@get_efo: እኔን ይከፋኛል!

get efo
get efo
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 27 July 2025 19:13:50 GMT
145796
23052
380
2246

Music

Download

Comments

amira_heyru
አሚ የአርሴዋ ጉራንስ🛖 :
አይከፋኝም አባ ለዚ አትስጋ እያልኩ ስዘምር ማነባው ከፍቶኝ እኮ ነው እየሱሴ🥹🥹🥹🥹
2025-07-28 05:55:02
526
user5252540281224
wube lala :
እየሱሴ ለእኔ እንዲህ ነው 🙏🙏🙏 አይደለም #ከሀዘኔ ከመፅናናቴ #ትበልጣለህ አይደለም #ከስብራቴ ከፈውሴም #በላይ ነህ አይደለም #ከጥያቄዎቹ ከመልሱም #ትገዝፋለህ አይደለም #ከፍርሀቴ ከጉብዝናዬም #ታይላለህ አይደለም #ከጨለማዬ ከብርሀኔ #ትደምቃለህ አይደለም #ለብቻዬ ተከብቤ #ትናፍቀኛለህ
2025-07-28 03:39:47
65
fedho2
Fedho2 :
ግጥሙ በጣም excellent ነው የጆዬ point ግን ከዚህ አለም ተለይቶ ወደ እርሱ ሲጠጋ ነው ብዙ ብሶት ባለበት አለም እውነት ነው ይከፋል በህልውና ውስጥ ነው ማይከፋው
2025-08-01 21:16:12
1
eyorika349
betty :
መዝሙሩ ግን ባታስገባበት ጥሩ ነበር ምክንያቱም ሃሳቡ በምታስከፋ በዚች ዓለም እየኖርን ወደ ጌታ ስንተጋ መፅናናትን እናገኛለን: በከሀዲዋ ዓለም ሳለን ታማኝ አንድ እሱ አለን :ከጎዶሎዋ ዓለም በላይ የአምላካችን እጅ ሙሉ ነው ግጥሙ ግን ደስ ይላል 🥰
2025-07-28 06:50:34
67
misgu291
𝓂𝒾𝓈𝑔𝓊🪕 :
አይከፋኝም ያለበት motive አንተን በመጠጋቴ እድለኛ ነኝ ማለቱ ነው እኔን አይከፋኝም🥰
2025-07-28 12:09:09
126
get_efo
get efo :
ይከፋል አይደል!?
2025-07-27 19:17:03
36
neba515
Grace Alone :
የመዝሙሩን ሀሳብ አልተረደሄውም
2025-07-27 20:22:46
108
edenkineab
eda :
ይከፋኛል የኔ ውድ አባት አምናለሁ በፊትህ ተደፍቼ ስንቴ ጊዜ አጉረምርሜአለሁ ግን እንባዬ ሳይደርቅ ብሶቴን ሳልጨርስ ማጉረምረሜም ሳያበቃ መጽናናትህ ይከበኛል ሁሉ ነገር እንዳለ ሆኖ ተስተካክሎ እንዳበቃ ይከፋኛል ግን ባንተ እጽናናለሁ🥰🥰🥰🥰🥰
2025-07-28 09:44:53
15
biftu.bihanu
Biftu Birhanu :
ewuy Aba🥺🥺🙌🙌... awo
2025-07-31 23:47:06
0
yesusaaa
YeGeta :
የሆነን ሰው ስራ የሚነቅፍና የሚተች ወይም እንደ ስህተት በሚያሳይ መልኩ አድርገህ መልዕክትህን ለማልሰተላለፍ ባትሞክር ጥሩ ነው ባይ ነኝ። ምክንያቱም "እንደየሁኔታው" ያንተም አገላለጽ ልክ ነው። የእሱም ልክ ነው።
2025-07-29 06:53:25
1
liya...e
ʟɪʏᴀ 🦂 :
አዎ ከፍቶኛ ብቻዬን ተደብቄ ወዳንተ ድምፄን አሰምቻለው የማልወጣው ዱብዳ አግኝቶኘን ምርር አድርጎኛል አዎ አከፍቶኛል አዎ አዝኛለው ወዳጅ የምለው እንኳን ከጎኔ አጥቼ የማወራውን ድምፅ እራሴው ስሰማ መሪሪ ሃዘን ተሰምቶኛል ነገርግን ከፋኝ እንጂ ከፍቶኝ አልቀረው ስምህ ከስሞች ሁሉ የበላይ የሆነው ስምህን ጠርቼ የውስጤን ሳጋራህ የዘንኩበቸት እና ያለቀስኩበትን አስረስተህ ወደፊት እንድቀጥል ታደርገኛለህ ኢየሱስ መፅናኛዬ ኢየሱስ በመበርቻዬ ኢየሱስ ደስታዬ……………….ኢየሱስ ጌታ ነው።
