@zackezack: #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ##

aziz
aziz
Open In TikTok:
Region: SA
Friday 25 July 2025 10:28:51 GMT
82444
3648
553
2297

Music

Download

Comments

dagem6009
Dagem :
እባክ ወንድሜ መልስልነኝ 3ወር መጨመር ግዴታ ነው
2025-07-25 17:46:03
7
userfkfk92
ሲትራ ነኝ የስልጢዋ :
የኔም ጥያቄ ነበር ጀዘከለሁከይረን የኔ ወንድም ግን ንግግር ስትጀምር አሰለሙአለይኩም በል
2025-07-25 13:01:35
15
user15456518029108
ኑር አለም 🇪🇹🌹 :
ኢትዮጵያ እንሸኛለን ብሉስ ምን እንለለን ?
2025-07-30 05:27:51
0
user22126837600265
tpybet :
ኩትራት ሳልጨርስ በ8 ወር አሳፍሩኝ ማለት እችላለሁ እዴ በአላህ እዳታልፍኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-26 16:31:59
2
user177078306
sofi :
ወደሊላ አገርፕሮሶስ መጀመር ይቻላል ወድሜእባክህ መልስልኝ
2025-07-25 17:35:38
1
z968344
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሡለሏሁ :
አሠላሙ አለኩም ወድም እኔ ከኢቶ በመጣሁ በሦት ወሬ ነዉ እቃማ ያሠሩልኝ እናም ሁለት አመቴን መቁጠር ያለብኝ ኢቃማ ባሠሩልኝ ቀን ነዉ ወይስ ከኢቶ በመጣሁበት ቀን ነዉ ሊላዉ ጥያቄየ ደግም ከሁለት
2025-07-25 14:59:41
4
nema2987
እክረሚ የረሱል ወደጅይ ሡሉሁ አለሂ ነብሂ :
ሁለት ወር ጭማሬኤ አለዉ እየሉሁ ነዉ ሁለት አመት ከጨረስን በወለሀ ኡነት ነዉ በለሀ እስክሂ የሚተቁሁ ማልሱልኚ ትክክለኛሀ መረጀሀ 🥰🥰🥰
2025-07-25 14:47:24
2
lemlem.jaber
Lemlem Jaber :
ሠላም ወድሜ እኔ ቤሩት ነኝና ኮትራቴ ሲልቅ ወደ ዱባይ መኤድ እፈልጋለዉ ግን አሰሪወቼ ድገት ሀገር ነዉ ምንልክሽ በሉኝስ የቢሮም ቁ ር የለኝም ምን ማረግ እችላለዉ እባክህ 🙏
2025-07-25 19:04:50
2
user7818612810235
መቅደስ.ወ/ ማሪያም.ሳጀ :
ወንድሜ ሁለት አመት ካለቄ በኃላ ሶስት ወር የእቃማ አለ እላሉ
2025-07-29 15:56:14
0
user6944357024188
ጭለማ ላይ አታፍጥ ያለ ሰዓቱ አይነጋም :
ወንድሜ እቃማ የተሰራው 3ወር ከሞላኝ ቡሀላ ነው ስለዝህ በኢቃማ ነው የሚቆጠረው
2025-07-25 20:51:11
2
haymi.ye.haika
haymi ye haika :
እኔ ኩትራቴን ልቸርስ 2 ወር ነው የሚቀረው አገር መግባት አልፈልግም እዚህም መቀጠል አልፈልግም ተናዘል ስጡኝ ብላቸው እምቢ አሉኝ ከኛጋር ስሪ እያሉ ምን ትመክሩኛላችሁ
2025-07-25 13:50:59
1
salam.eshetu
SALAM ❤️ :
እቃመ ይሌላው💕ምንመድሬ ይችላል
2025-07-25 15:38:55
2
hikma502762861
ምርጧ ነኝ የረሱል ወዳጅ :
አመሠግናለው 🙏🙏🙏🙏🙏
2025-07-25 12:49:29
3
user2520928658247
💫ህልመኛዋ💝🤞 :
አበረታቱኝ ልወጣ አስቤለሁ😌ግን ወደየት🤔
2025-07-25 11:48:02
2
user397133269091
.እማ በፆለትሺ :
እኔ መሄድ አልፍልግም ግን መክተብ ሳናግሪ አይቻልም አለችኝ
2025-07-26 14:58:18
1
user46526161745081
ሰላም :
ሀለት አመት ሳንጨርስ መቀየር እንችላለን
2025-07-25 20:57:32
0
misganaabebe1
misgana abebe 🇪🇹❤️🇸🇦🆘 :
አንተን ማን ነገረክ 🤣🤣
2025-07-25 11:24:32
4
user78197349678011
አሊ ጎንደሬው :
እኔን እንዳታልፈኝ ወንድምየ ቪዲወ ስራልኝ መዝረአ ነበር እምሰራው ወደሹፍርና ቀየረኝ ሰውየው እና ሹፍርና ከጀመርኩ 2ወር ሆነኝ እና ብከሰስ የት እና እንዴት ነው እምከፍለው እስካሁን ክስ አልገጠመኝም በአላህ ቪዲወ ስራልኝ ወንድምየ
2025-07-25 14:08:29
2
user7678024291875
ኢላሒ በዝነትሕ :
ወድሜ ብሬን ሀዋላየ በላኝ ተዉ መላበሉኝ🥺😢😢🥺🥺🥺🥺
2025-07-26 07:13:58
0
kansu887
Kansu :
thank you 💕💕😊😊😊
2025-07-29 23:27:35
0
netas.33
😍😘😘❤💓ዲዮ ጋበር :
በናትህ እዳታልፈኝ ያለሁት ሳአውዲ ነኝ ከፊል ካለኝ ሌላቤት መቀየር እችላለሁ ንገረኝ በናትህ
2025-07-25 15:09:58
1
mekdes4418
mekdes :
ኩንትራቴንስጨርስ፣ልጥፍመሠል፣ሐገርምለመግባት፣ብርየለም😌😌😌😌
2025-07-25 15:39:06
2
user22126837600265
tpybet :
ብጠፋስ ምን ችግር አለው
2025-07-26 21:14:52
1
haiuyt7
haiuyt7 :
@amesgnlw.ok
2025-07-29 16:40:30
0
meron.meron179
MERON MERON :
አዎ እውነት ነው ተባረክ
2025-07-26 21:00:24
0
To see more videos from user @zackezack, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About