@hewanakale2:

Hewan akale
Hewan akale
Open In TikTok:
Region: GB
Friday 25 July 2025 14:32:28 GMT
254210
1655
1228
996

Music

Download

Comments

gudukassa111
gudukassa111 :
መሀሉን አጎድጉደሽ ገንፎ ማረግ ትችያለሽ ...there is only another chance
2025-07-26 05:25:35
126
yemariyam2626
መባ ፅዮን :
ዉሃ ሙቅ በዝቶበታል, መጥበሻው በጣም ሠምቷል, ነይ በውስጥ ልንገርሽ በተረፈ
2025-07-27 17:23:50
2
belay6130
belay❤️😚👄 :
ዶቄት ጨምሪበት አብሲት በስቶበትነው መሰል
2025-07-26 14:44:56
12
user53754357884968
ካሠች🦋 :
እህሉ 1ነው እሴቱ 12 ይባላል 👍ዱቄቱን አምሽው ከዛ በቀዝቃዛ ውሀ አቡኪው ምርጥ እጀራ ይሆናል🥰
2025-07-27 19:34:54
5
daree_zinab111
Daree Zinab :
ከአላህ በስተቀር ሌላ አምላክ የለም
2025-07-27 14:02:26
8
tsgemarlambelete
ፅጌ ማርያም :
መጥበሻውን በጨው እሽው መጀመርያ ትንሽ ሀብስት በዝቶበታል ውዴ
2025-07-26 07:35:16
16
fatumaomaer
አፍናን :
አራ ምን አስጨነቀጭ ትንሽ ቀዝቀዝ ይበል እና ወጡን ጨምሽ መብላት😄😄😄😂😂
2025-07-27 22:47:56
1
maryamawitdior
Maryamawit💎⚡️ :
እኔ እራሱ አልሆንሽ ያለኝ ነገር, እንጀራው ይመስለኛ🙈😂
2025-07-25 20:42:15
6
user6596762465639
ሂወት በፈተና ጣአም አለው& :
አረ ዘድር ምኑ ነው ከቤት የሚውለው ሁሉ ሚዲላይ አችን ነበር ሠብሮ ሠብሮ መጣል🙄🤔😳😭
2025-07-26 17:51:35
3
tarik.molla.tesse6
😜😜 አለም ዘጠኝ ናት ኦኬ :
ወየው ማርያምን እኔም እንደዚህ ሲሆንብኝ ተውኩት አርፊ ኩቡዜን እየበላው ነው ብቻ ተመሰጌን
2025-07-26 13:45:25
3
user2066175681608
user2066175681608 :
መጥበሻዉን ቀይረሽ ጋግሪ የኔዉድ
2025-07-25 14:38:09
62
fetle.35
Fetle💞 :
አብሲት በዝቶበታል መጥበሻውንም ቀይሪ ዉዴ
2025-07-26 10:12:24
39
fact1o2
fact1o2 :
መፍትሄውኮ ሙዚቃው ላይ አለ። ፆም ፆሎት😁
2025-07-26 02:26:18
2
seadi0284
sነኝ ስዴተኛዋ የኡሚ ናፋቂ :
በቀዝቃዛ ውሀ ተጠቀሚ😂😂እናዴሞ አምሠሽ ትንሽ ይብረድ ትኩሱን አታቅጥኝው
2025-07-26 18:23:28
0
christi588
Christina 🧩💙 :
በዚ መጥበሻ አደለም እንጀራ እንቁላል እራሱ አይሰራም🤣
2025-07-26 08:32:47
1
user3868472906524man
mar man :
anchi esu mn arege
2025-07-26 22:35:43
0
user17926550114935
ባንች :
አብሲቱ በስቷል ወይ ደሞ ዱቄቱ ተቃጥሏል የኔቆንጆ
2025-07-27 21:26:30
0
sew_manew1
ፏ ዷ ቷ ሰው ጡጥ ሞርገን ፍትፍቴ🔥💚 :
የመጥበሻው ችግር ነው ውዴ አዲስ ግዥ የእንጀራ መጥበሻ ሌላ ነገር አይሰራበትም በውሃም ቢሆን እዳታስነኪው🥰
2025-07-25 20:25:24
67
brke.love
Brke Love :
ትንሽ ዱቄት ቻምርባት አብሲት ባስቶ ነው 👍
2025-07-26 16:26:20
2
meskihaven
♍️ፊያሜታ🩸 :
አይኑ በቂጡ😂😂
2025-07-27 16:16:08
1
hubi1832
Hubi :
እንዴ አይኑ ከጀርባዉ ነዉ ሚታየኝ🤣🤣
2025-07-25 21:54:15
1
selma19147
የመርሳዋ😊🥰 :
ስታቀጥኒ ውሀውን በጣም አፍልተሽ ነው ያርገሽው ለዛነው ለሰስ ባለውሀነው ማቅጠን ❤️
2025-07-26 12:11:34
2
hilif70
𝕙𝕚𝕝𝕚𝕗🥀 :
አቢስት በዝቶበታል የኔ ውድ
2025-07-26 12:07:54
1
gadiseetansa
Keti koo :
Abset nw aydel ehe neger ?
2025-07-25 23:14:07
1
user000232158
በስምሽ ማልኩበት :
ይብላኝ ለናትሽ ያገባሽስ ይፈታሻል
2025-07-26 12:42:17
1
To see more videos from user @hewanakale2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About