@melektegnaw_: ተወዳጆች አይታችሁ ለሰወች ሼር copy link አድርጉ accounታችን ትንሽ እያስቸገረች ነው ።

Melektegnaw_
Melektegnaw_
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 July 2025 06:32:45 GMT
327402
62549
1252
18030

Music

Download

Comments

melektegnaw_
Melektegnaw_ :
ሂወት ግን እኳን ዘላለማዊ አልሆነች
2025-07-26 08:13:46
2034
girly34537
@fkr🌸🌸 :
አባት ዝቅ ሲል ልብ ይሰብራል ufff😭😭
2025-07-26 08:19:01
512
fitsum587
Fitsum & Absalat :
ማርያምን ማጣት ከባድ አብሶ ወንድ ልጅ ሆኖ😓😓😓
2025-07-26 19:06:42
2
moon__light112233
🦅🦅mortal-whisper🦅🦅 :
አሁንም straw የሚለው ፊልም ያስለቅሳል ትላላቹ አይደል🥺አባት ሲያለቅስ ማየት ግን😑😑😑
2025-07-26 10:57:27
171
kall_a28
kaleab :
ድህነት አይኑ ይጥፋ😔😔😔
2025-07-26 08:11:16
670
no295812
ĝa¡oø :
ትልቅ ሰው እንዲ ስሆን በጣም ያማል 🥺🥺
2025-07-26 07:48:21
287
bini.king63
@bini king :
ማጣት አይኑ ይጥፋ😔😔😔
2025-07-26 07:54:20
82
abrsh6666
Abrilo🍫🍫 :
ገብርኤል ይጠብቅህ መልእክተኛው
2025-07-26 07:45:10
86
user696311351s
sara😍 :
ባላደራው ነህ
2025-07-26 15:46:12
1
firdosabdu11
firdos abdulsemed 🌸 :
አባትማ አያልቅስ🥺🥺
2025-07-26 13:46:43
46
mom34468
ሜሎና🌸 :
የኔ አባት😥🥺
2025-07-26 07:24:23
66
kalimak612
kal🍫virgo ♍ :
መልክተኛው ቅዱስ ገብርኤል ይባርክህ ሞገሱን ያላብስህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ🥰🙏
2025-07-26 08:15:22
80
user9010977078258
iam fura the mediator :
ለምን የ100 ብር ቻሌንጅ እንጀርላቸውም
2025-07-26 08:03:56
34
mercy...ab
🆈🆆🅽🆆🅰 :
ምን ልበል? እግዚአብሔር ዳግመኛ በመጣ ጊዜ በቀኙ ያቁምህ።
2025-07-26 16:26:49
17
gracewegaso
Grace🌸 :
እግዚአብሔር ምንም አያሳጣክ🥺🥺
2025-07-26 08:27:21
43
zekisak21
zeki sak :
አሁን እኮ ከዚህም አባት ላይ ሌባ ይሰርቃላ 😩🥺😢
2025-07-26 13:40:51
18
kibrom858
kibrom :
ከዚህ በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ ።
2025-07-26 09:03:43
29
woynua4
woynua4 :
መንገደኛው በጣም ነው የማከብርህ በዚህ አጋጣሚ ስለጦርነት መጥፎና ዘረኝነት እና ብሄርተኝነት እግረመንገድህን አስተምር
2025-07-26 11:21:07
10
belayneshnahom
belay :
የእውነት ታድለሀል ወድሜ ፈጣሪ ለዚህ መርጦሀል
2025-07-26 20:53:00
4
edenzetsibah
ኤደን ዘጽባሕ :
ከነሱ እንደ አንዱ ሆኜ ላግኝህ ይሆን?😥😥😥😥 እድሜ ይስጥህ ብቻ❤❤❤
2025-07-26 12:48:30
3
hawi_mekuriya
Hawi_N :
የኔ አባት እኔ ላልቅስሎት🥺🥺
2025-07-26 12:59:51
9
menoryeketla
NEVER give Up :
ወላሂ አድናቂህ ነኝ በርታ አላህ ይጠብቅህ
2025-07-26 12:39:26
17
bettyg_24
Betty 🦅 :
🥺🥺አባትማ አይቸገር
2025-07-26 09:18:32
19
user7681808233698
deg mare :
አቦ አተልጅ የኡነት ከሆነ እድሜ ናጤና ጨምሮ ይስጥህ እዳተ አይነቱነ ያብዛልኔ
2025-07-26 16:18:03
3
desalegn797
Desalegn♥️♥️ :
እንደዚህ ካለን ብንካፈል ብንረዳዳ ፈጣሪም አይጨክንብንም ነበር እግዚአብሔር ፍቅር አብዝቶ ይስጠን በርታ ወንድሜ እንደዚህ አይነት ቪዲዮ ሳይ በግሌ ቆም ብየ እንዳስብ እንድመለከት ምክንያት ትሆነኛለህ 🙏🙏
2025-07-26 08:06:09
16
To see more videos from user @melektegnaw_, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About