@90wohu7193: #የ90ዎቹ #Habesha #funny #viralvideo #ethiopian_tik_tok #dubia #saudiarabia #የመዳምቅመሞች

የ90ዎቹ ልጆች ነን ፎሎ አድርጉን🙏
የ90ዎቹ ልጆች ነን ፎሎ አድርጉን🙏
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 27 July 2025 15:24:08 GMT
59873
3691
353
863

Music

Download

Comments

mahi.story.21
mahi.story.21 :
አዎ ግን ያኔም እርቦን ፆም እናድር ነበር እኮ ያኔም የልጆቻን ሆድ ለመሙላት መከራዋን ምታይ አናት ቤተሰቡን ለመምራት ሚለፋ አባት ነበር አሁንም አለ!!!
2025-07-27 20:02:35
32
keeulee
Aurora 🦂🦂🦂 :
የ 5 ሳንቲም ሻይቅጠል ኖሮ ያውቃል🤔
2025-07-28 01:18:48
6
daniel.teshome84
daniel teshome :
በጣም
2025-07-28 15:55:46
0
habibatnafsah
muniet ya የአባቷ ልጅ :
90ዎች ወይ በሉኝ ደግ ዘመን
2025-07-28 01:35:13
97
weekend.takele
I can't live without tiktok :
ከዛያ ጊዘ አሁን ይሻላል
2025-07-27 19:19:02
1
daniel.teshome84
daniel teshome :
ትናንት እኮ ነው እሩቅ አይደለም ግን ያኔም አናመሰግንም ነበር ይቅር ይበለን
2025-07-28 15:56:30
3
nasriasamman130
አሏህ ወኪል :
አልሀምዱላህ ያሁን ሩሮ ይሻላል ሁሉ ነገሩ🥳🥳🥳
2025-07-27 18:36:21
5
susisharfu
susi yaa Allah barya :
አይ ያግዜ ምገርመው እንዲም ሆኖ አባቴ ኑሮ ተወደደ ይል ነበር ድሮ ክዚህ የበለጠ ርካሽህ ነበር ቢዬው ስጠይቀው አሆ በዱዴ እቃ ግስተን መልስ ነበረው ስል ይገርመኝ ነበር አሁን በሕወት ብኖር ምን ይል ነበር
2025-07-28 07:08:42
2
763222227886hhh
9876544 :
እሱ ፡ ዘመን ፡ ጀነት ፡ ነበር ፡ መሰለኝ
2025-07-29 01:12:41
0
site.hassen
site hassen :
ያዘመን ቀረ ደጉ እና ወርቅ ጊዜ
2025-07-27 17:51:39
11
user8108186761307
user8108186761307 :
ነበር ፍቅር የበዛበት ዘመን ፍቅራችንን ይመልስልን
2025-07-28 13:51:32
0
kedirahmed3019
KEDIR :
እሺ ሁሉ ገዜ እደዛ ነው የፈለከዉ
2025-07-28 06:44:34
1
nesiba.hassen
Nesiba Hassen :
ከሱ አልደርስኩም🥰
2025-07-27 16:40:52
2
tegegne040
tegegneawoke235 :
ነበር ዪቀን አለፈ ህደታሪክ ቀረ
2025-07-27 18:19:39
5
kecho942
kecho :
ታዲያ ለምን የግል ቤት አልሰራችሁም ዛሬም በቀበሌ ቤት 😭
2025-07-28 05:36:32
3
mohammed.sufian34
Mohammed Sufian :
😭😭😭😭ደጉ ዘመን😭😭😭😭😭😭
2025-07-27 22:59:49
1
mogose.mokneni
Mogose Mokneni :
ያኔ 40ነበርክ አሁን 130ነህ
2025-07-28 03:44:46
0
danatiktalk
Dana :
Good Morning ሻይ ቅጠል 5 ሳንቲም ነበረች እንዴ 🤔እኔ አስር ሳንቲም ነው እማውቃት በወርቃማው ዘመን 190s ጊዜ🙂
2025-07-27 21:51:44
6
jimma3548
jimma :
ያኔኮ ነው በርሀብ በአለም አደባባይ የተነገረልን እነ ማይክል ጃክሰን የኢንግላንዱ ባንድ ሙዚቃየሰሩልን ያኔ ነው
2025-07-27 22:19:31
0
seccess32
ቃሲም :
ወያኔ ጀግና ነበራ ሀገር መምራት ይችላሉ
2025-07-27 23:51:51
6
user3991644356651
ፋፊ አልይ :
😳ወይኔአርጅቸነው እኔም ማለትነው🥰
2025-07-27 17:07:21
1
amel8974
amel :
ነበር🥺🥺🥺🥺🥺
2025-07-27 16:11:32
3
mitakecho29a56pt2
ሚጣ ቀጮ :
በዛን ስአትም ብሩ ውድ ነው 🙂🙂🙂
2025-07-28 10:09:12
1
tg.ab86
Tg Ab :
አሁንማ መአት ነው የወረደብን ወይ ያ ደግ ጊዜ
2025-07-28 03:22:27
2
tegistleta
Tegistleta :
በትዝታ አታስለቅሱን ተውና 😭😭😭
2025-07-27 23:06:52
0
To see more videos from user @90wohu7193, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About