@mebratu.mengistu: የኢየሱስ እና የመሐመድ ልዩነት #fyp #foryou #foryoupage #viral #creatorsearchinsights

Mebratu Mengistu Mena
Mebratu Mengistu Mena
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 July 2025 18:55:21 GMT
83553
5318
377
3843

Music

Download

Comments

silentwolf541
silent wolf 🐺 :
አይገርምም ግን የኛን ውድ ነብይ እነሱ ከአምላካቸው ጋር ነው ሚያወዳድሩት አጂብ እኮ ነው
2025-07-28 11:18:15
47
sofiyalemma
sofia :
ሙሐመድ እንደሞተ ቀርቷል እየሱስ ግን ሞቶ ድል ነስቶ ተነስቷል ያላት ነገር ልቤን ነካችኝ
2025-07-27 19:54:52
20
leleboermias6
I BELONG TO JESUS :
ኢየሱስ ያድናል
2025-07-29 15:25:31
0
tizita719
Tizita :
eyasus amelek new
2025-07-27 13:42:25
3
s801405
s የቲርቲራው :
እስኪ እየሱስ ከአላህ እናነፃፅሩልን ለንፅፅር ፈፅሞ ባይበቃም ምክናየቱም እኛም ነብይ መሀመድ ሰው እደሆነ እናምናለን👍
2025-07-27 13:40:34
9
user5528252661454
mantegbosh :
ኢየሱስ ብቸኛ የሰው ልጆች አዳኝ ነው
2025-07-27 06:28:53
27
user170197786546
awomoh :
እኛ ሙስሊሞች ሁለቱም ነብይ ናቸው ብለን ነው የምናምነው
2025-07-27 17:44:55
9
bee23880
Bura :
እኛ ፍጡርን አናመልክም።
2025-07-26 21:59:59
20
mule7132
mule :
ነብዩ ፊጡር ነው፣ ኢየሱስ ደግሞ የነብዩ ፈጣር ነው፤ አሁንም አልፈረደብህም ና ወደ ኢየሱስ
2025-07-29 15:39:17
0
user65977816784067
Aka ( በቢዘለናዮ ) :
እየሱስ ከማን ነዉ የተወለደ
2025-07-27 20:06:59
0
amele938
ferdos d :
ከአላህ በስተቀር አምላክ የለም አይወልድም አይወለድም አምሳያም ብጤም የለውም ፍጽምነት ለሱ ብቻ ይገባው
2025-07-28 17:45:54
4
salih.ebrhim
salih ebrhim :
ኢኘ ወንድ ሊጅ አናመልኪም
2025-07-29 08:09:32
0
abk_furniture
abdi :
እየሱስ ያለ አባት መወለድ ከሆነ ከሁሉም የሚበልጥ ከሆነ አደም ያለ አባትና ያለ እናት መፈጠር ከሁሉም ይበልጣል ጥያቄ እየሱስ መቶ ሲቀበር እና ቀብር ውስጥ እንደሌለ ያየ ማነው?
2025-07-28 06:02:13
2
makuti.yirsuli.wud
bent esilam :
ለኔ የሚሞትልኝ ጌታ የለም የወረሶኩትምከጢያት የለም ሲጀምሮ አምላክ አይታይም እኛ ሙሐመድም እየሱስም አንድ ናቸዉ አምላእ ልጅ ሊኖረዉ አይችልሞ ሙሐመድም ነብይ እን አምላክ አደለም ጌታ ብላቹ የያዛችሁት አታነፃፅሩ
2025-07-28 07:09:08
1
user7055226783704
ልዪ :
ማህመድ ማነው
2025-07-28 07:06:24
1
muke4252
1.50 :
እየሱስ ፉጡር መሆኑን አረጋገጣቹ
2025-07-27 16:37:25
2
muhamed.hasen55
محمد حسن :
እኛ አንድ አላህን ብቻ እናመልካን እናተ ግን 44ሰወችን በተለያዩ ፈጡራን ነው ምታመልኩት🤣🤣🤣🤣
2025-07-29 01:57:54
2
esma3king3
The smiloـــdon :
እኛ ሙስሊሞች እኮ ነብያችን ሙሀመድ ሰ፡ዕ፡ወ አምላክ ናቸው አላልንም
2025-07-29 04:33:13
2
abenezer_esiyas
Abeni :
jesus is lord 👑👑👑
2025-07-27 14:07:48
3
seadinegnwolloyewa
Seadi bint Mame✌️☪️☪️ :
😂😂😂😂እየሱስ ሃፅያትን ይቅር ብሎዋል አላለም 😂😂😂
2025-07-28 09:34:36
6
beletelemma
Belatu :
እየሱስ፡ብቻውን፡ጌታ፡ነው፡
2025-07-27 11:44:54
2
muse.kasu
muse kasu :
jesus is the king of king
2025-07-28 18:40:36
1
user3980069462705
jafar :
እየሱስ አልሞተም ወደፊት ይሞታል፡፡
2025-07-27 11:35:32
1
user3446934781260
amira :
እና እኝ ነብዩ ሙሀመስ ሰለላሁ አመይሂ ወሰለም መች አምላክ ነው አልን
2025-07-27 17:52:22
3
bernabasdiribsa
@bernabas(Acts.)ስራ 4:-12 :
Alfa ena Omega(Yenebera,al3na yemenor) Amlak new (EYESUS!!!)
2025-07-28 03:59:40
2
To see more videos from user @mebratu.mengistu, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About