@mulualemdereje1: #onthisday #vira #fyppppppppppppppppppppppp #videoviral #creatorsearchinsights #viralvideo #tik_tok #habshatiktok #viral_video #foryou #fyp #foryoupage #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @mulualem dereje @mulualem dereje @mulualem dereje
mulualem dereje
Region: ET
Sunday 27 July 2025 07:58:54 GMT
Music
Download
Comments
me :
እስኪ እንደኔ ምንም ያልሳቀ😢
2025-07-27 14:28:48
213
ak is mam 🌍🌍🌍 :
እስኪ እንደኔ ያልሳቀ 🥺🥺🥺
2025-07-28 03:42:30
79
𝐌𝐢𝐬𝐬 𝐥𝐨𝐯𝐞😜 :
ግን ምኑ ነው የሚያስቀው😏
2025-07-29 13:59:12
10
zine :
ከልጅ አትጫወት ይወጋሀል በእንጨት 🤷
2025-07-27 19:08:32
21
football :
አያስቅም🤨🤨
2025-07-31 11:53:42
13
yoni💀💀 :
ሰላም እንዴት ነህ ወንድሜ ከትግራይ ክልል መኾኒ ከተማ ነኝ የሆነ ነገር መናገር ፈልጌ ነበር የትግራይ ወጣቶች በጣም ጨንቆናል እባካቹ ድምፅ ሁኑን እዉነት ሞራላችንን ተነክቷል ከ2 አመት በፊት በነበረዉ የእርስበርስ ጦርነት ወንድሞቻችን ጓዶኞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም በዛ ላይ ትግራይ ዉስጥ ስራ የለም ወጥተን እንዳንሰራ እንኳን ገንዘብ የለንም ኣሁን ኣሁን በፖለቲካው ምክንያት መች ነዉ ሰላም የሚሆንልን እያልን ነዉ የምንዉለዉ ከ80%-90% የምንሆነው የትግራይ ወጣቶች ስራ የለንም በድህነት ውስጥ ነን ችግር የለውም ድህነቱን ከፈጣሪ ጋር ሰርተን እንለወጣለን ግን ጦርነቱን ድጋሜ እንዳይጀመር በጣም ፈርተን ነን ያለነው እኛ ድሆች ነን ምንም የምናውቀው ነገር የለንም ወንድሞቻችን አጥተናል እስካሁን እንባችንን ኣልደረቀም እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዘብ ድምፅ ሁኑን ሞራላችን ተሰብሯል እባካችሁ። ወጣቶች ሆነን ከሙሉ ኣቅማችን ጋር ሆነን በጦርነቱ ምክንያት እንኳን መስራት ቀርቶ ከርሃባችን ጋር እያደርን ነው የምንበላው ምግብ እንኳን አንዳንዴ እያጣን ፆማችን ነን የምናድረው እና የኢትዮጵያ ህዝብ እባካችሁ ድምፅ ሁኑን በጭንቀት ልናብድ ነዉ፡፡ ይሄንን መልእክት ስፅፍላቹ እንባ እየተናነቀኝ ነው ይህን መልእክት የሁላችን የትግራይ ወጣቶች መልእክት ነው ይህን መልእክት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ እንድታደርሱልኝ በፈጣሪ ስም እለምናችኋለሁ። ፈጣሪ አገራችን እና መላው ኣለምን ሰላምና ምህረት ያውርድልን አሜን ።
በዉስጥ የተላከልኝ ነዉ🥺🥺
2025-07-29 14:22:31
9
Megersa21 :
ene negn
2025-08-01 08:33:51
2
ከወጡ በኋላ መዉረድ አለ :
የምትመቸኝ ልጅ ነች አይ ዘጠነኛዉ ሺህ
2025-07-28 23:20:09
3
elays :
እውነት ብለሀል
2025-07-27 15:38:16
7
cute gerl💙 :
enen bicha new yalasakegn🤔
2025-07-31 17:20:37
1
user78445082772980 :
የደፍተራ ሥራ ይፍረሥ
2025-07-30 05:05:50
1
Damu :
እደኔ ከመሳቅ ይልቅ ያለቀሰ 😭😭😭
2025-07-30 08:21:19
2
Seya Mekawe :
ፈላዉ ይመችህ
2025-07-29 22:04:39
4
yordigb6 :
Lafti keenya lafee
Mooyal balbal keenya✊
2025-07-29 10:24:50
1
Sinidu Tesfaye :
ቤቱ ግን ሲረብሽ ዝብርቅርቅርቅ...
2025-08-02 07:08:18
1
Abrham :
የቃላት ምልልስ ግን (አጠቃቀም...... ይሰቀትታል.....
2025-08-02 17:36:10
3
ߣT$Ì🇫🇷 :
ኮሜንቱ አያስቅም ብላቹ ነው
2025-09-01 16:43:54
1
ያቤፅ :
መልእክቱ ለገባው ጥልቅ ነው ።!!!
2025-07-29 18:24:25
1
WARNER :
😂😂😂 dagi
2025-08-02 17:13:53
5
TheeMun :
እውነት ግን ያስቃል🤔
2025-07-29 16:54:07
3
Getachew Tafesse :
ደብተራ ጠንቋይ ነው ብሎ የጻፈው ጥላሁን ጉግሣ ነው???
2025-07-27 14:49:44
5
samuel wudu :
ውስጥ ውስጡን ነው የሚያስቅ
2025-08-02 14:30:00
1
0966194666 :
ምንም አያሰቅም
2025-07-31 14:36:46
1
emam xayyib :
hahaha
2025-07-29 21:53:47
1
ሀብተ ማሪያም :
የት አባሽ
2025-07-27 14:00:59
3
To see more videos from user @mulualemdereje1, please go to the Tikwm
homepage.