2025-07-31 18:24:04
2
tina19423
Tina J :
እህቴ ሁሌም ምትገረምብኝን ሀሳብ ሌላ ሰው ሲለው ዛሬ ሰማሁ! ቀይሬው እንደምዘምር ብነግርህስ🤔🤔🤔 ደግሞ ከፍቶኝ ነው ይሄንን መዝሙር ምከፍተው እኮ! ጌታ እኮ የልባችን ነው እንኳን ይሄንን ይቅርና የሰከረ ፀሎታችን ሚገባው አምላክ መሆኑ ነው ሚደንቀኝ የልቤ ኢየሱስ 🥰🥰🥰
2025-07-31 23:32:56
0
mimijoy86
mimi mimiget :
😭😭😭😭😭😭😭😭 አወ ይከፋኛል። ግን ጌታ ኢየሱስ አንተ ስላለኸኝ እበረታለሁ እበረታለሁ እጠገናለሁ። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
2025-07-31 03:06:04
1
wonda_grace
Wonda Grace :
የመዝሙሩን መልዕክት አልተረዳኸውም❌✍️
2025-08-01 18:37:10
0
bereketgetachew175
Beteket Getachew :
ይከፍኛል፣ አዝናለው፣አለቅሳለው አባ ነገር ግን አንተን እራሱ ደግሞ እያየው አፅናናለው
2025-07-28 04:06:57
41
yordanostassew
yordanostassew :
የመዝሙሩ ሀሳብ😍😍 ባይሆንም ግሩም ነው አዎ ቀላል ይከፍል አቤት ብዙ የከፍኝ እለት እማ እስሩ ገብቼ በእንባ ሽሽግ የምል ይመስለኛል እናም ብዙ እፅናናለው ጥያቄዬም🤩🤩🤩🤩 ወዲያው መልስ ያገኛል
2025-08-01 07:31:20
0
gizelapiso
Gize :
በምድራዊ እይታ ከሆነ አዎ ሁሌም ይከፋኛል:: ጌታን በመጠጋቴ ግን አይከፋኝም:: ግን ተዋቂ እንደምትሆን ጥርጥር የለኝም::
2025-07-28 17:33:23
3
ketykero
Kety_keraji🍫 :
አሁንም ከፍቶኛል 🥹
2025-07-27 23:57:38
8
serkadisayalew
ሰርክአዲስ አያሌው🌸 :
ሲከፋኝ new አደውም ይሄን አምዘምረው ene🤗
2025-07-28 17:08:36
13
kimbifida
Kimbifida :
በእንግድነት ዓለም መልስ አልባ እንደመሆን ከባድ ህመም የለም
2025-07-28 17:12:10
15
fabu_ye_god
user3783691530059 :
awe Gen ye esu menore mekfatn yasersal esu kale desta new esu Kelel yechelmal🥰
2025-07-30 10:39:57
0
saraayiza
sarita :
መዝሙሩን ሳትጠቀም ቢሆን ጥሩ ነበር😊 መዝሙሩ በራሱ መልእክት አለ ባትቃረነው ጥሩ ነው
2025-07-29 05:01:32
14
ruhama4140
@Richo💝 :
አዎ በጣም ይከፋኛል ከሚል ቃል በላይ በጣም በጣም ይከፋኛል😢😔😔
2025-08-01 11:15:58
0
mesik403
Meski :
ጌታ ሆይ እኔ በጣም ይከፋኛል ግን አንተን ሳስብ ውስጤ በደስታ ይሞላል
2025-07-28 03:27:07
10
userseble1233
sebli@all for Jesus :
አይከፋኝም ያለው ስለማይከፋው አይደለም እግዚያብሔርን ተጠግቶ ስልቀረበት ወይም ስላጣው ነገር ከ እግዚያብሔር በልጦ ለምን አላገኝም የሚለው ነገር አይኖርም ማለቱ ነው ብከፋውም አይከፋውም ውንድሜ ሁሉን ትተን ነው የተከተልነው
2025-07-30 04:34:12
5
To see more videos from user @get_efo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About