@nardijon16: ስቀን አወራነው እንጂ ብዙ ህመም ደብቀናል😂🥺🤐❤ #nardosyohanes❤✍️ #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ከኖርኩት #ግጥም #የማዳም_ቅመሞች

Nardos Yohanes❤
Nardos Yohanes❤
Open In TikTok:
Region: AE
Saturday 26 July 2025 18:26:24 GMT
380085
37656
3895
6511

Music

Download

Comments

s2003088
sነኝ ስደተኛዋ :
ችርስ ባንድ አመት ስደት ላስጠላን😭😭😭😭
2025-07-26 20:10:13
854
user7819515051163
ኡሚ ሀያቲ💋 ስደተኛዋ💔ልጂሽ ናፍቃለች እማ😪 :
ማ ነው እንደኔ በራሳቸው ቤት እንሱን ማየት የጠላ😥😥😥
2025-07-26 21:21:59
572
sara.2m8
ጋሻ ፍቅሪ :
ኣዎ 12 ኣመት ጣይብ ነው መልሴ እህህህ ኣሁንስ ሲጠሩኝ ንዓም ሳልል ነው ያለችበት ቦታ ግትር የምለው🥺
2025-07-29 01:30:26
0
user1348057919031
ሰብ ያመረታአ :
ቅመሞችዬ እርስ በራሳችን እንደጋገፍ ፎሎ እንደራረግ ሌላው ከማፈመስ እርስ በራሳችን እንደጋገፍ ፎሎ እንደራረግ 🥰
2025-07-27 10:20:03
40
zu_zu627
ዙዙ🇪🇹Queen Of the Nile👸🏾🌊 :
አልሐምዱሊላህ ስለሁሉም ነገር 🙏🏽በሙሉ ጤናችን ከሀገር እደወጣን ከነ ሙሉ ጤናችን በሰላም ይመልሰን ይሄም ብርቅ እየሆነብን መትዋልና🤲🤲
2025-07-26 21:10:25
239
ema.71074880274
የማርያም በረከት ♥️ :
ብቻ ሁሉም ሆኖ ወቶ ከመቅረት አንድዬ ይጠብቀን 🤲
2025-07-27 07:24:10
201
user5402209523742
ዜድ ነኝ የአሏህ ባሪያ :
ወላሂ ደክሞኛል ዱባይ ከመጣሁ ገና አራት ወሪ ነው ሳኡዲ አምስት አመት ሰርቻሀለሁ ከዛ ይልቅ ግን ያሁኑኑነው የደከመኝ ልቤ ቁሰለ መተንፈስም አቃተኝ ወላሂ በትግል ነው የምተነፍሰው ላለመሸነፈ ስል ለማንም ባወራው ስለማይረዱኝ ድምፅሽ ምነው ቀዘቀዘ ሲሎኝ መልሴ ደህና ነኝ ነው 😭😭😭😭
2025-07-27 13:20:14
10
haweni245
ℋᎯᏇℰℕℐ :
ዛሬኮ ወዳገሬ ልገባ ነው ተመስገን ሁሉም አለፈ🙏🙏
2025-07-27 04:37:15
17
semira.yesiltiwa
@semira ነኝ yesiltiwa :
ችርስ🍻 የዝችን ልጅ ቪድዮ ተመስጣቹና ደጋግማቹ ለምታዩ
2025-07-27 11:49:02
16
jiji01765
☦️፩፮ .፩፮ እምዋ☦️ :
እግዚአብሔር ይመሰገን ላያስችለ አይሰጥም🙏🙏🙏🙏
2025-07-27 06:23:53
35
nt..sr1
ሰይሰገድብህ😔ስገድ🙏🌹🕋 :
ታአሉ ታአሉ እስት አልሃምዱሊላህ በሉ 😔😔ይጨምርናል
2025-07-26 23:22:02
31
unit.tow
ዛራ :
ከመጣሁ አመቴ ግን ይሰለቻል እፍ 😢😢
2025-07-26 20:07:19
46
saronsasa1
saron ⚡🦋 :
ደና አደለሁም ደክሞኛል የምር😭😭😭😭😭😭😭😭ተባርኪ እህቴ ♥️የልቤ ነው ያወራሹ ♥️🥺😔
2025-07-28 14:59:50
3
amanulook
✨🪄𝐀𝐌𝐀𝐍𝐔🇦🇪🇬🇧 :
አረ ወገን እዴት ነው ሚፈቀረው 😔😮‍💨
2025-07-28 23:01:40
1
user54250461551636
bēťě $ą§ :
በጣም አንድ አመቴ ነው ግን ድከመኝ
2025-07-26 19:44:18
16
7jijdji
ኪዳነምህረት እናቴ 19,21🙏🙏🙏 :
ነይ የኔ ወርቅ😥😥😥😥
2025-07-26 20:30:17
10
nananana160258
Nana :
ደና አደለሁም ደክሞኛል የምር
2025-07-26 20:08:21
67
hayat.ali8561
የጀሊል ባሪያ ❤️❤️🤲🤲 :
ከሁሉም ነገር ወጦ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ያረብ😭🥰🥰🥰
2025-07-27 08:14:15
26
simranasimran5
Killer😎 :
Yenewechu haniye eku Allah yitebkachu
2025-07-27 19:21:09
1
user76671729112380
➻Ⓜ️ቾ➽Ⓠ𝙪𝙚𝙚𝙣☪️ :
ቅመሞችዬ የኔ ጄግኖች አይዞን😥😥አላህ የዕረፍት እንጄራ ይስጠን🤲🤲🥺
2025-07-27 12:27:47
31
the.patient33
ihsan🤓 :
ደና ነኝ🥺
2025-07-27 14:42:06
6
ju13846
❣️◉🅗◉ማናጄሯ🚫ያቫቷ ናፋቂ◉🎼❣️ :
😥እፍፍፍ እኔስ ነአም ማለት ሰለቸኝ 😭የራሴስም አስጠላኝ😥😥😥
2025-07-26 20:20:41
33
lij.saba7
Lij Saba :
አይዞአችሁ እህቶቼ ሁሉም ያልፈል አላህ ለሁለቹም ጤና ና ሰለም ይስጠቹ አላህ ሁለቹሁንም ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰
2025-07-27 09:34:38
9
asnaku063
ASnakech 💞ጐንደሬዋ 🇨🇬ፋኖ💪💪💪 :
ወይኔ ስደት 😥😥😥😥😥😥ማነው እንዳኔ 5 አመት ስደት ኑሮ 1ብር የሌለው 😥😥😥ወይኔ ግማሾቹ ስከዱኝ ፣ ግማሾቹ በነፃ ሲያስሩኝ አይይ ቀስቀሳቹብኝ 😩😩😩😩😩😥😥😥😩😩😩😩😥ናፍቆት ብቻ አይ ስደት 😭😭😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺
2025-07-27 14:33:30
2
tsegazewude519
Balck haert🖤 riyalit life💔 :
እውነት አቅቶኝ ሳለሁ ነው ያየውት ስንቱን ቻልኩት🥺🥺
2025-07-26 19:32:43
25
To see more videos from user @nardijon16, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About