@whisker000: Which character has the same MBTI as you?#honkai #HonkaiStarRail #hsr #hsrguide #foryourpage #hsrgyp

Castoriceee
Castoriceee
Open In TikTok:
Region: US
Friday 25 July 2025 09:23:07 GMT
1162
73
0
0

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @whisker000, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ልክ እንደ እግርኩዋስ መልማይ  እኔም አሪፍ ቸከስ የመመልመል ለየት ያለ ተስጦ አለኝ, ያው እንደ Southampton አሳድገን አሳድገን top 6 club ይበሉኝል እንጂ ምልመላውስ ማን ብሎኝ..... የሆነ ቀን ከስራ ወጥቼ የሆነ restaurant ደቅ ብዬ እያለ እሚያምር እቃ በአጠገቤ አላለፈም! ፓፓፓፓ ከሁዋላዋ እንዴት እንደሚያምር አትጠይቁኝ..... her nyash ልክ እንደ ሄኖክ ድንቁ bounce everywhere, her perfume, የፀጉሩዋ ርዝመት, ቅርፁዋ ምናምን አንደኝ ......እረ እችን አይቶ ማለፍማ ግፍ ነው ብዬ እድሌን ልሞክር ተነስቼ ስሄድ እና እሱዋ ዛር ስትል ተያየን......ቢኒያምምምምም? አለች.... እንዴ ሄለን አልኩ.......ሄለን highschool እያለን አንድ ወንበር ላይ ተቀምጠን  ነው የተማርነው, ሰው እንደዚህ ይለወጣል እንዴ, የበሳ እቃ ነበር የምትመስለው ድሮ አመዳምምምም ነበረች, አሁን የመጬ bird ሆናለች
ልክ እንደ እግርኩዋስ መልማይ እኔም አሪፍ ቸከስ የመመልመል ለየት ያለ ተስጦ አለኝ, ያው እንደ Southampton አሳድገን አሳድገን top 6 club ይበሉኝል እንጂ ምልመላውስ ማን ብሎኝ..... የሆነ ቀን ከስራ ወጥቼ የሆነ restaurant ደቅ ብዬ እያለ እሚያምር እቃ በአጠገቤ አላለፈም! ፓፓፓፓ ከሁዋላዋ እንዴት እንደሚያምር አትጠይቁኝ..... her nyash ልክ እንደ ሄኖክ ድንቁ bounce everywhere, her perfume, የፀጉሩዋ ርዝመት, ቅርፁዋ ምናምን አንደኝ ......እረ እችን አይቶ ማለፍማ ግፍ ነው ብዬ እድሌን ልሞክር ተነስቼ ስሄድ እና እሱዋ ዛር ስትል ተያየን......ቢኒያምምምምም? አለች.... እንዴ ሄለን አልኩ.......