@user2207238665385: ከመኝታ በፊት የሚፀለዩ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #viralvideos #funny #fyp #onthisday @ረቂቅ ሚዲያ 2

ድርግሚት
ድርግሚት
Open In TikTok:
Region: ET
Thursday 24 July 2025 17:06:22 GMT
507499
55916
767
19292

Music

Download

Comments

kal.bro2
ጠቢቡ መርጌታ ኮከብ :
መዝ 4 በሰላም እሰክብ ወእነውም መዝ 22 በለመለመ መስክ መዝ 90 ዘየአድር በረድኤተ ልዑል መዝ 120 የሚጠብቅ አይተኛ
2025-07-24 18:01:48
290
solmariam21
@sol212121 :
ኸረ ወንድሜ መዝሙረ ዳዊት 1ወር ሆኖኛል ሁልግዜ ምራቄ በአፌ ይሞላል:: እና ሀሳቤ ብትንትን ይላል:: መጥፎ ነገር ያሳስበኛል:: መፍትሄ ምንድነው?
2025-07-24 17:23:07
14
gebresilasiegmail
[email protected] :
የእለቱን መዝሙር ያዘቆራርጣል😊
2025-07-27 15:23:38
0
ritazegeye
rita zegeye :
ፀበል ተጠምቆ ሻወር አይወሰድም የሚባል መነሻ አለው ወይስ በልምድ ነው?ልጆቼን አስጠምቅና በጫወታ ብዛት ሲቆሽሹ አጥባየዋለሁ ምን ትለኛለህ?
2025-07-25 00:39:17
12
.197981
@ ገብርኤል አባቴ *19 :
ወንድሜ የፀሎት መፅሐፍ ሸልመኝ መዝሙረ ዳዊትና ውዳሴ ማርያም ያያዘ
2025-07-25 07:56:56
17
emebettadese807
Yabsera meketew :
ወንድሜ ከሰኞ እስከ እሁድ የሚፀለየውን ከፋፍለህ ንገረኝ አዲስ ጅምር ንኝ
2025-07-27 09:29:49
3
wassiegetnet
wassie✝️⚔️💝 :
ቲክ ቶክ ላይ ካገኘዋቸዉ ጥሩ ነገሮች አንዱ🙏🙏
2025-07-24 19:03:39
149
biruke5555
𝖇𝖎𝖗𝖚𝖐𝖊 :
አንድ ጥያቄ ነበረኝ... በቀን በቀን ዳዊት የፈለግነውን ያኽል ምዕራፍ - 3ወይ 5 ምዕራፍ ብቻ መጸለይ እንችላለን አይደል?!!!
2025-07-24 22:42:29
3
user6143696345788
mareshet :
በለመለመ መስክ ያሳድርልኛል
2025-07-27 13:32:54
0
tigist.alemseged
Tigist Alemseged :
ተበልቶም ይነበባል ?
2025-07-24 17:41:39
27
tse.wa123
የጉና 💚 💛 ❤️ ተራራው :
ወንድሜ ከሰኞ እስከ እሁድ የሚፀለዩትን ለይተህ ንገርን
2025-07-25 15:46:36
3
user7095724747258
user leulseged asmare :
ሰኞ 1_30 ማክሰኛ 31_60 እሮብ 61_80 ሐሙስ 81_110 አርብ 111_130 ቅዳሜ 131_150
2025-07-25 06:48:54
46
shewayetilahun
shewayetilahun610 :
ምኑ ነው የተደበቀው????መዝሙረዳዊት እኮ ቤታችን ባይኖር በስልክ አውርደን ማንበብ ይቻላል ከቻልክ መንፈሳዊነትን በተላበሰ መልኩ ቢሆን
2025-07-25 03:37:06
6
henokgeremew1
Metshafe Henok :
መዝሙረ ዳዊት ግዙልኝ
2025-07-25 09:16:44
3
user74069803866384
ያብስራ :
ፀበል በሰንበት እና በግዝት በዓላት መጠመቅ ይቻላል?
2025-07-26 02:33:01
4
makiyemaryamlij1
Maki-ye-21 :
በማለዳም የሚፀለይ መዝሙረ ዳዊት ይሰራልን የምትሉ🙏
2025-07-24 19:38:56
10
user379614981568
elsagete :
ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ጊዮርጊስ ይጠብቀን አሜን ።
2025-07-27 04:16:42
0
user6744745219040
user6744745219040 :
መዝሙ 90 አጣሁት
2025-07-25 07:29:14
5
ayuayike0
Ayene bamlaksim :
ነውር ነው አይባልም ወንድም ፎሎ ለማግኘት በእግዚአብሔር ቃሎ አትሸቅጥ
2025-07-25 02:52:52
3
21rutayemariyam
ሩታ የፃድቃኔዋ ማርያም😘 :
መዝ 3 4 22 40 90 120 135
2025-07-25 07:36:05
36
bire1853
Bire :
እባካችሁ 30ውን አትቀባጥሩ መዝሙርዳዊት የቻለ 150ውን ይጸልይ ያልቻለ የየለቱን መዝሙርዳዊት ይጸልይ ምነድነው ማንም እየትነሳ በሲኖዶስ የተደነገገ ጸሎት መቆነጻጸል እባካችሁ ኦርቶዶክሳዊያን አተወዛገቡ ዘም ብላችሁ ሁሉንም ጸልዮ🥰🥰
2025-07-25 11:17:20
18
gobeyeberket_05_sew_
ጎቤ የክርስቶስ ሰምራ ፍቅርልዩ ነው :
በቡናው ግን ባትሰራ አሪፍ ነበር በርታ
2025-07-25 01:17:15
7
ezrag8996
@Tik TokMan :
መዝሙር 67ይትነሳ አግዚአብሔር 135ግነዩ ለአግዚአብሔር
2025-07-25 08:28:56
4
mebrahtom.welergs
Mebrahtom Welergs :
እሺ ወንድማችን ጥያቄ ነበረኝ ከሰኛ እሰከ እሁድ የሚደገም ድጋም እሰኪ ንገረኝ ለራሴ ፈልጌ ነው 🥰🥰🥰 ጻፍሊኝ በናትህ ?
2025-07-25 03:43:20
8
roman.gebeyehu8
Roman Gebeyehu :
ጠዋት የሚፀለየውንም ሼር አድርገን ወንድማችን
2025-07-25 15:34:27
0
To see more videos from user @user2207238665385, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About