@estifa2:

ፈለገ_አባ እስጢፋኖስ
ፈለገ_አባ እስጢፋኖስ
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 July 2025 15:59:19 GMT
247846
14363
262
1939

Music

Download

Comments

dam3760
ልጅ አስረስ🌿🌹 :
ለአንድ አጭበርባሪ መለኩሴ የሚሰግድ ህዝብ ያሳዝናል
2025-07-28 04:02:09
2
heni4125161382183
ለዘመን ዘመኑ :
አቤት አባት እሱነው ይኑሩልን አባታችን
2025-07-26 17:03:32
37
abel71361
Abel :
ምን ያድርግ ጆኒ ክፉ እና አመንዝራ ትውልድ ምልክትን ይሻል እንዲል ቃሉ እከካም የሆኑ ተከታዮቻቸው ናቸው እንጂ
2025-07-28 07:21:09
0
masreshaaddisu
masresha :
ጀግና ናደፋር መሪያችን ብፁዕ አቡነ አበረሀም እናመሰግነዎታለንንን
2025-07-27 05:40:20
133
stiga214
ትንቢተ ኤርፎን :
መቼ ነው ይህን ንግግር ያደረጉት please ንገሩኝ🙏
2025-07-28 06:16:54
1
kibrom.alemie
Kibrom Alemie :
ሲጀመርስ መነኩሴ እንዲዘመር የትኛው መፃሀፍ ፈቀደ
2025-07-26 19:04:21
26
biruka334
biruka :
አባቴ ይለያሉ ወደዳችሁም ጠላችሁ አምላክ መርጧቸዋል
2025-07-27 06:44:24
4
amare.tsega
ጎ44 :
አብይን እንዲህ ብለው ይናገሩ አይቀባጥሩ ደካማ ፍለጋ ይረፉ
2025-07-26 18:56:16
2
mengegm
mengegm :
ከአባ አብርሃም በላይ የቤተክርስቲያን ጠላት ያለ አይመስለኝም።
2025-07-28 07:15:35
0
mba80262
mba :
ብፁ አቡነ አብርሃም አይዋሹ
2025-07-26 18:13:38
24
believeintrinity
Abrham :
አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ወንጌል መስበክ የሚችሉ ጥሩ ነበሩ በቅርብ አቃቸዋለው። ግን ከጎናቸው ሰው ያስፈልጋቸዋል። መጽሐፍ ቅዱስ ብዙ ጊዜ ሲሰብኩ አቃቸዋለው።
2025-07-26 17:26:51
12
abuismich
Neba :
ሀቅ መናገርኮ እንኳን ከአባት ከእያንዳንዳችን የሚጠበቅ ግዴታ ነውና ሀቀኞችን ያቡዛልን
2025-07-27 21:40:22
2
bazezewworku958
Bazezew Worku :
ቅድስት ቤተክርስቲያንማ እንከን የለበትም ነገር ግን ምን ያረጋል የውስጥ ውጥንቅጥ በዛበት
2025-07-27 09:03:35
1
yitbe_12
yitbe_12 :
አብርሃም ከመንቀፍ ውጪ ስራ የለውም
2025-07-26 18:15:00
4
muler1219
Muler24 :
ርዕሰ ባህታዊ የሚለው ስም የሚሰጠው ለምን አይነት ሰው መስፈርቱስ ምንድነው የእሳቸው ስራ 1. ብዙጊዜ የሚሰብኩት ስለራሳቸው ብፁዕነት ክብር ንፅህናና ሌሎችም ነው 2. እንደ ድንግል ማሪያምና የልጇ የመድሃኒትዓለም ስዕል አድኖና እንደ መላዕክት ፃድቃን ሰማዕታት ሁሉ የዕሳቸው ፎቶ ፖስት ካርድ ተሰርቶ እየተሸጠና በብዙ ምዕመን የፀሎት መፅሐፍት ውስጥ እየተቀመጠ አማላጂ ተብለው ይፀለያል 3. ባህታዊያን የሚለው ሹመት ማን ሰጣቼው ሲቀጥል ይዘምራሉ ወይ
2025-07-27 04:44:44
4
deradiology
D.A :
አባታችን እርሶ እርሰ ባህታዊ ብለው ሲጠሩ ሰመው ለአባ ዮኋንስ በቤተክህነት እርሰ ባህታዊ ቆሞሰ አባ የኋንሰ ተብለው እዲጠሩ ተሰጥቷቸዋል ወይ?
2025-07-26 19:19:19
5
user8564520934917
user8564520934917 :
ማን እንደ አባታችን እርስዎ ውዳቂ ነዎት.
2025-07-26 20:36:19
1
buruktigabu21
Melkegnaw(ቡሩክ)7 :
እርሰ በርሱ እንዲህ የሚያሰዳድቡን በእምነታችን ሰለሚቀኑና እንድንፀና አይፈልጉም ለዚያ ነው
2025-07-27 19:46:03
1
adebaby823
አዱ :
mn adergwe new teww
2025-07-26 18:59:07
3
miraminha21
Mira :
የውሸት መነኩሴ ነው ዮሐንስ
2025-07-26 19:32:18
24
dawit19da
dawit19 :
ብተው ት ይሻላል
2025-07-28 07:22:34
0
nolawi1996
nolawi 🌚 :
ርዕሰ ባህታዊ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው done.
2025-07-27 10:55:52
5
ysak.kassa
Ysak Kassa :
አባታችን አባ ዮኋንስ አባትናቸዉ ቀጣፊጳጳስ
2025-07-28 03:04:40
0
bezi3454
bezi :
ጠላት ግን አይደክምም ማለት ነው እስኪ ተዉት እረፍት ስጡት በቃ እደሚበልጣቺሁ እመኑ እኔ ልሰቃይ
2025-07-27 19:32:28
1
user774832928174
Menge :
ጀግናና ጀግና አባታችን ዋው እናመሰግናለን አባታችን
2025-07-26 18:35:45
60
To see more videos from user @estifa2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About