለብን
2025-07-25 07:36:46
1
www.tiktok.comaweke
Aweke 1221 :
እና አስብብት እያልከኝ ነዉ
2025-07-27 12:29:32
0
rut21_12
@Ř.Ú.Ť.ŹÊ MÏĶÁÊĹ 12 🌹🌹🌹 :
ያሣካልህ
2025-07-31 11:16:18
1
akiya_ribka
በገነኛ רִבְקָה_أكيا :
ለእቴቴ ባልናገርልህ 🙄🙄🙄🙄🙄
2025-07-25 11:29:21
1
user7115601135392
@heymita_zemikael ፩፪ :
ውጭ ሚጣበሱ ከሆነ ኖርማል ነው
2025-07-28 19:47:52
1
fevendaniel5
feven daniel :
እኔም ቤተሰብ በዚ ምክንያት ሰንበት ት/ቤት እከለከል ነበር። እኔም በጣም እጠነቀቅ ነበር። መጨረሻ ግን ዲያቆን እና ሰንበት ተማሪ የሆነ ባሌን አግብቼ ቁጭ አልኩ😁🥰
2025-07-26 21:23:06
1
kafu762
kafu :
እውነት ብለሃል ወንድማችን🥰🥰🥰
2025-07-25 08:10:30
1
To see more videos from user @habnatanim, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About