@nefs.66: የክፉ ሰዎች አምላክ ክፉ ነው ደግ ሁን ደግ አምላክ እንዲኖርህ#fyp #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #አለማየውገላጋይ#መፅሐፍ

ነፍስ
ነፍስ
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 July 2025 16:06:17 GMT
118126
4279
90
944

Music

Download

Comments

ela_yg
Elias gush :
ባክቴርያን የፈጠረ አምላክ ያንተን ትንሽ ጥያቄ እንዴት አይመልስም 🤔
2025-07-25 19:34:02
6
lelasew48
ሌላ ሠው 🦅 :
እኔ ግን በንግግሩ በአንዱም አልስማማም።
2025-07-24 20:29:50
29
ab188823
Äbĕ :
አሌክስ በራሱ አለም ውስጥ ነው ያለው።በቃ እንተወው እኔን በፍፁም አይስበኝም
2025-07-27 13:14:07
0
mezge77
Mezgebu📖 :
ያንተ መፃፍ ነው ሳነብ የኖርኩት ወይኔ በላቸው😭
2025-07-24 20:50:41
15
ayinekuluadugna
Ayinekulu Adugna :
አመጸኞችን በለምጽ የሚመታው እግዚአብሔር አይቶታል። ቢያንስ ሰው አትበርዝ ፕሊስ🙏
2025-07-26 17:13:08
4
mariza47716454
Mariza :
መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል እባክህ አንብበው !
2025-07-25 18:25:48
5
abity2590
Abity :
that's why idon't read a lot of books
2025-07-25 08:16:50
5
mage.mage.mage6
ane :
ከላይ ባለስትራይፕ ቲሸርት ያረገችው ልጅ መጨረሻላይ እይዋት ፊትዋ እንዴት እንደከሰከሰችው😂😂
2025-07-27 08:59:04
1
fira4236
fira :
,ኮሜንቱን ሁሉ አነበብኩት። በብዛት ውግዘት ይበዛዋል። ግን ምክንያት ያልተገለጸባቸው ውግዘቶች ናቸው።
2025-07-26 15:41:01
1
fahda161
hiba :
keallah wchi behak yemimelek andm amlak yelem
2025-07-27 08:03:17
1
wholesome_ethiopian
Meron Yohannes :
how many people who claim to be Christian remember the unconditional love of eyesus christos? why do you think this man is not loved or favoured? how worthy are you to think he isn't forgiven ? or did you forget eyesus forgave those who killed him, 🤔 do instead of judging this man, silently pray for him and bless him, cos judgment is not given to human being but lefetari..👏
2025-07-27 13:51:03
0
viraltalks12
Viral Talks :
ምን ዋጋ አለው ኢትዮጵያዊ ነህ
2025-07-26 18:11:11
3
abi77481
Abi :
ትለያለህ አባቴ ያክብርህ
2025-07-26 17:36:15
2
hafa1039
@hafa10 :
ewnet nw
2025-07-24 16:47:32
4
scamfize
scamfize :
አዋቂ የመምሰል ስቃይ😭
2025-07-25 21:18:51
4
leoul7
Moa Anbessa :
ጋሽ አሌክሶ አቦ ይመችህ!
2025-07-24 18:17:33
5
big.l950
እግር ኳስ :
ንግግሩ በጣም ትክክል ነው የመጨረሻው part ግን ትንሽ offensive ነው
2025-07-24 16:13:55
9
bini33447
@bin :
the only book I read= holy bible
2025-07-26 18:00:42
1
jongachemeda
jonga chemeda :
አሳብህ ያስማማል
2025-07-26 17:55:06
1
937546568g
SAT :
እግዚአብሔር መሐሪ ነው፤ ምህረቱም ከዘላለም እስከ ዘላለም ነው። (መዝ. 103፥17) ክፉ ሠራን ወይም ደግ ሠራን በሥራችን አንጸድቅም፤ እንግዲያስ በምህረቱ ብቻ ነው የምንድንበት። (ኤፌ. 2፥8-9) ነገር ግን፣ ጽድቅን ማድረግ በእግዚአብሔር ፊት የሚወደድ ነው (ማቴ. 5፥16፣ ዮሐ. 14፥15
2025-07-25 18:44:07
1
wen77721
ማራናታ :
ሀሳቡ እኛ ጥሩ መሆን ስላልቻልን አምላክ እራሱ ይመልሰን መሰለኝ ይህ ደግሞ ከተሰጠን ነፃ ፍቃድ ጋር ይጋጫል
2025-07-25 04:47:51
1
melehek265
ደራሲት መልህቅ getachew :
ቃላቶቹ አይገባችሁም እሱ ጋ ስትደርሱ ይገባችሃል እንጭጭ ሰው አይገባውም
2025-07-26 07:14:50
1
gettttt16
gett :
አልወድለትም
2025-07-26 10:24:09
1
user7841726271488
sofian ak :
አፈምሱኝ 😃
2025-07-24 19:43:40
1
user2411203853446
ሀግዝ :
እየሄድህ ብሮ😆😆😆😆😆 እየሄድህ
2025-07-25 17:25:35
1
To see more videos from user @nefs.66, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About