Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@kalebslifestyle0: #creatorsearchinsights #foryoupage #fyp #viral #f #food @Kalebinገጠር @Kalebinገጠር @Kalebinገጠር
Kalebinገጠር
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 July 2025 17:09:30 GMT
1861844
133331
2334
5509
Music
Download
No Watermark .mp4 (
25.24MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
23.8MB
)
Watermark .mp4 (
47.17MB
)
Music .mp3
Comments
ሓው ብራዘር AI ☎ :
ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ ከትግራይ ክልል መኾኒ ከተማ ነኝ የሆነ ነገር መናገር ፈልጌ ነበር የትግራይ ወጣቶች በጣም ጨንቆናል እባካቹ ድምፅ ሁኑን እዉነት ሞራላችንን ተነክቷል ከ2 አመት በፊት በነበረዉ የእርስበርስ ጦርነት ወንድሞቻችን ጓዶኞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም በዛ ላይ ትግራይ ዉስጥ ስራ የለም ወጥተን እንዳንሰራ እንኳን ገንዘብ የለንም ኣሁን ኣሁን በፖለቲካው ምክንያት መች ነዉ ሰላም የሚሆንልን እያልን ነዉ የምንዉለዉ ከ80%-90% የምንሆነው የትግራይ ወጣቶች ስራ የለንም በድህነት ውስጥ ነን ችግር የለውም ድህነቱን ከፈጣሪ ጋር ሰርተን እንለወጣለን ግን ጦርነቱን ድጋሜ እንዳይጀመር በጣም ፈርተን ነን ያለነው እኛ ድሆች ነን ምንም የምናውቀው ነገር የለንም ወንድሞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዘብ ድምፅ ሁኑን ሞራላችን ተሰብሯል እባካችሁ። ወጣቶች ሆነን ከሙሉ ኣቅማችን ጋር ሆነን በጦርነቱ ምክንያት እንኳን መስራት ቀርቶ ከርሃባችን ጋር እያደርን ነው የምንበላው ምግብ እንኳን አንዳንዴ እያጣን ፆማችን ነን የምናድረው እና የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን በጭንቀት ልናብድ ነዉ፡፡ ይሄንን መልእክት ስፅፍላቹ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት የሁላችን የትግራይ ወጣቶች መልእክት ነው ይህን መልእክት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንድታደርሱልኝ በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ። ፈጣሪ አገራችን እና መላው ኣለምን ሰላምና ምህረት ያውርድልን አሜን ። በዉስጥ የተላከልኝ ነዉ🥺🥺
2025-07-27 18:06:43
917
Sɪᴍᴇ United 🔱 :
በየቀኑ ብቻህን ደግሰህ ትበላለህ 🤣
2025-07-26 17:17:56
7300
ዘቢባ ታምራት ኡሙ ያስምን :
የት ነው
2025-07-29 07:43:45
1
፲፱፲፰፭፬፫፰፱ :
እስቲ እዚህ ልጅ ጋ በግሩፕ እንሂድ የምትሉ ሰብሰብ ብለን እንሂድ።
2025-07-27 11:33:16
494
Yakob :
ይሄ ልጅ በፓርላማ level recognition. በክልል ደረጃ ትልቅ መሬት እና ድጋፍ ሰጥቶ ሁላችንም ገጠር ያስገባን በቃ
2025-07-26 17:23:28
2552
aman🚴♀️🎯 :
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል የንግስ በአል በሰላም አደረሰን🙏🙏🙏
2025-07-26 17:20:16
1496
alexo :
መንግስት የአንተን አበላል እያየ ነው አድገናል የሚለን🤔
2025-07-26 17:59:54
499
ኩን ፈየኩን :
እባካችሁ ልጀን አሳክሙልኝ ወገኖቸ🙏😥
2025-07-28 20:32:32
15
seli🌸 :
ስትበላ ብጠራኝ እንደ ሀሳብ
2025-07-26 18:58:40
19
yikeberambachewgonder :
የት ነው ያለኸው በናትህ ለ 10 ቀን አብሬ ልሁን አይምሮየን ላድስ
2025-07-27 05:27:53
30
berhan :
ሚስት ትፈልጋለህ?😳
2025-07-29 07:16:05
1
Yo_ሐንስ :
አንተማ ያለከው የካሊፎርኒያ ገጠር ውስጥ ነው 😂
2025-07-26 18:48:17
901
One God :
በዚ ልጅ ህይወትም እኮ የሚቀና አይጠፋም
2025-07-28 09:02:34
15
ሄሉ :
መሬት ተከራይቶ ሚሰራ ከሆነ ለምን መንግስት መሬት አይሰጠውም ለብዙ ወጣት አስተማሪ እየሆነ እኮ ነው እንደ ሀሳብ
2025-07-26 17:29:18
235
ozil 11🦅 :
በ ገብርኤል እንጨት አይፈለጥም የናቴ ልጅ
2025-07-26 17:16:20
65
kiyaye❣️ :
እረ ወገን ሞዴስ 100 ብር ገባ 🤧😭
2025-07-28 17:29:44
0
yordimylove :
ትበላለህ ግን ለምንድነው ማትወፍረው😅😅
2025-07-28 08:08:47
2
samikiros77 :
ምራቄን አስዋጥሽኝ
2025-07-26 17:20:29
496
wolif😘Aggaro😘 :
እኔ የገራመኝ ለምን አቶፍርም???
2025-07-26 19:31:43
11
M̶🅔︎ku⃠ :
ቆይ ይሄ ሁሉ ስጋ በየቀኑ ከየት እያመጣህ ነው 🤔
2025-07-26 17:54:21
14
josi :
ኢሀኮ ለ ቲክቶክ ብሎ እንጂ ሌላ ቀን ሽሮ ነው ሚበላው
2025-07-27 09:58:03
4
natizola21 :
ያንተ ቪዲዬ ትልቁ ችግሩ ማለቁ ብቻ ነው🥰🥰
2025-07-26 19:01:17
395
zizuhassenzizuhas :
ይሄ ልጅ ግን ለምንድነው የማይውፍረው
2025-07-26 18:30:46
16
**"""💀 :
ስማኝ ብራዘር የምትሰራው ቪዲዮ በጣም ያበደ ነው ግን እናም እይታ እንዲኖረው የሆኑ ቦታዎች ላይ ዘፈን እየደርብክ ሞክርበት👍👍
2025-07-26 20:40:12
8
fire :
አሁንስ አስቀናኸኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-29 16:43:13
3
To see more videos from user @kalebslifestyle0, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
m&s rock paper scissors date night😽 course i win everyone💁🏻♀️💁🏻♀️
Request by @mrsicology I #fyppp #anime #aot #AttackOnTitan #logh #legendofthegalacticheroes #tvtok #edit
กระเป๋าสะพายไหล่ สวยมากเรียบหรู 👜✨🤍 #กระเป๋าสวยๆ #mossdoom #กระเป๋าสะพายข้าง #กระเป๋าแฟชั่น #กระเป๋าผู้หญิง #กระเป๋าสะพาย #กระเป๋าmossdoom #กระเป๋า #กระเป๋าสะพายไหล่ #กระเป๋าสะพายข้างผู้หญิง
About
Robot
Legal
Privacy Policy