ሄለን highschool እያለን አንድ ወንበር ላይ ተቀምጠን ነው የተማርነው, ሰው እንደዚህ ይለወጣል እንዴ, የበሳ እቃ ነበር የምትመስለው ድሮ አመዳምምምም ነበረች, አሁን የመጬ bird ሆናለች "እንዴ ቢኒ በሂወት አለህ!! ከተያየን ስንት ጊዜ ሆነን በስማምምም, እንዴት ነህ በናትህ" አለችኝ, መልኩማ ተደንቄ እያየው "አለው አለው, ነይ እስቲ ቁጭ ብለን ሻይ ቡና እያልን እናውራ" አልኩዋት, እሱዋም "ኡኡኡ ደስ ይለኝ ነበር ቢኒዬ ግን ከጉዋደኝዬ ጋር ነኝ" ብላ ሳትጨርስ ጉዋደኝዋ "እረችግር የለውም ቁጭ ማለት እንችላለን አለች" እግዜር ይስጥሽ እያልኩ ጉዋደኛዋን ወደ restoranቱ ተመለስን ሻይ ቡና በሉዋ አልኩዋቸው, ሄለን sprite አለች, ጉዋደኛዋ ጭቅና ጥብስ አላለችም!!! እንዴዴዴዴ ይቻላል እንዴ እንደዚ, ሻይ ብና እንዴት ነው እንዴ??? ሲጀመር ሳያት መጀመሪያ መጠርጠር ነበረብኝ kingkong transgender ተደርጎ ነው ምትመስለው በቃቃቃቃ mark henery በቀሚስ በሉዋት, እንዴዴዴ ሻይ ብና ላይ ጭቅና ይባላል አሁን በራጉኤል.....እንዴት ብዬ ሄለንን ላጫውታት ሙዴን ሰለበችው እቺ ግንድ...እንደምንም እኔ ሄለን አጫውታለው ጉዋደኝዋ ጭቅናዋን ታጫውታለች...ከዛ ኮርኪ ምታክል እንጀራ አስተርፋ አስተናጋጁን ጠርታ "አምምምምም እቺን takeaway አርግልኝ በዛው ቆንጣ ፍርፍር እና ስጋ ፍርፍር ጣል አርገህ አምጣልኝ" አላለችም....Tapout, tap the fuck out ምንድነው እየተከናወነ ያለው!!! ቀለል አረጋ GDP'ን ከ ባለ ሁለት አሃዝ ወደ ባለ አንድ አሃዝ አላወረደችውም.....ሄለንም በጉዋደኝዋ እንደደበራት ፊቱዋ ይናገራል....ምን ልበል ህእእእ እያልኩ ከፈልኩዋታ....ከዛም ልንለያይ ሰዓቱ ሲደርስ ሄለን ምን አለችኝ "በቃ next time እኔ እጋብዝሃለው diner እሺ ቢኒዬ am sorry ለዛሪው" አለችኝ, እኔም አረ ችግር የለውም አልኩዋት.....ስልክ ተቀያይረን ተለያየን የሆነ ቅዳሜ ሄለን ደወለችልኝ እና "ቢኒዬ ዛሬ ቅዳሜ አደል ማታ ፈታ እንበል እስቲ የባለፈውን ልካስህ አለችኝ"....እንዲ ነው እንጂ ብድር መመለስ አልኩ በሆዴ, ከዛ "እሺ ደስ ይለኝል ግን ጉዋደኝሽ አለች አልኩዋት" እሱዋም "አዎ ግን አንተም you can bring ur friend" አለችኝ, ማታ ለመገናኝት ተስማምተን ስልኩን ዘጋን, ከዛ ዳጊቱዋ ጋር ደውዬ " ዳጊ ዳጊ ስማ ማታ ከበድ ያለ ስራ እሰጥሃለው mark ምታረግልኝ ሰው አለ" አልኩት, ዳጊም "እንዳታስቢ ምርጡዋ" አለኝ, ለዚ ለዚ ማንም አይችለውም ዳጊ ማታ ስዓቱ ደርሶ የተቀጣጠርንበት lounge ደረስን, እነ ሄለን ቀድመውን ደርሰው ነበር, ወደ እነሱ table ልክ ስንደር ደጊ ጉዋደኝዋን ሲያይ ከአፉ አምልጦት "እንዴ ጉማሬ club ይገባል እንዴ" ሲል ጉዋደኝዋ አልሰማችም!!! እሱዋም "አዎዋ እንደ አንተ አይነቱን አህያ ሊበላ ይገባል" አለችው.....በጣም ተናደድኩ ገና ካሁኑ ቢጫ ካርድ ያያል በሁዋላ ሌላ faul ቢሰራ በቀይ ሊወጣ ነው በዬ ተናደድኩ.....