@mergia_kidus_30: ኢየሱስ ብቻዉን ብረሀን ነዉ። #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok🇪🇹 #ጴንጤ #viral #foryou #ኢየሱስ #ኢየሱስ_ያድናል። #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #followers #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ፀንታ_ለዘለዓለም_ትኑር #gospel #ወንጌል_ይለውጣል🙏 #ጴንጤ_መዝሙር #ጴንጤ_መዝሙር🇪🇹ኢትዮጵያ #foryoupage

mergia_kidus_30
mergia_kidus_30
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 July 2025 15:34:11 GMT
38443
6199
351
25954

Music

Download

Comments

abulatevas
after :
ይሄኔ በዚህ ሰዓት ሁሉም ሰክረው ተኝተዋል
2025-07-26 15:39:13
116
ahdhd4521
mark :
ያኔ ሳላቅ እንጥሌ እስኪበጠስ የዘመርኩት ይቆጨኛል
2025-07-26 18:17:03
27
elsaabebe8
Elsu :
ይሄማ የአማራ ኦርቶዶክስ መሆን አለበት
2025-07-31 06:25:53
0
user82225385400700
Ashagire :
ኧረ አምልጥ ከምንፍቅና አይማኖት ብዙ ፓስተሮች ቸርቻቸዉን ዘግተዉ ጉዞ ወደ ተዋህዶ እየሄዱ ነዉ
2025-07-26 19:59:46
1
tewodrosmengesha
Tedy mengesha :
ይቅርታ ይደርግልኝ እንጂ ።ወደ ሰሜን አከባቢ ያለው የሀይማኖት ነገር ይገርመኛል ።
2025-07-26 18:30:06
10
sari.spiros
SD blessing :
ጴንጤ ሲዘምር ለ እግዚያብሔር ክብር እንኳን የ ክርስቶስ ሆንኩ
2025-07-26 17:41:38
10
bekyjesus
bereket belongs to Jesus :
እነሱ የዘመሩላቸው ሰዎች ምንአልባትም በገሀነም ይሆናሉ እንዴት ሰው ሕይወትን ለሰጠው ያውም የዘላለም ሕይወት ለመስጠት ዋጋ የከፈለውን ትቶ ብዙ ችግር ለነበረባቸው ኃጢያተኞች ሲዘፍን ይኖራል????
2025-07-26 16:22:01
24
senaitkassa
ሰኒ ነኝ( መልካም እረኛዬ እየሱስ🇮🇱 :
ጋለሞታ ትውልድ እግዚአብሔር ይህንን መንፈስ ይገልብጠው😭😭🙏🙏🙏🙏
2025-07-26 17:22:02
10
user7023481940225
Jesus is love..admas :
ሀይማኖትቱ የቀረጹ እነሱ አይደለም ለዛ ነው
2025-07-28 19:51:32
0
user2949361341636
ያለ ኢየሱስ ሕይወት ባዶ ናት :
🤣🤣🤣 ኢየሱስ አልበራላቸው ለኦርቶዶክስ ሲያዛዝኑ
2025-07-27 12:02:55
1
user1158715098026
አቢጊያ ያህዌ ይርኤ :
በዚህ ድምፅ ለእኢየሱስ የሚዘምሩበት ቀን ይፍጠንላችሁ አምልኮ ለኢየሱስ ብቻ😇
2025-07-28 03:34:03
3
mulugeta4198
dagem_amen :
እነ ዚህን ጌታእውነቱን ካልገለጠላቸው ከባድ ነው እየሱስ ጌታ ነው
2025-07-26 16:35:18
7
kal_wendimu
kal :
ቀጠይ አፄ ቴዲሮስ ይላሉ
2025-07-28 12:38:07
0
lidiyadereje846
lidiyadereje846 :
አየሱስ፡ጌታ፡ነው
2025-07-26 15:43:52
16
user9424918559590
Bisha :
ኢየሱስ ክርስቶስ ከለለው ኃይማኖት እራሱ ገዳይ ነው ።
2025-07-26 20:22:14
6
bbbbb9434
Dunamis 💚💛❤️ :
ወንጌል ኢየሱስ ነው
2025-07-26 17:03:14
61
misgana.milkias
Misgana Milkias :
ኢየሱስ ጌታ ነው 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2025-07-26 15:46:20
10
amarage
AmarN :
ጌታ ከአንተ ጋር ነው አትደንግጥ እየሱስ ጌታ ነው ።
2025-07-26 18:54:42
8
eagle.eagl
rubi🔥 :
ኢየሱስ ያድናል♥️
2025-07-26 17:36:24
5
bariso84
Bariso@84 :
ጌታ ሆይ ማረን
2025-07-26 15:46:12
7
teke892
@Teke892 :
ገብርኤል የማያውቀው የገብርኤል ክብረ በዓል 😂😂😂😂😂😂 እግዚአብሔር ማሰተዋልን ይስጣቸው
2025-07-26 18:12:14
6
tigest16_
Tigest :
ወንድሜጥያቂአቅርቢልክነበር
2025-07-26 15:55:46
1
brukebura39
Believer :
“የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።” — ኢሳይያስ 53፥3
2025-07-26 16:57:56
3
user7810332130859
ፍቅር ኢየሱስ ነው :
በኢየሱስም የተወጋ ይሁን🥰🥰🥰
2025-07-27 13:16:29
3
amenwelela
Amen yena :
እኔ በጣም የሚገርመኝ አፋቸዉን ሞልተዉ ፕሮቴስታንትን መናገራቸዉ በጣም ነዉ ሚያሳፍረዉ 😳😳😳 ጌታ ሆይ ቶሎ ና
2025-07-27 03:59:05
4
To see more videos from user @mergia_kidus_30, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About