@kalebslifestyle0: #creatorsearchinsights #foryoupage #fyp #f #viral #food @Kalebinገጠር @Kalebinገጠር @Kalebinገጠር

Kalebinገጠር
Kalebinገጠር
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 25 July 2025 17:09:38 GMT
889220
59704
956
2862

Music

Download

Comments

user9870007395057
user9870007395057 :
የት ሀገር ነው
2025-07-26 11:05:19
1
saline_baee
Sali :
What's the white fruit? ❤️
2025-07-26 12:38:39
2
abelbirhanu83
Mulugeta Mas :
በየቀኑ ብቻህን ደግሰህ ነው ምትበላው ይመችህ 🤣
2025-08-01 15:14:11
0
duccaato
Duccato :
አንተ ቆጥ ላይ ነህ እቃዎችህ የት ላይ ነው የሚቀመጡት
2025-07-27 02:03:58
5
milla_royal
Milla Ŕøýãł 🦅 :
አንድም ቀን ገጠር ባለ ሰው እቀናለሁ ብየ አስቤ አላውቅም ነበር 🤔😉😂
2025-07-25 17:42:21
1954
a.bi...sha
@ a.bi. :
ሰላም ኣምበሳው ልንገራቹ ወገን 20,000ሰው 10 ኣስር ብር እያረግን እንላክለትና ይለወጥ ወጣትው የስራ ሰው ነው 10 ብር ከ1ሰው ኣይከብደንም 🙏 በግ ፍየል ገዝቶ ኣሳድጎ ይለወጥ 🤝
2025-07-25 18:42:51
72
user2048740166793
ሲቲ ወለየዎ :
ስላጣ አይከተፍም
2025-07-25 19:04:29
3
troya16
.. :
ያልበሰለ ግዢጣ 😳
2025-07-25 18:18:06
1
matyosebasa
Matyose Basa :
ባክህ ሁሌም የሚገርም ውሎ ነው ምታሳልፈው
2025-07-31 14:35:01
0
singer.biniyam
Singer Biniyam :
በጣም ጎበዝ በርታ ወዳጄ ነገር ግን ማልደህ ስትነሳ ብትፀልይ እና ከቅዱስ ቃሉ አንብበህ ብትጀምር መልካም ነዉ
2025-07-25 21:53:04
221
avamello12
MELL0 メ𝟶 :
ወገን ለምን ሰብሰብ ብለን ይሄን የ ከተማ ኑሮ አንሞክርም 😕
2025-07-25 17:21:45
184
aso_the_dreamer
Aso :
ብሮ ትንሽ ቦታ አዘጋጅተህ ሰዎች እንዲጎበኙህ አድርግ ብር እያስከፈልክ በዛውም ምግብ ሽጥላቸው😊
2025-07-25 18:38:02
19
kingdaveeee
አጅሬው :
የቀረው ምግብ የት ነው የምታደርገው መቼም አትጨርሰውም ወይስ
2025-07-25 19:15:36
4
lucifertagoal92
bloody knuckles🚷 :
ፈጣሪ ኢትዮጵያችን ስላም ያድርግን!! Hoola🙏
2025-07-25 17:36:52
16
mamilayimam
Mamila Yimam🇹🇷🇪🇹 :
አደራ ሴት እዳታገባ የሄን የሚምር ኑሮህን የሚመሰቃቅሉብህ !?😂
2025-07-27 15:05:14
10
somaliwa19
🦋¥ani_b🥷 :
,5star ገጠር😂
2025-07-25 17:43:26
120
samri.mm
Samri.mm :
ካምፕ ለምን አከፍትም ለትንሽ ቀን ሰው ከፍሎ experience እንዲያረገው
2025-07-28 11:19:57
5
dawit_qoutes
🥀𝐃𝐀𝐖𝐈𝐓_𝐐𝐎𝐔𝐓𝐄𝐒🥀 :
ሸራተን በ ገጠር
2025-07-25 18:47:47
196
leule1986
Yakob :
ህዝቡ በዚህ ልጅ motivate ካልሆነ በማንም ሊሆን አይችልም::
2025-07-25 17:19:05
1743
zekya.smart
Zekya Smart😍🥰😘😍😘🤩 :
ሁሌ ስትበላ ነው የማይህ ግን ለምንድነው ማትወፍረው🤔🤔
2025-07-28 18:22:08
2
latikasahun
Lati :
ሺንት ቤት አትጠቃሚም እንዴ
2025-07-25 18:50:30
1
kiyu342t17
undercover ቆምጬ🦅🦅 :
መንግስት አይቶ የግል ግብር አንዳይጥልብህ😂😂
2025-07-25 17:42:03
466
atrons28386743
🌸𝐴𝑡𝑟𝑜𝑛𝑠🌺 :
እኔ እኮ ቆንጆ ነኝ🤗
2025-07-25 18:59:19
2
ekrammuhammed6
ekrammuhammed938 :
እንግድነት ተቀበለኝ እስቲ ልምጣ😁
2025-07-26 12:56:22
1
tiktok.axum
Axum Axum :
ነገ አኮ ገብርኤል ነው 🙏
2025-07-25 17:18:15
1177
To see more videos from user @kalebslifestyle0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About