@dagne5182:

dagne
dagne
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 25 July 2025 15:53:45 GMT
182776
3989
165
533

Music

Download

Comments

userusingtiktok34
ጌታው :
ከላይ ሆነህ ቀዘንክ እኮ
2025-07-27 03:43:30
424
abel.addis72
Abel Addis :
በዱላዉ አቅጣጫ ያስቀየረዉ ሹፌር መሆኑን ደርሰንበታል🔥
2025-07-26 12:10:06
392
xapzade
T.F. Vibe :
Hoga intaan islahaa ka zaar waraabaha ileen uraagbaaba na duubanaya hoyada fulayada ahyd waz
2025-07-27 11:33:21
6
wisccom
Wisdom :
ጅቡን ላወጣችሁበት ችሎታና ምንም ሳትጎዱት ወደ ጫካ እንዲሄድ ስላደረጋችሁ ምስጋና ይገባችኋል።
2025-07-27 05:34:26
106
lucas1up
RIZ∆K. :
war ka caraar ismaacilow 😂😂
2025-07-27 04:16:20
8
wallo356
Wallo356 :
ለምአትገልም
2025-07-26 07:55:21
1
call.me.harergew
call me🔱ሐረርጌው👑 :
በ ዱላዉ የወረውረው ሰዉዬ ገን 🤣🤣
2025-07-26 05:45:17
49
kirubel.kira16
Kirubel Kira :
ምን ሆነህ ነው ግን እታች ያሉት እራሡ እንዳንተ አልጨነቃቸውም አምልጦህ ነበር
2025-07-26 07:56:37
235
manofthematch49
ፕሮፌሰር 👨‍🏫 :
ከላይ ሆነህ እንዲህ የሸናህ ከታች ሆነህ ወዳንተ ቢሮጥ ምትሆነውን መገመት አይከብድም 😂😂😂
2025-07-27 10:18:07
11
am893542
AM :
ጅብ ኖው
2025-07-25 18:07:02
0
kepa1cafe
FOLLOW ላረገኝ ቆንጆ ምሳ :
ይህ ነው ኦሮሞ🥰🥰ደግ ህዝብ
2025-07-27 05:42:04
5
mamush123451
mamush123451 :
ተለያላቹ ጀግና ማለት እንዲ ነው ማሰብ
2025-07-25 20:41:14
63
daniel_tesfaye2
𝔻𝕒𝕟  𝟟𝟡 :
"ወጣ ይሄ ነገርየው ወጣ እንዳይገባ" I can't 😂😂
2025-07-27 08:23:20
13
tesfaygeremaryam7
tesfaygere :
ኣይጅብ እንዲ ህወቱ ኣዲኖት እኮ ኣዳቸዉ ኣሁን ብያገኛቸዉ ያለ ጨዉ ነዉ ቅሪጥፊ ምያደሪጋቸዉ
2025-07-28 04:43:41
0
anu_alhabeshiy
anu alhabeshiy :
ፍርሀት ቁሞ ሲሄድ ካሜራ ማኑ 😂😂😂
2025-07-27 13:33:33
7
addika360
አዲካ :
በጣም ጎበዞች አንዳንዶች ቢሆኑ ይገሉት ነበረ
2025-07-27 09:45:28
3
hreeee56
wwwww :
ጎበዞች ስንት መሀይማን አሉ ደብድበው ሚገሉ
2025-07-26 18:29:03
22
abditv225
abditv225 :
ካሜራ ማኑ ጠንጋራ ነዉንዴ
2025-07-28 11:55:47
3
lij.alazar
lij alazar :
ወጣጣጣ ይሄ ነገርዬዬዬ ወጣጣ እንዳይገባ ተመልሶ...😁😁
2025-07-27 20:23:40
1
dgtdb0
dgtdb :
አረ እግዚአብሔርን እነዝህ ሰዎች ይሻለሙ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
2025-07-27 04:01:40
6
amanda.clarck58
Emanda Clarck :
ባለማሰቃየታችሁ አመሰግናለሁ እግዝአብሔር ይባረካችሁ
2025-07-28 12:03:26
1
ashe_ye_lidaw
Official Àśĥë Mäň ✌ :
ሰብአዊነት ማለት ይሄ ነው እንኳን ለሰው ለእንስሳውም ማሰብ ነው ጎበዞች
2025-07-27 03:32:20
2
hayuti48
Hayuti :
አንተ ልትዘል ነው እንዴ 😳😂😂
2025-07-28 15:17:51
1
alazar.bekele3
Alazar Bekele :
ተኪሉ 😂😂😂😂😂😂
2025-07-27 14:56:45
1
gm.emuye
Gm Emuye :
ያወጣጥ እስታይላቹ ተመችቶኛል ።
2025-07-25 23:07:34
8
To see more videos from user @dagne5182, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About