@esru444: Unity is our strength, Love is our way #stop_war #unity44 #creatorsearchinsight

1 ኢትዮጵያ 🇪🇹
1 ኢትዮጵያ 🇪🇹
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 25 July 2025 15:03:40 GMT
233525
22214
499
2360

Music

Download

Comments

seganeshe
seganeshe :
ጦርነት በቃ መጀመሪያ ጠግበን እንብላ እስኪ
2025-07-29 04:28:21
71
brhangebreyohans
Brhan ♑️ :
እናመሰግን ኣለን ድምፅ ስለሆናቹሁን 🙏🙏🙏 ኣሁንም ጦርነት ይብቃ ( ይኣክል ) ሰላም ለኢትዮጵያ ( ሰላም ልሃገርና )
2025-07-29 11:47:00
21
akrem8418
አኩ 𝘮𝘢𝘯 :
❌ህወሀት ❌ፋኖ ❌ሼኔ ❌ብልፅግና ✅ኢትዮጵያን ብቻ
2025-07-30 14:44:59
16
ereshua
Ereshu :
አቦ አላህ ሀገራችን ከብሄር ከሀይማኖት ጥላቻ ያውጣትና ሰላም አርጎልን ሁላችንም ሀብትና ደስታ ይስጠን ችግር ስቃይ ይብቃቹ ይበለን ጦርነት ይብቃን 🙏
2025-07-29 22:13:17
9
mah98010
mah :
ሽማግሌ ስልጣን ላይ ሊቀመጥ ወጣት ዊልቸር ላይ አይቀመጥም 🔥 ሰላም ፀዴ ነው✌
2025-07-29 11:08:38
8
papiye19
@pápish😘 :
የትም ቦታ ቢሆን ጦርነት አያስፈልግም ።
2025-07-28 20:51:29
8
aron_alemayehu123
➳ኢትᴿ᭄ ᎮᏗᏁᏖᏋR :
STOP WAR IN ETHIOPIAN😔😔
2025-07-29 18:22:46
7
natanym950
nȃti mȃk🦅 :
የትግራይ ህዝብ ይሄን ድምፅ ድሮ ቢያሰማ ኑሮ ይሄ ሁሉ ባልተፈጠረ ነበር የአማራን ህዝብ ሲጨፈጨፍ ግን ዝምታን መርጦ ነበር ህመማቸው ቢገባኝም የመረጡት መንገድ ነው ለዚህ ያበቃቸው
2025-07-29 10:17:13
6
user6984334791740
dawit 22 :
ተው ከ 3አመት በፊት ትግራይ ላይ እንደ አንበጣ እንዝመት አላላቹሆም ግን ተወው ሰላም ይሻላል
2025-07-29 21:43:49
5
mimi_asefa
Mimi Aseffa :
አንድም ወጣት በጦርነት መሞት የለበትም!!!
2025-07-29 14:31:34
4
hasettg5
HasetTg1221 :
ጌታ ሆይ ሰላምን ለኢትዮጵያ ምድር አዝንብላት ዘንበል በልልን
2025-07-30 07:16:41
4
banchi3809690895540
Banchi 🦋🦋🦋🦋 :
stop stop stop war💔💔💔
2025-07-29 05:43:23
4
moonlit_1221
moonlit_🌗 :
What can we do besides cry out to the Creator? What hurts more than seeing a mother cry? 😭😭😭😭😭😭
2025-07-29 09:01:59
4
life.is504
ማርያም እናቴ 21 :
stop war🙏
2025-07-29 10:46:55
4
dinu_yoo9
wanwe :
ለሰላም ድምፃችንን እናሰማለን፣ ውጤትም እናመጣለን💪💪
2025-07-30 10:57:22
4
nati__1227
𝐺𝑒'𝑒𝑧✨ :
Stop War ‼️Amhara & Tigray 😔
2025-07-30 09:35:08
4
meza.iz.love.arsen
Meza Ŵiz Love Arsenal :
እኔ በጣም ታሚሜ ነበር አሁን ድኛለሁ እዝጋብሔር ይመሰገን 👑❤🙏🙏🙏 ነገር ግን ቅዱስ ሚካኤል ያለኝ አለ ጠጋ ብላችሁ ሀሳቤ ላጋራችሁ ቅዱስ ሚካኤል ያለኝ በጣም በጣም በጣም ከባድ እባካችሁ እባካችሁ ለኔ ያለኝ ከባድ ስሙኝ😥😥😥😥😥😥😥እባካችሁ ስሙኝ ጠጋ ብላችሁ አንድ ሠዉ የሚሰማኝ የለም ለኔ እራሱ ታሪክ ሆኖብኛል 🥺 እባካችሁ ስሙኝ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
2025-07-29 17:14:31
4
rahmu_rim
rahmu :
NO MORE WAR ሰላም ለሀገራችን
2025-07-29 06:10:26
4
feven.feven32
Feven Feven :
እናመሰግናለን ድምፅ ስለሆንከን ተባረክ ጦርነት ይቁም
2025-07-29 19:02:42
4
fanotdf
fano&tdf :
ጦርነት ይጀመርልን
2025-07-29 13:28:10
3
nasri.junior59
Nasri Junior :
አብይ መች ይሰማናል።😭😭😭
2025-07-29 11:31:41
3
hafu770
Hafu 🇨🇦🍫 :
ሰላም እከገኝ ድረስ ፎቶዉ ብሮፋይል አድርጉ😭
2025-07-29 19:35:19
3
www.tiktok.commohammed21
Mamila :
NO MORE!!!😭😭
2025-07-30 06:56:05
3
blacknote16
ቆልዓ መቀለ :
stop war
2025-07-29 13:51:22
3
atsedebimrew8
atsedebimrew :
እውነት ነው
2025-07-30 06:54:29
2
To see more videos from user @esru444, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About