@.oldies1: #ቆየት_ያሉ_ተወዳጅ_ሙዚቃዎች🤗 #እያዩማንያዘዋል

📻 ቤላ  Oldies  🎼
📻 ቤላ Oldies 🎼
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 25 July 2025 09:15:55 GMT
149982
4249
74
705

Music

Download

Comments

jokr8726
joker :
የአውሌያ ዘፈን ነው
2025-07-26 19:34:21
5
ascha138
aschalew L :
የዘፍኙን ስም ንገሩኝ
2025-07-26 16:20:56
0
nigatttt2
ን ጋ ት⛅️ :
የቻይና ዘፈን መስሎኝ ነበር
2025-07-28 16:34:03
0
user6543125613281
ቢቱስፕሪት :
original! Teddy Afro Copy!!
2025-07-28 03:49:31
0
aklmoges
akilu :
ሙሉውን የች ነው ማገኘው?
2025-07-26 19:58:01
0
12yeamelak
yeamlake getenet berhanu :
አሪፍ የቤላ ልጅ በርታ ምርጥ ቅንብር ነው
2025-07-27 07:31:28
0
yotisammaryilf
YotiSamMarYilf :
እባክህ ሙሉውን ጋብዘን አትወስውሰን
2025-07-27 04:43:10
4
ethiopia.yalembez4
Ethiopia Yalembeza :
ሰዉ ለሰዉ ነበረ በአባቶች ምናዉቀዉ ምነዉ ፍቅር ርቆን ጠመመን በጊዜዉ?
2025-07-26 08:13:04
5
endalew2016
G/medhin :
እውነት ነው🙏 የዚህን ዘመን የሚመጥን እንጉርጉሮ🙏
2025-07-28 04:30:05
0
user3635829882680
birabo :
የምር የድሮ ባለሥልጣናት እና ዘፋኞች አውቀውም ይሁን ሣያውቁ ነብይ ነበሩ!! አሁን ማን ይሙት ይሕ ዘፈን የተዘፈነው በ1980 ነበር ሐገራችን ዛሬ ያለችበትን ሁኔታ እና ማሕበረሱ ያለበትን ነበራዊት ሁኔታ ማን ይተነብያል !!!!!
2025-07-26 12:21:06
4
yimamrig
ሳቅ በተራ ነው። :
የጠንቋይ ዘፈን
2025-07-27 14:01:35
2
girma2379dimtsu
girma :
እቡሀይና ሎሚ ገበያ ወጡና እቡሀይ ተመለሠ ሎሚ ተሸጠና
2025-07-27 20:39:23
1
amharfanoamharafano
ቀብራራው :
እያዩ ማን ያዝዘዋል ይባላል
2025-07-27 17:11:10
1
meserat734
meserat :
እስከመጨረሻው፣ጋብዘን፣በናትህ
2025-07-27 18:22:28
1
user9068551710551
Ayenew Belay :
የመሀመድ አወል መንዙማ መሥሎኝ ነበር
2025-07-26 19:04:52
1
user61837686007763
ሻሎም ኤልሰን :
የበሰለው ያራል😌 ጥሬውን ሳማስል😌
2025-07-25 17:59:50
1
user9544332397329
ሳባ ጥልፍ እና ዲዛይ :
እያዩ
2025-07-26 16:28:04
1
temkin583
Temkin :
መጠን ነዉ አቦ ሁሉም ሆኗል አዉሬሬ😡😡😡
2025-07-25 18:39:26
1
abyod0
abyod0 :
ከባድ ነው አለ ተሸካሚ ቀላል ነው አለ አሸካሚ
2025-07-25 09:26:23
1
abeba_ye123
abeba :
ናፈቀኝአገሬ
2025-07-25 18:52:25
1
addisbekele725
Addis Bekele :
እያዬ ማን ያዘዋል
2025-07-28 12:10:32
0
anbre323
Alex :
እያዩ ማንያዘዋል🙏
2025-07-28 12:04:29
0
cocobe
Coco :
እያዩ ማን ያዘዋል
2025-07-28 07:54:44
0
user1242586354576
user1242586354576 :
አብሽሩ እኔም ድአ አርግሉኝ የኔእናት
2025-07-28 11:05:52
0
saba.bekele6
Saba Bekele :
መዳህኒአለም ሳይውል ሳያድር አብዝቶ ይማራት
2025-07-28 08:10:59
0
To see more videos from user @.oldies1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About