@abenezerkiduslewi: 420,0000 tebela #ሐምሌ_19_2017 #ጋዜጠኛ_አይደለሁም_ግን #abenezer_kidus #abenezer_news #survingiswinning

Abenezer kidus(Abini)
Abenezer kidus(Abini)
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 July 2025 09:49:33 GMT
317012
11188
231
2798

Music

Download

Comments

halneh.f
A F :
ድርጅቱ ይከሰስ የምትሉ ላይክ
2025-07-26 12:24:14
71
tsadik.mall
tsadik mall :
420ሺ ካለው እትዮጵያ ውስጥ ሰርቶ አይለወጥም
2025-07-26 15:05:04
4
bekelade505
Travel lover :
የድርጅቱን ስም ንገረን
2025-07-26 19:22:48
0
ismanur435
Ebrahim :
300ቻሌጅ
2025-07-26 10:41:10
69
wogasopola8
wogaso pola :
መንግስት ህገወጥ ደለላ ሏይ እርምጃ መወስድ ያስፈልጋል ።
2025-07-26 16:36:12
3
nawl59
newal 😍 :
አላህ ልባቸውን ይሰበረው
2025-07-26 10:13:35
136
astrezawda
Astrezwda :
ኤጀንቱ በህግ መጠየቅ አለበተ (ኤጄንሰው)መጠየቅ አለበት
2025-07-26 16:25:49
1
wubalemethiopia
@munay21 :
የዚ ስለተወራ ነው ብዙ ልጅ ነው የሒገጥመው
2025-07-26 14:35:37
1
riyade.barden
Riyade, Barden. :
ዪክሰስ
2025-07-26 19:24:21
0
bayisa.tefa0
dinaol 💪 :
please ድምፅ ሆኑለት 😭😭😭😭😭
2025-07-26 11:48:52
8
abederber
chemna,111111 :
ምናቸው ይያዛል ድርጅቱ ሲጀምር መንግስት እውቅና ይሠጠዋል ሀብት ሲሰበስብ ዘግቶት ላሽ ይላል ፣
2025-07-26 17:49:40
0
abi1992a
Abi :
የት ለመሄድ ነው ፕሮሰስ የጀመረው የተሰጠው የየት ሀገር ቪዛ ነው ?
2025-07-26 10:41:46
1
todaygodgmail
Today God :
ወንድሜ; እስኪ በ400ሺ መስራት የሚችለውን ንገረኝ? ስራ ብትጀምርም ታክስና የቤት ኪራዩን ይቅርና ለሚኒሻ፣ ለተማሪ ምገባ፣ለስፓርት፣ለዜግነት እየተባልን የምንታጨደውን አስቡት!!
2025-07-26 16:42:56
1
tedo.tedo02
Tedo Tedo :
በጣም የሚገርም ነው ብዙ ሰው እየተጨበረበረ ነው አአ ፖሊስ ተከታትሎ ብሩ በገባበት አካውንት መያዝ አለበት ሌላ ምንም አማራጭ የለው
2025-07-26 16:25:27
1
abbb383
Mame love :
እሰኪ ሌላው እንዳይበላ ድርጅቱ ሰም ተናገር
2025-07-26 12:18:05
24
yene0400
🦋semir 🦋❤️🦋 :
500 ሺ የተበላም ልጅ አለ
2025-07-26 14:29:59
0
ayeledaniel89
ayeledaniel89 :
በጣም ያዛዝናል በጣም
2025-07-26 13:38:34
1
yihun4151
Hamelmalo :
እና የመግስትም ተቋም ሰዉን አስቸገሩት ተስፋ ሲቆርጥ ምን ያድርግ አስበሉት
2025-07-26 14:32:57
0
dena.amado
Dena Amado :
እንተባበር እና እንከታተል እስቲ በሀገሩ አይከብድም!!
2025-07-26 14:11:29
0
gondar001
ሳምራዊት tesfa :
ለበጎ ነው ወንድሜ
2025-07-26 17:05:21
0
nejunejuye2
ነጁዬ የሸጋዎች እህት :
ዲርጂቱ መከሰስ አለበት ይሄ ልጂ ነገ የሆነ ነገር ቢሆን ተጠያቂዎች ናቸው ስለዚህ መጠየቅ አለባቸው
2025-07-26 12:58:17
6
enatenur
የፍቅር ሰው :
420 ሺ ብር በዝ ብር መለወጥ አይችልም ውይስ ውጭ የመሄድ ሱስ ነው
2025-07-26 11:18:56
2
demissie70
Demissie :
yemengist eji alebet
2025-07-26 12:56:56
1
afirasi
af man :
ብዛም በዚም ጦርኔት ይነሳል እየተባለ የት ልሄድ ነበረ ወንድመ አሁን ና ያለ ምንም ብዛ እንቀበላለን
2025-07-26 11:47:56
0
jemlia90
My🇹🇷🇹🇷🇹🇷 :
ወላሂ የኔምወድም ከኤርፖርትነው የተመለሰው 400.000ከፋሏት ስልክም አታነሳ
2025-07-26 11:48:54
3
To see more videos from user @abenezerkiduslewi, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About