ሆኖም ምሽቱ እየጣፈጠ መጣ, በእኔ እና በሄለን መሃል መፈላለግ እየጎመራ መጣ.....በዛው ልክ ሰዓቱ እየነጎደ መጣ....በመሃል ጉዋደኛዋ "አንቺ ሄለን ደከመኝ እኮ ወደ roomችን እንሂድ እንጂ" አለቻ....እዛው clubኡ አከባቢ room ፈለግ ፈለግ አርገን አገኝን ግን ያች ድንብላል የሆነች ጉዋደኝዋ ሄለንን ይዛ ወደ room ገብ, ሄለንም እየደበራት ሄደች....እኔ እና ዳጊም ቀጣዩ room አብረን ገባን....ዳጊ ግን በጣም ተናደደ በጉዋደኝዋ.... "ምን አገባት እሱማ ይዛት ምትገባው, እሱዋስ ያች ሄለን እየፈለገች ለምን እንቢ አትልም, አንተስ ዝም ነው ምትለው " አለኝ, .....እኔም "እና ምን ላርግ? ሌላ ቀን ይደርሳል ባክህ" አልኩት,....ዳጊም "ልላ ቀን ይደርሳል? ነገ መኪና ቢገጫትስ? ያምሃል እንዴ, በል እኔ አሁን ወጥቼ ቅሳር ላቀሳስር ነው" አለኝ...... ዳጊ በዚ በዚ ከባድ ነች....እሺ ግን ፀብ ምናምን እዳትፈጥር አልኩት....."እረ ጣጣ የለውም መጣው ጠብቀኝ" ብሎ ወጣ እና ከሆነ ደቂቃ በሁዋላ መጣ....."በቃ ትንሽ ደቂቃ ጠብቂኝ የሆነ ትዓምር ታያለህ" አለኝ.....እኔም እሺ ብዬ ጋደም ብዬ መጠበቅ ጀመርኩ ከሆነ ደቂቃ በሁዋላ የእኛ በር እና የነ ሄለን በር በሃይል ተንኩዋኩዋ "ኢናንቴቴቴቴ ኑ ውጡ ባሌጌ ሁላ".... ይላል ከውጭ ሚሰማው ድምፅ....ሁለታችንም በር ከፈት አርገን ስንወጣ ጥበቃው ነው....."ሴት ሌ ሴት አቻልምምም ሚን ሊታረጉ ነው ኢዚዚዚ ሴት ለሴት ኢ!!!? መቀስ ሚናሚን ሊሰሪ ነውውው አንች ባለጊ".....እያለ ይቀውጠዋል ጥበቃው.....ለካ ዳጊቱዋ ሴት ለ ሴት ወንድ ለ ወንድ መተኝት አይቻልም ብለህ አስወጣቸው ብላ የሆነ አየር ሰታዋለች ጥበቃውን......ጥበቃው ቀጠለ ወደኛ......"ኢናንተስ ወንድ ለወንድ ቱ ቱ ቱ, ሲም ቢናም ነው አ? ዲሮም biniscope ሚናሚን ኢያላቹ እ እ, ያ ልጁን ጭቃ ቤት ሊታፈርስ ኖ? ናውጣ".....አላለኝም....የመጨረሻ ቀወጠው....ከዛ ሄለንም በቃ እሺ እኔ ቢኒ ጋር እሆናለው አለች ደንግጣ.....ጉዋደኛዋም "እኔ ግን ብቻዬን ነው ምተኛው" አች.....ዳጊም አረ አታስቢ ተኚ ተኚ, እኔ ሌላ ቦታ እፈልጋለው.....አለ እና እኔን ጠርቶ እየሳቀ "ደሞ እንደዚ ቀምሬ ገብተህ አዶናይ አዶናይ ተጫወት አሉህ" አለኝ....እየሳኩ ወደ room ተመለስን......... ሶስተኝ ወገኖች ግን አድቡ....... #fentysuperbrandday #oromotiktok #BookTok #ሐበሻtiktok #storytime #funny #tigraywani #morningvibe #habesha #ሃበሻቲክቶክ💚💛❤tik_tok #ኢትዮጵያ🇪🇹 #work #fun #adey #booktok #

About