@kingrasta17: #onthisday #የዓመት_ሰው_ይበለን🙏🏽🙏🏽 #pageforyou #ethiopian_tik_tok #ethiopian_tik_tok #kingrasta17 #africa #israel #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #usa_tiktok #africa #ukraine #

King family💕
King family💕
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 26 July 2025 21:24:48 GMT
393489
11380
205
8641

Music

Download

Comments

ruthtafesse
Ruth Tafesse :
እኛም ነን መስተካከል ያለብን እኛ ስልክ እያየን እነሱን መከልከል ምንም ለውጥ የለውም
2025-07-27 11:57:04
238
ermitattoo12
ermitattoo12 :
ፈጣሬ ጨርሶ ይማርህ
2025-07-30 13:04:35
3
user7089477412565kokob
i am gold user7089477412565 :
እግዚአብሔር ያክብርህ ጥሩ መልዕክት ነው ከህፃናቱ ይልቅ ትላልቆች ብሶብናል
2025-07-28 13:33:57
10
user9454983499703
ሩሀማ :
❤❤❤❤❤ቃል የለኝም ልጄ አተን አይቶ ለውጥ አለው አመሰግናለሁ
2025-07-27 11:16:37
44
joker42509
JOKER :
እሺ አባባ ክረምቴ
2025-07-28 20:08:57
1
mmm31459
አለይካ :
ግን የምር አሞክ ነው ወይስ ለልጆች ለመምከር ስትል ነው?
2025-07-27 13:13:31
7
alemayehu.bezabh
alemayehu bezabh :
ፈጣሪ ይማርህ ።ትልቅ ትምህርት ነው።
2025-07-27 10:27:34
34
senn442newvibe
senn :
እናመሰግናለን ወንድሜ🥰🥰ክበርልን🙏🙏🙏
2025-07-31 03:06:26
2
blenaddisu123
Blen addisu :
embi😏😏😏
2025-07-31 19:41:23
0
mulitgebermariam
Mulit Gebermariam :
የኔ ልጅ አሳይቼው ቀርቦ አይታይም ራቅ ተብሎ ነው የሚታየው አለኝ ጌምም ትንሽ ትንሽ ብቻ አለኝ 🤔🙄🙄
2025-07-27 19:25:34
3
nebil.03
nebil0.3 :
የፈጠነ እናቴ ስልክ ገብቼ block ያደረኩት እኔ 😁💀💀💀💀💀💀
2025-07-31 06:11:38
1
hareg284
ሂወት 💔 :
እኔ ስልክ ካልያዝኩ እቅልፌ ይመጣል ምን ላድርግ
2025-07-27 13:27:09
16
jmd_025
⚜️Dreamer⚜️Jerri ⚜️ :
አንተ መልካም ሰው እናመሰግናለን የኔ ልጆች ስልክ አይነኩም ግን አሳየዋቸውና ለጎረቤት እና ለሚያቋቸው ሲናገሩ ነበር አይንህ እንዳይጠፋ ስልክ አትንካ እያሉ
2025-07-28 05:23:44
1
ruke35
Nurselam :
የፀጉርሽ ሽታ እንዳይሆን ???
2025-07-27 18:41:06
2
zemencarmarket
Zemen Alemayehu :
አንዳንዶቹ ወላጆች እኮ የሀብት መገለጫ ነው የሚያደርጉት ስልክ ነው የሚሰጧቸው እና ወላጆቹ እራሱ አጉል ስልክ ሱሰኞች ናቸው
2025-07-29 06:29:03
1
eyuelsebsbe
Eyuel Sebsbe :
Comment off bidereg tru new. They can see the comments too
2025-07-27 11:19:01
3
user4047171008159
Beki4047171008159 :
እረ ከስልክ እንዴት ነው የምንለያው ከባድ ነው
2025-07-29 14:25:12
1
mestawetkorme
mestawetkorme :
እግዚአብሔር ይማርህ
2025-07-29 19:07:39
1
danielhirut
Danኤል :
መጀመሪያ ወላጅ ነው አንተን መስማት ያለበት ልጆችማ በተመሩበት አስተዳደግ ነው የሚድጉት::
2025-07-30 14:55:18
1
yadon1234
yadon_ :
er tv ersu abztew edayayu ngreln bekn le 30 dekika bcha ediyayu mekerln,,,
2025-07-27 17:35:32
1
genet4786
genet :
yena mocha egegnalehu alegni bakihi
2025-07-27 20:26:05
1
amahra_2025
Tahun :
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ። ይህን ቪዲዮ ለማሳየት ግን ጸጉርህ ምቾት አልተሰማኝም
2025-07-30 18:39:17
0
lominat22
lominat :
የኔ ልጅ ምን አለችህ መሰለክ ስለነገርከን እናመሰግናለን ይሻልክ ብላሀለች
2025-07-27 17:06:40
1
user8272618539284
AD Brand :
በትልቁ እኮ ባሰ
2025-07-31 20:37:18
0
naol1920
naol :
ጊልዶ መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር ጆራቺን ለትንሽ ጊዜ አረፈ ልል ነበር ግን አይደለም 😔😔😁
2025-07-27 18:34:41
1
To see more videos from user @kingrasta17, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About