@remi1007: #remi1007 #ephremtamiru

remi1007
remi1007
Open In TikTok:
Region: GB
Friday 25 July 2025 17:32:32 GMT
124229
7200
211
382

Music

Download

Comments

user3361800708543
user3361800708543 :
እንደኔ በኤፈሬም ሙዚቃ ተለክፈሀል
2025-07-25 18:39:45
21
averagekibu
Kibu :
ይልማ ገ/አብ እውነት ገጣሚ ነህ ኤፍሬም ደግሞ ዘፋኝ 👍👍👍
2025-07-26 08:16:06
7
hadas0084
Hadas :
ስወድህ 🥰🥰🥰
2025-07-29 19:55:29
1
hagerferhiwet
Hagere Kelmewrke :
እዴኔበዚህሙዚቃ ያለቀሰያለአይመስለኝም
2025-07-25 20:54:18
16
abebawtegegne699
abebaw tegegne :
1984 ነው? በል ቀጠል ቀጠል አድርግ "i will follow you!"
2025-07-26 09:54:37
2
beti.dereje3
Beti Dereje :
☺️☺️☺️ኤፍሬም ብቻ ይዝፈን
2025-07-26 19:39:31
0
yonatan.mulugeta0
yonatan mulugeta :
እና ይሄንን በጠራራ ፀሀይ ራሱ ብትሰማው አይበርድህም ? 😊
2025-07-27 03:38:48
2
aceticlife
💯 ፍቅርን ፈራን 🚷 :
ኤፊ ለእናቱ የሰራው ሙዚቃ ነው አንተ ግን ሌላ ስራ ፈልገህ ብትሞክር ።
2025-07-27 10:01:43
1
samr_birh
Samra_2014 :
እንደ ወይን ጠጅ እየቆየ ሲመጣ እሚጣፍጥ ዘፈን👌
2025-07-28 19:21:03
0
amanulook
✨🪄𝐀𝐌𝐀𝐍𝐔🇦🇪🇬🇧 :
አረ ወገን እዴት ነው ሚፈቀረው 😮‍💨😔
2025-07-26 10:28:49
3
sofi38646
sofi :
እኔ ኤፍሬም ስሰም በጣም ያስተክዘኛል አንዳዴም በጣም ሆድ የከፈኛል ማዳመጥ ትቼ ነበር። ይሄው ስሰማው ደግሞ እወደዋለሁ። በጣም ሱሴ ነው ኤፍሬም።
2025-07-26 19:56:46
1
sgetme
Gemoraw :
ኧረ ተው በክረምት ሆድ አታስብሰን
2025-07-26 18:04:50
2
clichy36497
Clichy :
ከዜማው በስተቀር አንድ ስንኝ አላውቀውም ነበር
2025-07-26 09:34:44
2
meli.love12345678
meli ye mariyam lij♥️🕯️ :
ኤፌ እነዚህን ምርጥዬ ስራዎቹን በቪዲዮ ክላፕ ቢሰራው ብዬ ተመኘሁ፣ሁሌም ተወዳጅ እና መሳጭ ስራ ያለው እንቁ የኢትዮጵያ ዘፋኛችን፣ከዚህ በላይ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኑርልን
2025-07-26 06:45:32
1
luis.diaz5659
Luis dIaz :
የኤፍሬምን ሙዚቃ ባንተ የበለጠ ወደድኩት
2025-07-26 05:45:43
1
saitibe12
b.s :
ጭልጥ የሚያረግ አይ ኤፍሬም ሁሌም እንደአዲስ የሚሰማ የማይሰለች
2025-07-25 17:48:59
1
wonzdar
THE 🌍 :
This song,
2025-07-26 17:09:12
1
ugfug2
ሂወት :
የኔ ልብ🥺🥺🥰🥰🥰🥰
2025-07-26 06:37:36
1
queen__fafie
Queen💫🤍 :
ኤፍዬ😌😌
2025-07-25 20:33:57
1
_318684
➻ 𝕒𝕫𝕚 𝕣𝕒𝕪𝕒 💒☦️⚡️🦅 :
ኤፍ🥺
2025-07-25 18:58:35
1
nemaje.tekle
Nemaje :
የት ጠፍተህ ነው???
2025-07-29 22:29:12
0
lidiya33452
@lidiya3345 :
በጣም ደስ ትልኛለህ 🥰🥰
2025-07-29 12:53:29
0
husendisco1
ሁሴን የይ/ዓ ልጅ :
ወንድሜ የኤፍሬምና የአሰቴር ሙዚቃ እኮ የምር ያከሳካል ተጠንቀቀ🥰🥰🥰🥰🥰😁😁😁😁
2025-07-27 14:32:30
0
user312797766533
keyo :
ምንድነው ግን ኤፍሬምን ነክሰህ አለቅ አልክሳ ?
2025-07-28 20:52:30
0
user7138143971353
የዋርካው ወድም💚💛❤️ :
አይ ትዝታ❤🥺
2025-07-28 17:22:45
0
To see more videos from user @remi1007, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About